Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ

አሁን ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ድረስ ከውጭ በማስገባት ላይ ተመስርታ ቆይታለች ብለዋል፡፡

አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
👍6🕊3💔2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር አይኮረፍም ለሻቢያ እንቁላል ልቀቅል አለማለትህ ጥሩ ነው።
👍6🕊2
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የቀጠናውን ሃገራት በኢኮኖሚ የሚያስተሳስር እና #ፍትሃዊ እንዲሁም ጠቃሚ ጥሪ መሆኑን አሜሪካዊው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተመራማሪ ፋሪማን (ፕ/ር) ገለጹ።
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጃል መሮ የሚባል ወገብ አልባ ባንዳ ሄዶ ሄዶ የራሱን ወንድሞች እና ኦሮምያን የጦር አውድማ ለማድረግ ፋኖ ብብት ሥር ገብታል ጃል መሮ በአሁን ስዓት ከሻቢያ ከህውሃት ከፋኖ ጋር እየሰራ ነው።

ማንም ታገልልን ብሎ ውክልና ሳይሰጠው ላገኘው ሁሉ እየተገረደ ነው።
👍4👏21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከኢሳያስ ጀርባ ያለው የፕላኔታችን ጨካኝ ሰው|
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«የብልፅግና መንግስት ( የአማራ ፅንፈኞች “የኦሮሙማ መንግስት” ብለው የሚወጉትን መሆኑ ልብ ዪለዋል] ወንበር ለማፅናት ከሚሰሩ ሽማግሌዎች [ፕሮፌሰር መረራ እና ዳውድ ኢብሳ መሆናቸው ነው] ዪልቅ ጠመንጃ ዪዞ የሚፋለመው ሃይል [OLA ሸኔ መሆኑ ነው] እውነተኛ የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ ዪመልሳል» ዪልሃል ጃል አስረስ ማረ

ጃል መሮ የማይጋልበው ማነው ?? ሻቢያ. ህውሃት ወያኔ ፋኖ እየጋለቡት ነው
👍9👏1🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጠሚ አቢይ በአምቦና አካባቢዋ የሚያደርጉት ጉብኝት እንደቀጠለ ነው:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የኦሮምያ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል። ፋብሪካው በመጪዎቹ ሶስት ሳምንታት ውስጥ ወደሥራ የሚገባ ሲሆን 3 ሚሊዮን ሄክቶሊትር የማምረት አቅምም አለው።

የአስተዳደር ሥራን ወደ ሕዝብ ለማቅረብ የቀበሌዎች መጠናከር ወሳኝ ነው። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በየአካባቢው ለሕዝብ ቅርብ የሆነ አስተዳደር ለመፍጠር (power devolution) ጥረት እያደረገ ነው። ከዚህ አንጻር በአምቦ ወረዳ የአንድ ቀበሌ እንቅስቃሴ በጉብኝት ወቅት ታይቷል። በዚህ ቀበሌን የማብቃት ተግባር በክልሉ 7342 ቀበሌዎች ተደራጅተዋል። 50,000 የሰው ኃይል ተመድቦላቸዋል።

ከዚህ ቀደም በወረዳዎች ተማክለው የነበሩ ሞያዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች በቀበሌ ደረጃ በተገቢው የሰው ኃይል እየተሰጡ ይገኛሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የወንጪ ደንዲ ኤኮ ሎጅ አካል የሆነው የደንዲ ክፍል ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል። የሥራው የሲቪል ግንባታ ሥራዎች ምዕራፍ ተጠናቆ አሁን የማጠናቀቂያ ሥራዎች በመሠራት ናቸው።
👍71
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሓት ትግራይን ለማስለቀስ ጥድፊያ ይዟል
👍4
«ወንዞችን በቆሻሻ የሚበክሉ ግለሰቦችን እና ተቋማትን እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚያስቀጣ ደንብ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ወንዞችን፤ በባህሪያቸው “አደገኛነት” ባላቸው ደረቅም ይሁን ፈሳሽ ቆሻሻ የሚበክሉ ድርጅቶችን አንድ ሚሊዮን ብር ቅጣት የሚጥል ደንብ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።

ከመኖሪያ ቤቶች የሽንት ቤት አሊያም ማንኛውንም ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ መልቀቅ እስከ 300 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ ደንቡ ይደነግጋል። …

…“የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ”፤ በሰባት ክፍሎች እና በ21 አንቀጾች የተከፋፈለ ነው። በደንቡ መጨረሻ በአባሪነት የተካተተው ሰንጠረዥ፤ በወንዝ እና በወንዝ ዳርቻ ላይ ብክለት በሚፈጸሙ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ላይ የሚጣሉ አስተዳደራዊ የገንዘብ ቅጣቶችን ዘርዝሯል።» #Finfinnee #cleanenvironment https://ethiopiainsider.com/2025/15201/
"40 ዓመት ሙሉ በመሀከላቸው ተገኝቼ ገዳን እና ባህላቸውን ሳጠና አንድም ሰው ለምንድነው ምትጠይቀን፣ ምን ፈልገህ ነው የመጣሀው ያለኝ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም። ምክንያቱም ኦሮሞ ሀቀኛና ግልፅ ስለሆነ የሚደብቀውና የሚያፍርበት ታሪክ የለውም፣ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም እንደራሳቸው የሚያዩና አቃፊ ቅን ህዝቦች ናቸው።"
ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ !

"During the last forty years, when I have been learning, thinking, and writing about the Oromo and their institutions, not a single Oromo elder has ever asked me, ‘Why have you studied our culture?’ The reason is clear: Oromo culture is a culture built on trust and on the presumption that people have no hidden or evil motives for doing what they do. That presumption continues as long as the individual does not commit an act that violets their trust. That is also the ethical premise of their democratic way of life."

(Prof. Asmarom Legesse, Oromo Democracy: An Indigenous Political System, p. 296)
Yoseph Mulugeta Baba
24
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኮሊደር ልማት በጆሀንስበርግ ሊጀመር ነው ...አዲስ አበባ ለጆሀንስበርግ እንደ ሞዴል ቀርባለች ......ጆሀንስበርግ አዲስ አበባን መምሰል አለባት እየተባለ ነው::
14👍6
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ፊታውራሪ ናት። በርካታ ወዳጆች፣ ጥቂት የማይባሉ ጠላቶች ያላት አገር።

ህዝባችንን በአስተማማኝነት የሚመግብ ጠንካራ ኢኮኖሚ እንደሚያስፈልገን ሁሉ አገራዊ ጥቅማችንን የሚያስጠብቅ አይበገሬ ሰራዊትም ያስፈልገናል። በነገራችን ላይ ወደፊት እየሄድን ብቻ ሳይሆን በፍጥነት እየከነፍን ነው።

ይህ ከታች የምትመለከቱት በእኛው ልጆች በአገራችን ምድር የተሰራ ሰው አልባ አውሮፕላን (Drone) ነው። ሰው አልባ አውሮፕላኑ የመንግስት እና የግሉ ዘርፍ ትብብር ውጤት ነው። ሰሪው ኩባንያ SkyWin Aueronatics Industries ይሰኛል። አገር በቀል ኩባንያ።

ሰው አልባ አውሮፕላኑ ለተለያዩ ዓላማዎች ያገለግላል፤ ከወታደራዊ፣ ትራንስፖርት እስከ ግብርና ልማት ድረስ።

#ኢትዮጵያ
#SkyWin
👍5
በኢትዮጵያውያን እጆች የተሰሩ ባለ ዘጠኝ ተተኳሽ BM ሮኬት
👍8
ምዕራብ ወለጋ ንስር የፀጥታ ሃይሎች ተመርቀው አካባቢውን ስላም ለመጠበቅ ወደ ሥራ ገብተዋል
7😭6
2025/07/09 01:15:49
Back to Top
HTML Embed Code: