🌼ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም🌼
ኑ! ስለራሳችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
በአላህ ፈቃድ
▪️ሙራቀበቱላህ እና
▪️መልካም የልጆች አስተዳደግ(ክፍል 2)
የተመለከቱ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!
🗓
ቅዳሜ ጥር 14፣2014
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
🕌 አድራሻ
ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)
መልእክቱን ሼር እናድርገው።
@darulhadis18

Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
★ታላቅ የሙሐደራ መርሓ ግብር★
🎙ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
☞"የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ"
⇨እሁድ ጥር 29/2014 ከጠዋት 3:30 ጀምሮ
⇨አብነት በሚገኘው ዑመር ኢብኑል ኸጥ'ጣብ መስጂድ (26 መስጂድ)
🎙ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
☞"የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ"
⇨እሁድ ጥር 29/2014 ከጠዋት 3:30 ጀምሮ
⇨አብነት በሚገኘው ዑመር ኢብኑል ኸጥ'ጣብ መስጂድ (26 መስጂድ)
🎊 ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም
የተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦
የመሰረቶች ሁሉ መሰረት የሆነውን
▪️አላህን ስለማወቅ እና
▪️አሁን ላይ ብዙዎቻችን ዝንጉ የሆንበትና ሴት እህቶቻችን ለጉዳት የተዳረጉበት የሆነውን ጉዳይ የምንመካከርበት መድረክ ይሆናል።
☑️ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር ትውልዱን እንታደገው።
🗓 እሁድ ጥር 29፣2014
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
ቀጠሮአችን በዳሩል ሀዲስ ይሁን።
⚠️(የቦታ ለውጡን አስተውሉ)
🕌 አድራሻ፦
18 ማዞሪያ አካባቢ ከቀድሞ አልአፊያ ት/ቤት አጠገብ
👆መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የበኩላችንን ሀላፊነት እንወጣ!
https://www.tg-me.com/darulhadis18

ታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች!
ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ ለ 5 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ!
በአላህ ፈቃድ፦
▪️ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!
▪️መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚያገኙበት!
▪️የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት!
▪️አላህን በማውሳት ልዕልና ከፍ የሚሉበት!
⚠️ኮርሱ የሚሰጠው ለሁለቱም ጾታዎች በሁለት ደረጃዎች ተከፍሎ ሲሆን፦
ደረጃ 1፡ ዕድሜያቸው ከ12-14
ደረጃ 2፡ ዕድሜያቸው ከ15-18
🗓ቀን ከየካቲት 14 - 18፣2014
🕘ጠዋት ከ3:00-6:30
🕌 አድራሻ
ለሴቶች፦18 ማዞሪያ አካባቢ ከቀድሞ አልአፊያ ት/ቤት አጠገብ
ለወንዶች፦ቤተል 40ሜትር የሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት
ለመመዝገብ፦
ለሴቶች
0967671891
ወይም 0904366666
ለወንዶች
093 048 4284 ይደውሉ
ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ ኃላፊነታችሁን ተወጡ!
እኛም መልዕክቱን በማስተላለፍ ሀላፊነታችንን እንወጣ!

ኑ! ስለራሳችንና ሰለዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
በአላህ ፈቃድ ስራዎቻችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ማሟላት ያለብን 2 መስፈርቶች
🌴ኢኽላስ (ኒያን ማጥራት)እና
🌴ሙታበአቱ ረሱል
(መልእክተኛውን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም መከተል)
የሚሉ ርእሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!
🗓 ቅዳሜ የካቲት 12፣2014
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
🕌 አድራሻ
አለም ባንክ የሚገኘው ኢማሙ አህመድ (አንፎ ሜዳ) መስጂድ

ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
ታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች! ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ ለ 5 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ! በአላህ ፈቃድ፦ ▪️ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት! ▪️መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚያገኙበት! ▪️የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት! ▪️አላህን በማውሳት ልዕልና ከፍ የሚሉበት! ⚠️ኮርሱ የሚሰጠው ለሁለቱም ጾታዎች…
📣ቤተልና አካባቢዋ ለሚገኙ ሴት ታዳጊዎች አማራጭ የኮርስ ጣቢያ
🏢ቤተል 30 ሜትር ላይ የሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ
+251911062499 ይደውሉ
@darulhadis18
🏢ቤተል 30 ሜትር ላይ የሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ
+251911062499 ይደውሉ
@darulhadis18
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
ታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች! ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ ለ 5 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ! በአላህ ፈቃድ፦ ▪️ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት! ▪️መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚያገኙበት! ▪️የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት! ▪️አላህን በማውሳት ልዕልና ከፍ የሚሉበት! ⚠️ኮርሱ የሚሰጠው ለሁለቱም ጾታዎች…
⚠️የፕሮግራም ለውጥ
አንዳንድ የግል እንዲሁም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የሴሚስተር እረፍት ጊዜ ቀድሞ ከያዝነው ፕርግራም ጋ ባለመገጣጠሙ የታዳጊዎች ኮርስ መስጫ ጊዜው (የሁሉም ጣቢያ)ወደ ቀጣዩ ሳምንት ማለትም የካቲት 21 መሸጋገሩን ከአክብሮት ጋ እናሳውቃለን።
መልእክቱን አስተላልፉት❗️
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

📣 የፕሮግራምና የቦታ ለውጥ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም ለነገ እሁድ የካቲት 27 መቀጠሩ ይታወሳል ሆኖም በዚሁ እለት በመርከዙ አቅራቢያ ባለው አባጅፋር መስጂድ የተዘጋጀ ሙሃደራ ስላለ ሴቶች ይህን ፕሮግራም እንዲታደሙ እየጋበዝን ለተፈጠረው የፕሮግራም መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።
✔️መልእክቱን በማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን።
https://www.tg-me.com/darulhadis18
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም ለነገ እሁድ የካቲት 27 መቀጠሩ ይታወሳል ሆኖም በዚሁ እለት በመርከዙ አቅራቢያ ባለው አባጅፋር መስጂድ የተዘጋጀ ሙሃደራ ስላለ ሴቶች ይህን ፕሮግራም እንዲታደሙ እየጋበዝን ለተፈጠረው የፕሮግራም መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።
✔️መልእክቱን በማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን።
https://www.tg-me.com/darulhadis18
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv
አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች
👉🏼 ኢስላማዊ ዕውቀት መገብየት ትሻላችሁ?
👉🏼 ረመዳንን እንዴት በአግባቡ ልጠቀምበት ብላችሁ ተጨንቃችኋል?
👉🏼 ራሳችሁን መለወጥ ትፈልጋላችሁ?
እንግዲያውስ የብስራት ዜና እነሆ!
ሂዳያ በነሲሓ የረመዳን የታዳጊዎች ኮርስ
ለናንተ በሚመጥን!
ወደችሁ እንድትከታተሉት ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራረብ! የተዘጋጀ "የረመዳን ጉዞዬ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በኮርስ መልኩ ቀርቦላችኋል!
መጽሐፉ እናንተን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን። በውስጡ
👉🏼 ሐዲሦች
👉🏼 ጥያቄዎች
👉🏼 የእቅድ መጻፊያዎች
👉🏼 ራስን መገምገሚያ መጠይቆች እና መመዘኛ ጥያቄዎችን እንዲሁም የምስክር ወረቀት አካቶ ይዟል።
የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን በረመዳን 1433 ይቀርባል።
መጽሐፉን በማንበብ ኮርሱን በመከታተል በረመዳን አዲስ የለውጥ ጎዞ ጀምሩ…
መጽሐፉን ለማግኘት
👉🏼 በአልዐፊያ ትምህርት ቤቶች ሁሉም ቅርንጫፎች
👉🏼 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች አስራ ስምንት
👉🏼 ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ
👉🏼 አባ ጂፋር (የቀድሞ መርየም) መድረሳ
👉🏼 ቤተል ተቅዋ መስጂድ አካባቢ ባለው መድረሳ
👉🏼ቃሊቲ ኢሕሳን መድረሳ
👉🏼ፊሊ ዶሮ አካባቢ ኡማ መድረሳ
👉🏼አቃቂ ቢላል መስጂድ
በተጨማሪም
👉🏼 ግራር ነሲሓ መድረሳ
👉🏼 አንፎ ኢማሙ ነወዊይ ሒፍዝ ማዕከል
👉🏼ሎሚ ሜዳ ዐሊ መድረሳ
👉🏼 ስልጤ ሰፈር ሰላም መስጂድ
👉🏼 አብነት 26 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ እና አልፋሩቅ መድረሳ
👉🏼 ኮካ ቢላል መስጂድ
👉🏼አንፎ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
👉🏼 ወይራ ሰልማን አላፋሪስ መስጂድ
በክልል ከተሞች
👉🏼 ወሊሶ
👉🏼 ደሴ
👉🏼 ባህርዳር
👉🏼 አዳማ እና
👉🏼 ጉብሬ
👉🏼 እንዲሁም በተለያዩ ኢስላማዊ ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!
ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284
ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር፡፡
@nesihatv

የመሰረቶች ሁሉ መሰረት ስለሆነው
▪️አላህን ማወቅ እና
▪️ የተከበረውን የእዝነት ...ወርን እንዴት እንቀበለው? እንዴትስ እንጠቀምበት? በሚሉ ርዕሶች ይሆናል።
☑️ ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
🗓 ቅዳሜ መጋቢት 10፣2014
🕝 ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አህመድ መስጂድ ይሁን።
🕌 አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

🎊 እንዳያመልጣችሁ!
ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም
የተለመደው የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦
▪️ ስለተከበረው የእዝነት ወር አቀባበል እና ሌሎች ወሳኝ ርዕሶች ለመተዋወስ
🗓 እሁድ መጋቢት 18፣2014
🕝 ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢብኑ መስዑድ ይሁን።
🕌 አድራሻ: 18 አደባባይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ

Telegram
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት
✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም
✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች
معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية
(أديس أبابا – تأسيس 1436 هے)
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين»
👍ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት
✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም
✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች
معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية
(أديس أبابا – تأسيس 1436 هے)
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين»
👍ዳሩል ሀዲስ
🎊 ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም
የተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦
▪️እምነታችን እና
▪️ብዙዎች የተዘናጉባቸው ክልከላዎች
በሚሉ ወሳኝ ርእሶች ትምህርት አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።
☑️ ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
🗓 ቅዳሜ ሚያዝያ 8፣2014

መርከዛችንን በታህፊዝ አስተማሪነት ለረጅም አመታት ስታገለግል የቆየችው ኡስታዛ ነስራ መሀመድ በኢዕቲካፍ ላይ ሳለች ባጋጣሚ ወደ አኼራ ሄዳለች። አላህ መልካም ስራዋን እንዲቀበላት መጨረሻችንንም እንዲያሳምረው እንለምናለን።
ለቤተሰብዋ፣ ለጓደኞቿ እና ለመላው የመርከዙ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።
____
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት
T.me/darulhadis18
ለቤተሰብዋ፣ ለጓደኞቿ እና ለመላው የመርከዙ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን።
____
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት
T.me/darulhadis18
Telegram
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት
✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም
✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች
معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية
(أديس أبابا – تأسيس 1436 هے)
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين»
👍ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት
✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም
✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች
معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية
(أديس أبابا – تأسيس 1436 هے)
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين»
👍ዳሩል ሀዲስ
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
አስቸኳይ ጥሪ
በትናንትናው እለት በድንገተኛ ሞት ያጣናት እህታችን ኡስታዛ ነስራ ሙሀመድ ጓደኞች ልጆቿን ለመታደግና ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ከዚህ ቀደም አባታቸው ኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ ወደ አኼራ መሄዱ ይታወሳል። የወላጆቻቸውን ውለታ እና የቲምን በመደገፍ የሚገኘውን አጅር በማሰብ በነዚህ ታላላቅ ቀናት ድጋፍ እናድርግ።
በሴቶች ጀመዓ የተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት
1000473088413
Mishkat, Teqiya & Fethiya
___
ተንቢሃት
@tenbihat

እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ የሐጅ ወቅት በሰላም አደረሳችሁ ።
ሐጅ እስልምና ከተገነባባቸው ማእዘናት አምስተኛው ሲሆን አቅሙ የቻለ ሙስሊም በህይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ይህን የአላህን ቤት መጎብኘት የግድ ይለዋል።
እርሶስ አላህ በሰጦት ጊዜና ገንዘብ ይህን የአላህን ቤት ለመጎብኘት ተዘጋጅተዋል?? እንግዲያውስ የነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሐጅ አፈፃፀም ስርአት ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው ምን እንደሚመስል የምንማርበት ኮርስ ተዘጋጅቶ እርሶን ይጠብቃል።
፦ ጊዜው : ከሰኞ ግንቦት 1- 6 ከዝሁር ሶላት በኋላ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ
፦ አድራሻ : ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ሐጂ አህመድ መህሊ (ስልጤ) መስጂድ
፦ አዘጋጅ ፡ የሐጂ አህመድ መህሊ (ስልጤ) መስጂድ ወጣቶች ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር