Telegram Web Link
ጃዋር መሃመድ የኢትዮጵያ ህዝብ ማህበራዊ እረፍት እየነሳ ገንዘብ ብስቦ ሀብት ለሚያከማቸው የተፃፈ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ሀገር ሆና እንድትወጣ ኢትዮጵያ መበተን አለባት የባህር በር ከተመለሰ ምንጎዳው እኛ ነን እያለ ነው ።

ለዚህ እኩይ ተግባራቸው እንደነ ጃዋር እንደነ ታዬ እንደነ አንዳርጋቸው ፣መሳይ መኮንን ፣ የኦሮሞ ሸኔ የአማራ ሸኔን እየተጠቀሙ ነው ከኦሮሞ በዘረፉት ሪሶርስ. ሀገር እንዲበተን ህዝብ እንዲተላለቅ እያደረጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ !!
የአሜሪካ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ሃይል ከቅዠት በመላቀቅ ተጨባጭ የመደራደሪያ እቅድ እንዲያቀርብ ጥሪ አድርገዋል።

አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ “ኦነግ ሸኔ ከመንግሥት ጋር ጀምሮት የነበረውን ድርድር እንዲቀጥል በማሳሰብ መንግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት አሁንም ጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።”
ጀዋርና ታዬ የደበቁትን ምስጥር
መሐመድ ሐሰንና አንዳርጋቸው አደባባይ አወጡት
ሐኪሞችና ነርሶች ያልታጠቁ ፋኖዎች ናቸዉ ፤
ያልታጠቁ ፋኖዎችን ከታጠቁ ፋኖዎች ትግል ጋር በማቀናጀት በአመጽ መንግሥቱን መጣል ይኖርብናል
መሐመድ ሐሰን

በከተማ ዉስጥ የጤና ባለሙያዎች ፣
መምህራን ፣ ሌሎች ሠራተኞችና የከተማ ነዋሪዎች የሚያነሱትን ቅሬታ ወደ አመጽ እንዲያድግ በማድረግና ከትጥቅ ትግሉ ጋር የሚያቀናጅ ስትራቴጂ አዉጥተን እየሰራን ነዉ
አንዳርጋቸው ጽጌ

ከኤርትራ መንግስት ጋር በቅርበት በመሥራት የሚታወቁት እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በአንድ ቀን ልዩነት ለሻዕቢያ ባሊላዉ መሳይ መኮንን ተመሳሳይ ሐሳብ ሰጥተዋል

ሻዕቢያ የሚፈጽመዉን አፍራሽ ተልዕኮ በግልጽ በመናገር ይታወቃል...
ከጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ጀርባ እጁ እንደአለበት በቆርጦቹ በኩል የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲያዉቀዉ ለማድረግ የፈለገበት ምክንያት ምን እንደሆነ ባይታወቅም
ከጅምሩ ስዉር ያልነበረዉ ጀዋር መሐመድና ታዬ ደንደኣ የተጠመዱበት መሰሪ ተግባር በማያሻማ ሁኔታ አሁን ታዉቋል
(Hawwi Darrara)
የኦነግ ሸኔ ቡድን አባ ገዳዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በመነጋገር የበደላቹሁትን የኦሮሞ ህዝብ እና መንግሥትን ይቅርታ ጠይቃቹ ግቡ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ በትልቅ ስክሪን የሚታየው ልጅ በጣም የነቃ ኦሮሞ ነው ። ገና ያልገባቸው ብዙ ሚሰራባቸው ኦሮሞዎች አሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በግፍ የወስደውን አስባችንን መልሶ በስላም ከኛ ጋር መኖር ሲችል የከሸፈው የኢትዮ 360 ኦሮሙማ እያለ ሲቃዥ ውሏል
አስብ በህግም በታሪክም የኢትዮጵያ ነው።
ግብጽ በቀጣዩ የኢትዮጵያ ግድብ ዙሪያ የተቀናበረ የስነ ልቦና ጦርነት ዘመቻ ለመክፈት የመረጃ የሃይድሮሊክስ የሚዲያ ሰዎችን በመቅጠር የተቻላትን ያክል ማደናቀፊያ ሥራ ለመሥራት ተዘጋጅታለች። የሚቀጥሉትን የኦሮሞ የአማራ እና የትግሬ ሀገር ጠል ባንዳዎች እዚህ ዘመቻ ውስጥ ጠብቋቸው። ኢትዮጵያውንም ለአገራቸው ብሔራዊ ጥቅም ቆመው የዚህን ዘመቻ ተልእኮ ለማፍረስ ተዘጋጅተው እየጠበቁ ናቸው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰራዊቱ ጎን ነው፤ ከሰራዊታችን ዋነኛ ዕሴቶች አንደኛውና ቀዳሚው ከእራስ በላይ ለህዝብ የሚል ነው።” — ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💔 በጋዛ አንዲት ሕጻን ልጅ ከእሳት ለማምለጥ ስትታገል የሚያሳይ ልብ ሰባሪ ቪዲዮ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለቱ የፈርኦን ተላላኪ ሻቢያ እና ወያኔ ትልቁን የኢትዮጵያን ህዝብ አዋርደው ቆልፈውበት አይቀርም. ቀይባህር ይመለሳል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዘራፊ ወንጀለኛን ወያኔ በልኩ መንገር ሥራቸውን ማስታወስ ተገቢ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስብሓቲዝም ግብዓት መሬቱ ሊፈፀም የተቃረበ ይመስላል !!

ጭቆና የወለደው ትውልድ እንጅ ኦሮሙማ ያስታጠቀው የራያ፣ የእንድርታ ፣እንዲሁም የዓጋመ፣ የቴምቤን ልጅ የለኝም። የ50 ዓመት አጋንንት የስብሓትዝም ስርወ መንግስት ለመጣል በረሃ የወረዱ ናቸው።
የእንድርታ ወጣት ደበደቡ
-የቴምቤን ወጣት ደበደቡ
-የዓዲጉዶም ወጣት በአደባባይ ገደሉ
-የዓዲግራት ወጣት ደበደቡ
-መንግስትን ገለበጡ
-አሁን ደግሞ የአላማጣን ወጣት እየገደሉ ነው

ስብሓቲዝም ሊቀብሩ  ወደ ሓራ  መሬት ወረዱ
በወንድሞቻቸው ቀንተው ሀገር ይፍረስ የሚሉ የኦሮሞ ኢሊቶች ከዝህ ምን ይማራሉ ????
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
TPLF ወደ ፈጣሪዋ ወደ ጡት አባቷ ሻቢያ ጋር ብትመለስም እውነታው ግን ይሄ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወንድሞቻቹ ቅናት እና ምቀኝነት ይዟቹ ህዝባችሁን ለአደጋ የጋረጣቹ የስህተት መንገድ ላይ ናቹ ተመለሱ
በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ በቂ "የዕድር ጡሩምባ ነፊዎች" አሉ!
♦️▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በመካከላቸው የዘዬ(loqoda) ልዩነት ብቻ ያላቸው የኦሮሞ ፖለቲከኞች በሰማይ ካልሆነ በምድር አንገናኝም ብለው እየማሉ፣ አብረው ለመቀመጥ 120 ቅድመ-ሁኔታዎችን እየደረደሩ፣ አንዳንዴ እየተሽኮረሞሙም፣ ሌላ ጊዜ 30 አደራዳሪ እና 50 አሸማጋይ እየጠሩ፣ እኔ ቅዱስ ነኝ ጥፋተኛ አይደለሁኝም.. እርሱ ነው፣እርሷ ነው ጥፋተኛ እያሉ ጣት እየተጠቋቀሙ ዘመናቸውን በሙሉ በህዝባቸው ላይ መከራ ያበዛሉ። አቃፊው የኦሮሞ ህዝብ ማንንም ሳይነካ፣ሳይገፋ...በራሱ ልጆች አለመግበባት እንኳን ለተፈጠሩ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ ሳያገኝ...ይባስ ተብሎ በአጋ*ንቶች አለቃ የምስራቅ አፍሪካ ስጋት ተብሎ ተፈርጇል። በእውነቱ ለኦሮሞ ህዝብ ይህ አገላለፅ አይገባውም ነበር።
---
በተረፈ ግን የኦሮሞ ህዝብ አሁን የመከራውን ቁጥሮች የሚነግሩትን፣ መር*ዶ የሚያረዱትን አላጣም።
በዚህ ረገድ በቂ የወንድ ዕድርም፣የሴት ዕድርም ጥሩምባ ነፊዎች አሉ። ኦሮሞ መፍትሄ የሚያመጣለትን ነው የሚፈልገው! መፍትሄ የሚገኘው ደግሞ በእርጋታና በአንድነት ውስጥ ነው። አንድነት የሚመጣው ደግሞ ከመንደር፣ዞንና ኃይማኖት ጎራ በመውጣት፣ መናናቅን በመተውና... እንደ ኦሮሞ ብቻ መነጋገር ሲቻል ነው። ኦሮሞ ያልታደለው በዚህ ነው። በኦሮሞ መንደር አብሮ ተቀምጦ መፍትሄ ለህዝቡ ለመፈለግ ፈቃደኛ የሆነ ፖለቲከኛ ጥቂት ነው.... ኤጎውን፣ የመንደር ክብሩን፣ የቲፎዞ ጭብጨባን፣ የባዕዳን የውሸት ሙገሳን ንቆ ለኦሮሞ ህዝብ ክብር እኔ ልዋረድ የሚል ፖለቲከኛ ጥቂት ነው።ይሄ ነው እር*ግማኑ!
-----
🔸-እናም በኦሮሞ መንደር በውሃ ቀጠነ ሰበብ ፖለቲከኞች ጎራ ለይተው በህዝባቸው ህይወት ላይ ይቀልዳሉ።
🔹-በተቃራኒው በሌላ መንደር ለደም የሚፈላለጉ ባላንጣዎች ኦሮሞን ለማጥፋት ሲሉ ያለ Gumaa (የደም ካሳ) እና ቅድመ-ሁኔታ ይቅር ተባብለው አብረው ይቀመጣሉ።
♦️-እጅግ አስገራሚው ደግሞ ቆሞ ቀርና ሞ*ኝ ኦሮሞ....ኦሮሞን ለማጥፋት አብረው የተቀመጡትን እንኳን ለዚህ አበቃቸው ብሎ እልል ማለቱ ነው። ይሄ ደግሞ እርግማን ሳይሆን ህመም ነው፣ የአዕምሮ ህመም!
▬▬
( Worku Bedada)
2025/07/04 14:40:07
Back to Top
HTML Embed Code: