Telegram Web Link
ኢልማ ገልማ
አባ ገዳ ርቱእ ጀማ
ብፁእ ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አባ ገዳ ኢልማ ገልማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
ዋቃ ገዲ ነማ ኦሊን ሱማ
አከ ሱማ
የተሰኘዉ እንደ አክሱማ
የተባልከዉ ፍፁም ጀማ
ለካ አንተ ነህ...!

#ቱለማ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአብይ ጥላቻ እና ፍራቻ በሻቢያ ጥላ ስር ተስባስቡ እንጂ ቢገናኙ ይተራረዳሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ የኦርቶዶክስ ቄሶች ከጃዋር መሃመድ እና ከዘመነ ካሴ በምንድነው ሚለዩት ? ኦርቶዶክስ መቼ ነው ሰላም ምትሰብከው ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ህዝብ. መከራ ለማራዘም በክፋት እና በምቀኝነት ተነሳስተው ከህውሃት ጋር ሲስሩ የነበሩ የኦሮሞ ሊሂቃኖች አሁን ደሞ ከሻቢያ ጋር መስራት ጀምረዋል ስሞኑን ወደ አስመራ ጉዞ ሊያደርጉ እንደሆነ እየተነገረ ነው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ታዬ ደንደና የሚባል የውስጥ ባንዳ ትግራይ ላይ ጦርነት የጀመርነው እኛ ነን የሚል. እስታሊን ገ/ሥላሴ በከፈተላቸው ሆርን በሚባል ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው አድርጎ የሻቢያ እና የህውሃት ስዎች እየተቀባበሉት ነው. ሆኖም እውነት በባንዳዎች እንዳይሸፈነ አሁን በህይወት የሌለው ሴኩቱሬ በወቅቱ መከላከያን እንዴት እንደመቱት የተናገረው ነው

"ራሳችንን ለመከላከል ስንል ትግራይ ውስጥ ባለው የሰሜን ዕዝ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመናል፣ ይሄም ተገቢ እርምጃ ነበር..." ብሏል ሴኮ ቱሬ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአቦይ ስብሃት ልጅ በወቅቱ ስለ ሰሜኑ ጦርነት ስለ መከላከያ ሰራዊቱ እንደህ ይላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይቺ ልጅ Loza TDF ተብላ ቲክቶክ ላይ ትታዉቃለች ሀገር ቤት ገብታ በነበረበት ወቅት "የኔ ጀግና ትውልድ ሰሜን እዝን እዚህ ጋር ነው ከአፈር የደባለቀው " እያለች መከላከያ ላይ ህውሃት በግፍ የፈፀመውን ጭፍጨፋ እሷ በጀብደኝ ነት ታወራለች እንግዴ መከላከያ ካኃላ መትተው ጦርነት እንዳስጀመሩ ለማንም ግልፅ ነው የኦሮሞ House Negro ዎች የሚያወሩትን አመጣለው.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግሬ አለቃ እየቀያየሩ ሲገረዱ የሚውሉ ጀርባቸውን ለባንዳነት ያደላደሉ የባዕዳን ተላላኪዎች ደሞ አለቆቻቸውን ለማስደሰት ይህንን እያሉ ነው።

በነገራችን ላይ መንግሥቱ ሃይለማርያም ላይ የደረሰው በአብይ አህመድ ላይም እየደረሰ ነው ። መንግሥቱ ሃይለማርያም ኦሮሞ ነው ካቢኔዎቹ. መከላከያው በአብዛኛው ኦሮሞዎች ነበረ መንግሥቱ የፊውዷል ሥርዓት እንዲያከትም አድርጎ መሬት ላራሹ ያወጅ ነበረ. በወቅቱ እራሱን ውስጥ ገብተው መስራት ሲገባቸው ልክ እንዳሁኑ ከሻቢያ እና ከህውሃት ጋር ተሰልፈው የደርግ ሥርዓት እንዲወድቅ አደረጉ ሻቢያ እና ህውሃትን ፊንፊኔ አስገብተው እነሱ ፈረጠጡ የኦሮሞ ህዝብ ክፉ ጠላት ላይ ወደቀ እንደገና ተዋረደ ተገደለ ሀብት ንብረቱ ሪሶርሱ ተዘርፎ ገንዘቡ ወደ ምዕራባውያን ሀገር ሸሸ ዛሬም አብይ አህመድ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞዎች ናቸው ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ ውስጥ ገብተው ሚስተካከለውን ማስተካከል ሲቻል. ከሻቢያ ከህውሃት እና ከፋኖ ጋር ተስልፈዋል።
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነገን መስራት፣ ማየት እና መለማመድ የሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽንን እየመጡ መመልከት አለባቸው። የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲደራጅ ቆይቷል።

ኢትዮጵያውያን ነገን መስራት እና መለወጥ ከፈለጉ ልጆቻቸውን እዚህ ስፍራ ሊያመጧቸው ይገባል። ልጆቻችንም ይህ ትልቅ ዕድል እንደሆነ ተገንዝበው ክረምቱን ይህንን ቋሚ ኤግዚቢሽን በማየት ብዙ ትምህርት እንዲቀስሙ በትህትና ማሳሰብ አፈልጋለሁ።

Namni isa egeree arguufi shaakaluu barbaadu kamiyyuu agarsiisa dhaabbataa Godambaa Saayinsii dhufee daawwachuu qaba. Agarsiifni dhaabbataa Godambaa Saayinsii waggoota lamaan darbaniif qindaa'aa tureera.

Itoophiyaanonni isa egeree hojjechuufi jijjiiruu yoo barbaadan ijoolleesaanii bakka kana fiduu qabu. Ijoolleen keenyas kun carraa guddaa ta'uu hubatanii ganna kana agarsiisa dhaabbataa kana daawwachuudhaan barnoota hedduu akka argatan kabjaan hubachiisuun barbaada.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀጣዩ ትውልድ ዶ/ር አብይን እንዴት ሊመለከታቸው የሚችል ይመስላችኋል?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንገቱ እና እጁ ላይ የጅብ ቆዳ አስሮ ሚዞረው ፋኖ መትቼ ጣልኩ ያለው ሂሊኮፕተር ውሸት ነው ቴክኒካል ችግር ነበረ ተቀርፋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢሬቻ ፓርክ ግንባታ በታሰበለት ጊዜና በተፈለገው ጥራት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስው እንዴት ይሄንን ታሪክአዊ አጋጣሚ ተጠቅሞ ለህዝቡ የሚጠቅም ሥራ ሰርቶ ማለፍ ሲገባው ለባዕዳን እየተላላከ ይኖራል ???
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መረጃ

ህወሓት አለኝ የምትለው ሰራዊት በየቀኑ እየፈረሰ "ሓራ መሬት(ነፃ መሬት) ወደሚባለው አከባቢ እየሄዱ ነው በምስል የምትመለከትዋቸው ወጣቶች የመጡበትን የጦር ክፍል እያስተዋወቁ ሲሆን በዚህ አከባቢ ያሉት ወጣቶች ደግሞ" እንኳን በደህና መጣችሁ በማለት እግራቸውን እያጠቡአቸው አቀባበል ሲያደርጉላቸው የሚሳይ ነው።
እየተደራጀን ያለነው የህወሓት መሪዎችን ለማስወገድ ነው ሲል የትግራይ አማጺ ወይንም የትግራይ የሰላም ሃይል መስራች ገለጸ::

በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ታጣቂዎች የ TDF) አባላት እየተቀላቀሏቸው መሆኑን አመልክቷል:: ህወሓት ላይ ለምንወስደው እርምጃ ከፌደራል መንግስት እንደሚተባበሩም አቶ አስመላሽ ለዘ አፍሪካ ሪፓርተር ገልጸዋል:: 👉 https://www.whoownsafrica.com/news/inside-the-r
ህውሃት እና ሻቢያ ጉያ ስር ገብቶ ማልቀስ እንጂ ጥቅማቸውን በየትኛው መንገድ ማስጠበቅ እንዳለባቸው አያውቁም. ማልቀስ እና ማስለቀስ ብቻ ።
መረጃ

ሻቢያ ለህውሃት ትዕዛዝ አስተላልፏል !

በአፋር የሚገኙ ኃራ (ነፃ መሬት) ላይ ያሉ የህውሃት ተቃዋሚ የትግራ ሃይሎች እና የተከዜ ዘብ የሚባለው በኮለኔል ደመቀ የሚመራው ጦር እንዲመታ።

በውጪ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እና የመንግስት ተቃዋሚ ኦሮሞዎች ጥቃቱን ተከትሎ #TigriaiGonocied የሚል ዘመቻ እንዲጀምሩ

የፋኖ እና የሸኔ ሃይሎች በተለያየ ግንባር ጦርነት እንዲያፋፍሙ

የአባይ ግድብ ምረቃ በሚቻለው ሁሉ ማደናቀፍ. ናቸው

ለበለጠ መረጃ አዲስ ኮምፖስ ሚዲያን አዳምጡ።
2025/06/29 15:58:56
Back to Top
HTML Embed Code: