Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር አይኮረፍም ከባዕዳን ጋር የተስለፋቹ ባንዶች በቃቹ !!
👍9
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት የጦር አዛዦች ማምሻውን ከስራ አገዱ። ምንጭ የትግራይ ቴሌቪዥን
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ሥር የተኮለኮላቹ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች እናንተም ከኤርትራ ጋር ትጠረጋላቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ስታፈርሱ በዝምታ አይመለከትም።
2
የኢትዮጵያውያን የዘመናት ጥያቄ “በግፍ የተወሰደብን የቀይ ባህር ግዛታችንን ይመለስልን (Maritime claim) የሚል እንጂ ለኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ተለላኪ በመሆን ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥቶ የኢትዮጵያን ደም ለመምጠጥ የቆመው የኤርትራ ጥገኛ መንግስት (Parasite state) እንዲፋፋ በኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት ሥር ያሉ ወደቦችን ማለትም ምጽዋ ይሁን አሰብ ወይም ሌላ ወደብን በማልማት የመጠቀም ጉዳይ (access to and from the sea) አይደለም፤ አይሆንምም።

የባህር በር የሌላቸው ሀገሮች የንግድ ህግን ተከትለው የባህር በር ባላቸው ሀገሮች ወደቦች እንዲጠቀሙ የሚፈቅድ ሕግ በመኖሩ (UNCLOS among others) የኤርትራን ወደቦች መጠቀም ቀላል ነው። ከኢትዮጵያውያን በላይ ሻዕቢያ የእሱን ወደቦች እንድንጠቀም ይፈልጋል። ለምን ቢሉ የተራቆተ ኪሱን ይሞላል፤ ጦረኝነትን ስፖንሰር ለሚያደርግበት በቂ resource ይፈልጋል።

በኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት ስር የሚገኝ/የሚገኙ ወደቦችን በነጻ ከመጠቀም በሌሎች ጎረቤቶቻችን ግዛት ስር የሚገኙ የንግድ ወደቦችን በውድ ኪራይ መጠቀም ለዘላለም ያዋጣናል።

( Getenet Alemaw )
👍81
የኦሮሞን ባህል በማስተዋወቅ ቡዙ ስርታለች

Rest In Peace !!
💔22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ ተብዬው ስብስብ "ለአማራ ነው ነምታገለው" ቢልም፤ ይኸው እርስ በእር እየተገዳደሉ እና አንዱ የአንዱን ቤት እያቃጠለ ይገኛል።
👍41
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ሊሂቃን ሻቢያ ስር ሄደው የባንዳነት ሥራቸውን የጀመሩ ሲሆን አንዳንድ የኦሮሞ ሊሂቅ ነኝ ባይ በሚዲያ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በሻቢያ ይመስል አብይ ኤርትራን አያሸንፍም እያሉ ሲተነትኑ ስምተናል. ለባዕዳን መላላክ እንደ ታጋይነት እየተቆጠረ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም
👍6
በሻእቢያ ጦር ሓራ የወጣችሁ ከተሞች እንኳን ደስ አላችሁ ብላለች

ስናይት መብራቱ በወያኔ የዘረፋ እና የግድያ አገዛዝ ዘመን የኦሮሞ እና የአማራ እስረኞች ላይ እራቁቷን ሽንቷን ስትሸናባችው የነበረች እደነበር እናውቃታለን
👍2
ዜና: #በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የጦርነት ዝግጅቶች "የመጨረሻ ደረጃ" ላይ ደርሰዋል፣ ጦርነት "የማይቀር ይመስላል" - ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ

#የትግራይ ክልል ዋነኛ የጦር አውድማ የመሆን አደጋ ተጋርጦበታል ብለዋል

ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ "በማንኛውም ጊዜ በኢትዮጵያና #በኤርትራ መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል" ሲሉ አፍሪካ ሪፖርት በተሰኘ መጽሔት ባሰፈሩት አስተያየት አስጠነቀቁ።

"ዝግጅቶች የመጨረሻው ደረጃ ላይ ናቸው። ለጦርነት የሚደረገው ዝግጅት አንድ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ወደኋላ መመለስ ይከብዳል" ብለዋል።

ጄኔራል ጻድቃን ዳግም የሚቀሰቀሰው ጦርነት "አስከፊ መዘዞች" እንደሚኖሩት ገልጸው "ጦርነቱ ሲያበቃ አሁን በአከላለል የምናውቃቸውን ሀገራት ላናገኛቸው እንችላልን" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7183
👍4
ሻቢያ ሎሌነት እና ባንዳነት በትከሻቸው የከተባቸው የባዕዳን ተላላኪዎች መልእክት ነው
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነብሱን አይማረው መለስ ዜናዊ የሚባል ባንዳ ቀይባህርን በግብፅ ትዕዛዝ ለሻቢያ አሳልፎ በሰጠበት ከ32 አመት በፊት ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ መክረውን ነበር። ኢትዮጵያን የሚያክል ታሪካዊት ሀገር ወደብ-አልባ ማድረግ ለትውልድ የሚተርፍ መዘዝ መኾኑን።።።።እነሆ ሰሚ ጠፍቶ እዚ ደርሰናል። ምከረው ምከረው አልሰማ ካለማ መከራ ይምከረው🤔
👍52🕊1
እውነተኛ ሀገር ወዳድ አማራ ባንዳዎችን ወግድ ማለት ጀምረዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Breaking news : ትግራይ አዲጉደም
ከመቀሌ 35 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው አዲጉደም ከተማ ላይ በሻቢያ የሚደገፈው የነደብረጺዮን ታጣቂዎች ማምሻውን የተሰበሰበ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተዋል:: በተኩሱ የተጏዳ ሰው ይኑር አይኑር የታወቀ ነገር የለም::
3😭2
"ለታሪክም፣ ለሕዝብም አስረድቼ ማብቃት የሚፈልገው መሠረታዊ ነጥብ፣ አብዛኛው የትግራይ ልሂቃን ‹ስልጣን ወይም ሞት› ብለው ሥልጣን ላይ የሙጥኝ እስካሉ ድረስ፤ አብዛኛው የአማራ ልሂቃን በአፄዎች ዘመን የነበረውን የበላይነት መልሼ አገኛለሁ ብሎ የሚያስበውን የሕልም ፖሊቲካ እስካልተወ ድረስ፣ ብዙሃኑ የኦሮሞ ልሂቃን ኦሮሚያን ለብቻ የማውጣቱን ሕልም እስካልተወ ድረስ ሀገራችን ከአደጋ ቀጠናና ቀውስ የምትወጣ አይመስለኝም። በሌላ ቋንቋ ለነዚህ መሠረታዊ በሽታዎቻችን መድኃኒት እስካላገኘን ድረስ ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምም ሆነ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርን ፈጽሞ የምታገኝ አይመስለኝም።"
👇
(የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች፣ 2008፣ ገጽ. 12)
👍184
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣቶች የለውጥ ንቅናቄ የሆነው በኃላም በወያኔ የተገደለው የማነ ዛሬ እሱን የተከተሉ ብዙ ወጣቶች እየታዩ ነው።
🕊5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስሞኑን ከሻቢያ ስዎች ጋር በDC ስብሰባ ሲያደርግ የከረመው እስታሊን ገብረስላሴ አሉላ ስለሞንን ለማኝ ባንዳ እያለ የቀድሞ አለቃውን እየሰደበው ይገኛል
👍5🕊1
2025/07/11 23:44:41
Back to Top
HTML Embed Code: