Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣት አሁን የነቃ ይመስላል በሻቢያ ለሚላላኩ የ70ዓመት ሽማግሌዎች ብለን አንቆረጥም አንሞትም እያሉ ነው ሻቢያ እና TPLF- D በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መጠነ ስፊ ጦርነት ከፍተን የኢትዮጵያ ህዝብ አንበርክከን ገርፈን እንገዛለን ብለው ዶልተው እንቅስቃሴ ጀምረዋል የትግራይ ወጣት ደሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በስላም በክብብር ነው ምንኖረው ሻቢያ ከትግራይ ይውጣ TPLF-D አንፈልግም ማለት ጀምሯል።
👍15😍1
ትላንት ደሴን ከበናል እያለ ውጪ ያለው ጦርነት ጎሳሚ በማህበራዊ ሚዲያ ሲደነፋ ነበር ዛሬ ጠዋት ይሄ ነው የተከሰተው የማታሸንፉትን የኢትዮጵያ መከላከያ ነው እየገጠማቹ ያላቹሁት ይቅርታ ጠይቃቹ ግቡ። ሰላም ይሻላቹሀል
👏92🎉2👍1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፊት ስታሊን OLAን የሚደግፈው የኦሮሞ ህዝብ ደም ሲፈስ ለማየት ነው በቀል አለብት ብዬ ነበረ
4👍1🎉1
የሁሉም ትግል እና ህልም ክልሉን ይዞ እራሱን በራሱ ማስተዳደር ሳይሆን መሃሉን /center/ መያዝ ነው:: ያ center ደግሞ ያለው ኦሮሚያ ነው:: በመሆኑም የሁሉም ህልም ኦሮሚያን መያዝ ነው::

ማንም ሊያውቀው የሚገባው ግን ኦሮሚያ እንደ ድሮ ዘው ተብሎ ሊገባበት አይችልም::


በጠላት ታዝለን ያለውን የኦሮሞ መንግሥት አባረን የድሮውን OPDO እንሆናለን ብላቹ የጠላት ጉያ ስር የተወሸቃቹ ኦሮሞዎችም እንደማይሳካ እውቁት
👍171
በፕሬዝደንት ትራምፕ ውሳኔ የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ VOA ስራ ማቆም መጀመሩ ተሰምቷል
ኣላስፈላጊ ወጪ እየፈሰሰበት ነው የተባለው VOA በጀቱ እንዲሰረዝ ተወስኖ 1,300 #VOA  ሠራተኞቹ የግድ እረፍት ደብዳቤ  ተሰጥቷቸዋል።

የአሜሪካ ድምጽ (ቪኦኤ) እና ሌሎች በመንግስት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግላቸው ሚዲያዎችን የሚቆጣጠረው ዩኤስ ግሎባል ሚዲያ USAGM ስራዎችን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።  በዚህም ቪኦኤ በ83 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራውን  አቁሟል ነው የተባለው።

በፌብሩዋሪ 12፣ 2025 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የውጭ ፖሊሲ ግንኙነቶች ለማቀላጠፍና ለማማከል በማቀድ 14211  የፕሬዝደንታዊ ትዕዛዝ ፊርማ መፈረማቸው የሚታወስ ነው። በትግበራውም የአሜሪካ ድምፅ #ቪኦኤ እናት ድርጅት - ዩኤስ ግሎባል ሚዲያ ኤጀንሲ USAGM ውስጥ ከፍተኛ የአሰራር ለውጦች አድርጓል።


ቪኦኤ በዬዓመቱ የ 267.5 ሚሊዮን ዶላር በጀት እንዲሁም Radio Free Europe - RFE እና Radio Liberty - RL 142.2 ሚሊዮን ዶላር ከአሜሪካ መንግሥት ሲበጀትላቸው እንደቆዩ መረጃዎች ያሳያሉ።

ቪኦኤ ስራውን የጀመረው በፈረንጅ 1942 ሲሆን የጦርነት ጊዜ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያነት እንዲያገለግል ታሳቢ ተደርጎ ነው። RFE/RL ደግሞ 1950 ላይ ስራ የጀመሩ ሲሆን ዋነኛ አላማቸውም ለአሜሪካ የቀዝቃዛው ጦርነት የስነልቦና ጦርነት Psy-Ops አካል ለማድረግ ነበር።

#eslemanabay  #የዓባይልጅ
👍111
አብይ አህመድ የመጣበት ጅማ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ለም የኦሮሞ መሬት ብኖር ጅማ ነው እነዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ ዘርፈው ምግም ከመብላታቸው እና ልብስ ከመልበሳቸው በፊት ምን እንደነበሩ ምናውቀው ነው
👍6
ሻዕቢያ በዛላምበሳ

የሳተላይት ምስሎች ይፋ እንዳደረጉት የኤርትራ ጦር በሰሜን ኢትዮጵያ🇪🇹 ዛላምበሳ አቅራቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ግንባታ አከናውኗል።
     ይህ በተለይም ካለፈው አመት ጥር ወር ከነበረው የኤርትራ ወታደራዊ ግንባታ አንፃር ያሁኑ ከ10 እጥፍ በላይ ማደጉ ነው የተጠቆመው።
👍13🔥4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀኑን ሙሉ ሲያለቅስ የሚውለው በገንዱማ በጎጥ ሥልጣን ካልያዝኩ አብረን ተያይዘን ወደባርነት እንግባ ብሎ የወሰነው የኦሮሞ ሊሂቅ እና ተቃዋሚ ከክፋቱ ወጥቶ አብሮ መስራትን ሚለምደው መቼ ነው ?
ኤርትራን በኢትዮጵያ ዙሪያ የምትሽከረከር ‛የሱፍ አበባ′ እናደርጋታለን ❗️



የኤርትራ አስካሪ ባንዳዎች የኢትዮጵያን ሹምባሽ ባንዳዎች አራት ኪሎ አንግሰው ከኤርትራ ህዝብ፣ ከትግራይ ህዝብ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ከአፍሪካ ቀንድ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተጻራሪ የኢትዮጵያን የጠረፍ ግዛት በግፍ ነጥቀው ሀገሬን መውጫ መግቢያ በር ዘጉባት — ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ግፍ !!

#ኢትዮጵያ
🇪🇹

የቆዳ ስፍት = 1,135,429.23 km2
የህዝብ ብዛት (አሁን) = 134,486,715 (Worldometer live data)

#ኤርትራ
🇪🇷

የቆዳ ስፍት = 117,600 km2
የህዝብ ብዛት (አሁን) = 3,586,422 (Worldometer live data)

በአስካሪ ባንዳዎች ቅዠት ተጸንሳ የኢትዮጵያን ሹምባሽ ባንዳዎች አስገብራ ፍጹም ሳይገባት ሀገር የሆነችው ትንሿ ኤርትራ ከትናንት እስከ ዛሬ ከኢትዮጵያ ማህጸን የፈለቁ ባንዳዎችን እየመለመለች የሀገሬ የኅልውና ስጋት ሆና ቀጥላለች። በቃ! ይህ ምእራፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መዘጋት አለበት። ኤርትራ የኢትዮጵን ፍላጎትና ጥቅም አስልታ በሀገሬ ፍላጎት የምትሽከረከር “የሱፍ አበባ” እንጂ ኢትዮጵያን የምታሸብር ተውሳ'ክ መሆን የለባትም!!

የአስካሪ ባንዳዎች የቅዠት ውጤት ትንሿ ኤርትራ መንገድ መሪ ለመሆን የቋመጡ የባዳ ባንዳዎችን እግር ቆር-ጠን ስናበቃ በሹምባሾች ፈቃድ አስካሪው ኢሳያስ አፈወርቂ በደቡባዊ ቀይ ባህር የዘረጋውን እግሩን በአጠረ ቀን ጎም-ደን ለመጣል ጊዜው አሁን ነው።

⚓️
ታላቋ ኮንጎ ለሩዋንዳ የምታለቅሰው በውስጧ በፈለቁ ተለላኪ አስካሪዎች ነው። 🇨🇩 [በደምብ የማብራራው ይሆናል !!]

( Getnet Alemaw )
👍11💔21🎉1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሁኑ ሰዓት በሻዕቢያና በህወሓት አንጃ (TPLF—D) መካከል ያለው ግንኙነት ከዚህ በፊት እንደነበረው በድብቅ የሚከናወን ሳይሆን በይፋ እየተፈጸመ ያለ ጉዳይ ነው።”

— አቶ ገብሩ አስራት፣ የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩና በአሁኑ ሰዓት የአረና የሉዓላዊ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ አባል


ይሄ በሃይማኖት እና በጎጥ በገንዱማ ተተብትቦ ይሄንን መንግሥት ሲቃወም የሚውል የኦሮሞ ሊሂቅ እና ተቃዋሚ ለሻቢያ እና ለወያኔ መንገድ እየጠረጉ መሆናቸውን እንኳን አያውቁትም ቄሮ ኦሮሞን ነፃ ቢያወጣም ጎጠኞቹ ግን ከአይምሮ ባርነት ነፃ ሊወጡ አልቻሉም።
👍12
2025/07/09 19:49:11
Back to Top
HTML Embed Code: