💐ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም
ኑ! ስለ ዋና ካፒታላችንና ስለልጆቻችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
በአላህ ፈቃድ
▪️ዱንያ አኼራ ከኪሳራ ስለሚያድነው እምነታችን
▪️ስለ መልካም የልጆች አስተዳደግ
የምንማማርበትን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!
🗓
ቅዳሜ ሰኔ 11፣2014
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
🕌 አድራሻ
ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)
መልእክቱን ሼር እናድርገው።
@darulhadis18

🪴 የሁለት ዓለም ስንቅ! በአንድ አገልግል!
ልዩ የመድረክ ፕሮግራም!
ለእህቶች ብቻ!
💐10ሩን ቀናት እንዴት ለማሳለፍ አቅደሻል?
🌺 የትኞቹን?
💐 ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር የሆነው ዙልሒጃ አይደል?
🌺 አዎ!
💐 እና ታዲያ! አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አይደሉም?
🌺 እንዴታ!
💐 ኧረ! እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው እነዚሁ አስር ቀናት ናቸው።
🌺 አሁን ገባኝ!
💐 ታዲያ ከገባሽ እነዚህን አስርት ቀናት እንዴት በአግባቡ ተጠቅመሽ ማሳለፍ እንዳለብሽ ማወቅ አትፈልጊም?
🌺 ምን ጥያቄ አለው?
💐 እንግዲያውስ መጪው እሁድ ቀጠሮሽ ከእኛ ጋ ይሁን!
💐 በተጨማሪም
እምነትሽ መዳኛሽን ስብዕናሽን ዘውድሽን የሚዳሰሱ ርዕሶች ።
🗓እሁድ ሰኔ 26፣ 2014
⏱ከጠዋቱ 3:00 - 6:30
አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ
▫️ለሁለቱም ዓለም የሚጠቅምሽን ስንቅ ይዘሽ ትመለሻለሽ!
▫️ብታረፍጂ ይገርመኛል!
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

📢 የነገ የኢስላም ተስፋዎች !
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የክረምት ኮርስ!
ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ
✔️ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት!
✔️ኢስላም ለሴቶች የሰጠውን ክብር የሚያውቁበት!
🔸በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦
☑️ዐቂዳ
☑️ ፊቅህ
☑️ ተርቢያ (ሴቶችን የተመለከተ)
☑️ ሀዲስ
☑️ ተጅዊድ
🖌ለጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ እና መሠረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣል።
☑️ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ናቸው።
📆ከሐምሌ 11-ነሐሴ 30
🕘ጠዋት ከ3:00-6:30
የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 23-30
▪️ኮርሱ እንደተለመደው በአራቱም ጣቢያዎች ይሰጣል።
▫️ለበለጠ መረጃ:-
1.18 ማዞሪያ (አባጅፋር)
0967671891/0904366666
2.ቤተል
0911105653/0911375952
3. ስልጤ ሰፈር
0929197819/0912045679
4. ፉሪ
0911377547/0930491330
⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!
👆መልዕክቱን ሼር እናድርገው።

አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች!
ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!
👉የሚሰጡ ኮርሶች
🎯 ዐቂዳ
🎯 ፊቅህ
🎯 ተርቢያ እና
🎯ቁርኣን
▪️ዕድሜ ከ10 ዓመት በላይ
▪️የት/ት ሰዐት ከ3:00-6:30
▪️የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28
▪️የምዝገባ ቦታ፦18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
▪️ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ
1.ፍሊ ዶሮ አል-አፊያ ት/ቤት
2. ቤተል
ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!
ለበለጠ መረጃ፦
0912023190/09 65 91 95 23
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!
👉የሚሰጡ ኮርሶች
🎯 ዐቂዳ
🎯 ፊቅህ
🎯 ተርቢያ እና
🎯ቁርኣን
▪️ዕድሜ ከ10 ዓመት በላይ
▪️የት/ት ሰዐት ከ3:00-6:30
▪️የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28
▪️የምዝገባ ቦታ፦18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
▪️ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ
1.ፍሊ ዶሮ አል-አፊያ ት/ቤት
2. ቤተል
ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!
ለበለጠ መረጃ፦
0912023190/09 65 91 95 23
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
🪴 የሁለት ዓለም ስንቅ! በአንድ አገልግል!
ልዩ የመድረክ ፕሮግራም!
ለእህቶች ብቻ!
💐10ሩን ቀናት እንዴት ለማሳለፍ አቅደሻል?
🌺 የትኞቹን?
💐 ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር የሆነው ዙልሒጃ አይደል?
🌺 አዎ!
💐 እና ታዲያ! አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አይደሉም?
🌺 እንዴታ!
💐 ኧረ! እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው እነዚሁ አስር ቀናት ናቸው።
🌺 አሁን ገባኝ!
💐 ታዲያ ከገባሽ እነዚህን አስርት ቀናት እንዴት በአግባቡ ተጠቅመሽ ማሳለፍ እንዳለብሽ ማወቅ አትፈልጊም?
🌺 ምን ጥያቄ አለው?
💐 እንግዲያውስ መጪው እሁድ ቀጠሮሽ ከእኛ ጋ ይሁን!
💐 በተጨማሪም
እምነትሽ መዳኛሽን ስብዕናሽን ዘውድሽን የሚዳሰሱ ርዕሶች ።
🗓እሁድ ሰኔ 26፣ 2014
⏱ከጠዋቱ 3:00 - 6:30
አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ
▫️ለሁለቱም ዓለም የሚጠቅምሽን ስንቅ ይዘሽ ትመለሻለሽ!
▫️ብታረፍጂ ይገርመኛል!
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
ልዩ የመድረክ ፕሮግራም!
ለእህቶች ብቻ!
💐10ሩን ቀናት እንዴት ለማሳለፍ አቅደሻል?
🌺 የትኞቹን?
💐 ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሐጅ ወር የሆነው ዙልሒጃ አይደል?
🌺 አዎ!
💐 እና ታዲያ! አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አይደሉም?
🌺 እንዴታ!
💐 ኧረ! እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው እነዚሁ አስር ቀናት ናቸው።
🌺 አሁን ገባኝ!
💐 ታዲያ ከገባሽ እነዚህን አስርት ቀናት እንዴት በአግባቡ ተጠቅመሽ ማሳለፍ እንዳለብሽ ማወቅ አትፈልጊም?
🌺 ምን ጥያቄ አለው?
💐 እንግዲያውስ መጪው እሁድ ቀጠሮሽ ከእኛ ጋ ይሁን!
💐 በተጨማሪም
እምነትሽ መዳኛሽን ስብዕናሽን ዘውድሽን የሚዳሰሱ ርዕሶች ።
🗓እሁድ ሰኔ 26፣ 2014
⏱ከጠዋቱ 3:00 - 6:30
አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ
▫️ለሁለቱም ዓለም የሚጠቅምሽን ስንቅ ይዘሽ ትመለሻለሽ!
▫️ብታረፍጂ ይገርመኛል!
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
📢የኪታብ ቂርዓት ይፈልጋሉ?!
✅እምነት የሁለት ዓለም አንጡራ ሀብት ነው!
✅ትክክለኛ ኢስላማዊ እምነትን ጠብቆ ማቆየትና ለቀጣይ ትውልድ ማሻገር ደግሞ የትውልድ አማና ነው!
ኑ! ከመጤና ሰርጎ ገብ አስተሳሰቦች ራሳችንንና ማህበረሰባችንን እናድን!
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ
▫️አንድም መንገድ የሳቱ ጠርዝ የረገጡ ቡድኖችን አቋም አውቀው ይጠነቀቃሉ፤
▫️አንድም የትክክለኛውን ጎዳና ጠንቅቀው አውቀው በአላህ ፈቃድ ፀንተው ይጓዛሉ!
የኪታቡ ስም: ዶላለቱል አሕባሽ
ትምህርቱ የሚሰጠው: ከሐምሌ 18 ጀምሮ
ቀን: ከሰኞ እስከ ሐሙስ
ሰዓት: ከ7:30 - 9:00
ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
አባ ጅፋር መስጂድ ጎን (የቀድሞ መርየም መድረሳ)

Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ 🪴 || NesihaTv
ወቅቱ ክረምትና የረፍት ጊዜ እንደመሆኑ መጠን
🎯 ወላጆች ልጆቼ ጊዜያቸውን በምን ያሳልፉ ይሆን? የዲን ትምህርት የት ላስተምራቸው? ብለው የሚጨነቁበት ነው።
🎯 ልጆችም በፊናቸው የትና በምን እንደሚያሳልፉ የሚብሰለሰሉበት ወቅት ነው!
እነሆ! ይህን ጭንቀታችሁን የምታቃልሉበት መፍትሄ ይዘን ከተፍ ብለናል!
ክረምቱን የዲን ዕውቀት ስንቅ የምትሰነቁበት ልዩ ገፀ በረከት!
🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ!
በአካል ሄደው መማር ለማይችሉ ዕድሜያቸው ከ8 -13 ላሉ ታዳጊዎች የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ አዲስ የክረምት ኮርሰ በነሲሓ ቲቪ!
📚 ይህ ኮርስ ለታዳጊዎች እንዲሆን ታስቦ ቀለ ባለና ልዩ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ለኮርሱ መስጫ አጋዥ መጽሐፍም ተሰናድቷል።
መጽሐፉ በውስጡ የዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ ትምህርቶችን ከመመዘኛ ጥያቄዎችን ጋር አካቶ ይዟል።
የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን ይቀርባል።
📚 መጽሐፉን፦
ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ እና
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ማግኘት ትችላላችሁ!
ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
09 30 484284
አዘጋጅ፦ ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር!
@nesihatv

🎀 ልዩ የዳዕዋ መድረክ ለእህቶች ብቻ!
በወርሀ ዙልሒጃ አንድ ብሎ የጀመረው ልዩ የዳዕዋ መድረካችን እንዳማረበት ሊቀጥል በቀጠሯቸን መሰረት እነሆ ቁጥር ሁለት ደረሰ።
💐 ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ተሰናድተው እናንተን እየጠበቁ ነው።
በእለቱ የሚዳሰሱ ርዕሶች
🌺 ዐሹራ
🌺 እምነታችን
🌺 ሴቶችና ኢስላም
💐 በተጨማሪም
መነባንቦች ይቀርባሉ
🗓እሁድ ነሀሴ 1፣ 2014
⏱ከጠዋቱ 3:00 - 6:30
አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንጻ አዳራሽ
▫️በራስ ድግስ አይቀርም! አይረፈድም!
⚠️ መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!

Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ
ከሰኞ ነሐሴ 02/2014 ዓ.ል ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ
🍂ዘወትር ከሰኞ- ሀሙስ ከጠዋት 02፡30- 6፡30
አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱረህማን መስጂድ
የሚሰጡ ኮርሶች፡-
✔️ መንዙመቱል ሃኢያ(ዓቂዳ ) እና ተስሪፉል ዒዝይ(ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
✔️ ሙተሚመቱል አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
ከሰኞ ነሐሴ 02/2014 ዓ.ል ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ
🍂ዘወትር ከሰኞ- ሀሙስ ከጠዋት 02፡30- 6፡30
አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱረህማን መስጂድ
የሚሰጡ ኮርሶች፡-
✔️ መንዙመቱል ሃኢያ(ዓቂዳ ) እና ተስሪፉል ዒዝይ(ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
✔️ ሙተሚመቱል አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የወጣት ወንዶች ልዩ ኮንፈረንስ
ነሲሓ ወጣቶችና ታዳጊዎችን አስመልክቶ በአይነቱ ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ አሰናድቷል
በእለቱ የሚሰናዱ ፕሮግራሞች
☞ዐቂዳና ቁሳዊነት በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
☞መዝናናትና መደሰት በሸሪዓ ሚዛን ዐብዱረዛቅ ፈረጃ
በሌሎች ዳዒዎችና ባለተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
☞ አስተማሪ መጣጥፍ በዶክመንተሪ መልኩ
☞ "የነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ድንቅ ፅናት" ልዩ በሆነ አቀራረብ
ፒያሳ በሚገኘው በኸሊፋ አዳራሽ
ነሓሴ 15 2014
መግቢያ በነፃ
ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
የፕሮግራሙ መግቢያ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ መፅሀፍት፣ ጣፋጭ ምግቦች መጠጦች በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርባሉ

🎊 እንዳያመልጥሽ
ሴቶች ለሴቶች የሙሀደራ ፕሮግራም
በተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦
▪️እምነታችን
▪️የልብ በሽታዎች እና መድሀኒታቸዉ
እንዲሁም አስተማሪ መነባንብ ይቀርባል።
☑️ ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
🗓 ቅዳሜ ነሐሴ 14፣2014
🕝 ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አህመድ መስጂድ ይሁን።
🕌 አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!
https://www.tg-me.com/darulhadis18

📢📢ደረሰ❗️
🛣 ነሲሓ የወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ
ወጣት የነብር ጣት! የዲኑ የጀርባ አጥንት!
ታዳጊ እና ወጣት ወንዶችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ድንቅ ኮንፈረንስ!
በዕለቱ የተለያዩ ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱ ሲሆን
🔑 ዐቂዳ እና ቁሳዊነት
የቁሳዊነት ጭለማ በእምነት ብርሃን የሚገፈፍበት። ዘመን አይሽሬ ኢስላማዊ መፍትሄ የሚሰጥበት።
📌 በአንጋፋው ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
🎙 መዝናናት እና መደሰት በሸሪዓ ሚዛን
መዝናናት ምንድን ነው? እውን ኢስላም መዝናናትና መደሰትን ከልክሏል? እና መሰል ጥያቄዎች ከመድረኩ መልስ ያገኛሉ!
🎙 ለወጣቶች በወጣቱ ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ፈረጃ
በተጨማሪም
በሌሎች ዳዒዎች እና ባለ ተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!
እንዲሁም:
☞ልዩ ዶክመንተሪ
☞ "የነብዩላህ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ድንቅ ፅናት" ልዩ በሆነ አቀራረብ ተካቷል።
🧭 ፒያሳ በሚገኘው ኸሊፋ አዳራሽ
📆 ቀን: እሁድ ነሐሴ 15 / 2014
🕰 ከጠዋቱ 3:00 - 6:30
🪟 መግቢያ በነፃ
⚠️ከእናንተ የሚጠበቀው ማስታወቂያውን ያልሰማ ወንድማችሁን ይዞ መምጣት ብቻ!

💐ሴቶች ለሴቶች ልዩ የክረምት የኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም በአንተነህ አዳራሽ
💎 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አስተባባሪነት በአራት ጣቢያዎች ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የነበረውን ኮርስ መጠናቀቅ አስመልክቶ የተዘጋጀ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም
❶ የእውቀት አስፈላጊነት በፈተና ዘመን
❷ እኛና ዱንያ
በተጨማሪም አስተማሪ ግጥሞች ይቀርባሉ።
📅 ጁሙኣ ጷግሜ 4/2014
⌚️ ከጠዋቱ 3፡00 - 6:30
🏫 አየር ጤና በሚገኘው አንተነህ አዳራሽ
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!
https://www.tg-me.com/darulhadis18
💎 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አስተባባሪነት በአራት ጣቢያዎች ለታዳጊና ወጣት ሴቶች ሲሰጥ የነበረውን ኮርስ መጠናቀቅ አስመልክቶ የተዘጋጀ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም
❶ የእውቀት አስፈላጊነት በፈተና ዘመን
❷ እኛና ዱንያ
በተጨማሪም አስተማሪ ግጥሞች ይቀርባሉ።
📅 ጁሙኣ ጷግሜ 4/2014
⌚️ ከጠዋቱ 3፡00 - 6:30
🏫 አየር ጤና በሚገኘው አንተነህ አዳራሽ
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!
https://www.tg-me.com/darulhadis18
“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”
📌 ታላቅ የምስራች ለኢስላማዊ እውቀት ፈላጊ ሴቶች በሙሉ
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርቶችና የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ ኢንስቲትዩት እድሜያቸው ከ15 አመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የዲን ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው
⚫️የትምህርት ቀናት እና ሰአት አማራጮች
🔅በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ
▪️ከሰኞ-ጁሙኣ
*የሁለት አመት የተምሂዲ የሰርተፊኬት ፕሮግራም
*የቁርአን ንባብና መሰረታዊ የዲን ትምህርት
▪️ቅዳሜ ብቻ=የኪታብ ቂረኣ
🔅በከሰአቱ ክፍለ ጊዜ
▪️ከሰኞ- ጁምኣ =ቁርአንና ኪታብ
▪️ከሰኞ- ሀሙስ =የኪታብ ቂረኣ
▪️ቅዳሜ= የኪታብ ቂረኣ
🔅ከአስር በኃላ
▪️ከሰኞ- ጁምኣ=ቁርአንና ኪታብ
⚠️የሚሰጡት ትምህርቶች ቁርአን ያልቀሩ እና ጀማሪ የኪታብ ተማሪዎችንም የሚያካትት ይሆናል።
🔘 ምዝገባው ነባር ተማሪዎችም ይመለከታል።
▪️መመዝገቢያ 300ብር
🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ ከመስከረም
4 - 6/2015
⏱የምዝገባ ሰአት ከ3:00_7:00
🕌 የምዝገባ ቦታ፦ ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ የሚገኘው አባጅፋር መስጂድ ከሴቶች መግቢያ በር ፊት ለፊት
(የቀድሞው መርየም መድረሳ)
☎️ ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር 0904 36 66 66
ወይም 0967 67 18 91 ይደውሉ
⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ ከአጅሩ እንቋደስ!

አንሷር የቁርአን ሂፍዝ ማእከል ምርቃት
https://www.tg-me.com/darulhadis18
https://www.tg-me.com/darulhadis18
“አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል”
📢የምስራች ቤተልና አካባቢው ለምትገኙ ሴቶች
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሐዲሥ የሸሪዓ ትምህርቶችና የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ ኢንስቲትዩት ቤተል ቅርንጫፍ ለሴቶች ልዩ የዲን ኮርስ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።
በጠዋቱ ክፍለጊዜ
➪መሰረታዊ የዲን ኪታቦች
➪የቁርአን ንባብ
➪የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት
በሁለት ደረጃ ይሰጣል።
ከአስር በኋለ
➪ የቁርአን ንባብ
➪ የኪታብ ትምህርት
🗓 የምዝገባ ጊዜ፦ከሰኞ መስከረም 9— ሀሙስ 12 /2015
የመመዝገቢያ ሰዐት ከ3:30— 7:00
🕌 የምዝገባ ቦታ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
☎️ ለበለጠ መረጃ፦ 👇
0911062499
0913840323
⚠️ምዝገባው ነባሮችንና አዲስ ጀማሪዎችንም ያጠቃልላል።
ዳሩል ሀዲስ

አስቸኳይ ጥሪ ‼️
ባሳለፍነው ረመዷን ዐሽረል አዋኺር ላይ በድንገተኛ ሞት ያጣናት የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ኡስታዛ የነበረችው ነስራ ሙሐመድ ጓደኞች ልጆቿን ለመታደግና ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመራችን ይታወሳል። ከዚህ ቀደም አባታቸው ኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ ወደ አኼራ ሄዷል።
ከዚህ አስከፊ ሀዘን ቡኋላ እነዚህ የቲም ልጆች በአያታቸው ጥላ ስር ይኖሩ ነበር። የአሏህ ፈቃድ ሆኖ አያታቸውም ወደ ማይቀረው አኼራ ተጉዘዋል። በመሆኑም ለእነዚህ የቲም ልጆች ከወላጆቻቸው ድንገተኛና ተከታታይ ሞት ቡኋላ የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግና ማረፊያ የሚሆናቸውን ቤት ለመግዛት ከፍተኛ ርብብር እየተደረገ ነው።
በዚህ ሂደት ላይ አምስት ሚሊየን ብር የሚሸጥ ቤትን የቲም በመሆናቸው ምክንያት በትብብር በሶስት ሚሊየን ብር ብቻ እንዲገዛላቸው ቅናሽ ተደርጎ ይህን ብር ለመሙላት አሁን የጎደለው 500,000 ብር ብቻ ነው።
ስለዚህ ይህን የጎደለውን መጠን ሁላችንም የአቅማችንን በመለገስ የዚህ የማይነጥፍ ምንዳ ተቋዳሽ ለመሆን እንረባረብ።
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"እኔና የቲምን የሚንከባከብ በጀነት ውስጥ ጎረቤት ነን።" 🗞ሙስሊም
የወላጆቻቸውን ውለታ እና የቲምን በመደገፍ የሚገኘውን አጅር በማሰብ በዚህ ታላቅ ምፅዋት ላይ ድጋፍ እናድርግ።
በሴቶች ጀመዓ የተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት
1000473088413
ፈትህያ፣ሚሽካትና ተቂያ
ለበለጠ መረጃ 0904366666/
0911167100
👆ሼር አድርጉት

ልዩ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ዝግጅት በሳፋሪ ሞል
በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
1, በልጆች የሚቀርቡ ልዩ ዝግጅቶች
2, ሙሀደራ
3, የሽልማትና የሰርተፊኬት ፕሮግራም
ተጋባዥ እንግዶች
🎤 ኡስታዝ ኢልያስ አወል
🎤 ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
👉 መድረኩን በመምራት
🎤🎤 ኢድሪስ ሙሀመድ ይጠብቃችኋል።
🗓 እሁድ መስከረም 15/2015
⌚️ ከጠዋቱ 02:30 — 07:00
👉 ለሴቶች ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል ፤
🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr

ኑ! ስለ ዋና ካፒታላችንና ስለ ራሳችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
በአላህ ፈቃድ
▪️ዱንያ አኼራ ከኪሳራ ስለሚያድነው እምነታችን
▪️ስለ ጓደኛ አመራረጥ
የምንማማርበትን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!
____
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንድህ አሉ "አንድ ሰው በጓደኛው ዲን (ሃይማኖት) ላይ ነው ።
አንዳችሁ ማንን ጓደኛ አድርጎ መያዝ እንዳለበት ይመልከት ።"
🗓 ቅዳሜ መስከረም 14 ፣2015
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
🕌 አድራሻ
ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)
መልእክቱን ሼር እናድርገው።
@darulhadis18
ኑ! ስለ ዋና ካፒታላችንና ስለ ራሳችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!
በአላህ ፈቃድ
▪️ዱንያ አኼራ ከኪሳራ ስለሚያድነው እምነታችን
▪️ስለ ጓደኛ አመራረጥ
የምንማማርበትን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!
____
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንድህ አሉ "አንድ ሰው በጓደኛው ዲን (ሃይማኖት) ላይ ነው ።
አንዳችሁ ማንን ጓደኛ አድርጎ መያዝ እንዳለበት ይመልከት ።"
🗓 ቅዳሜ መስከረም 14 ፣2015
⏱ከጠዋቱ 3:00-6:30
🕌 አድራሻ
ኢማሙ አህመድ መስጂድ
(አለም ባንክ)
መልእክቱን ሼር እናድርገው።
@darulhadis18
Forwarded from Abujunaid
ነሲሓ ቲቪን ለማሻገር በ#_ነሲሓ_ቲቪ_1000 እንሳተፍ!
የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም
ከ1000 ጀምሮ የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ። ባረከላሁ ፊኩም
– ንግድ ባንክ 444
ወይም 1000145615929
– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001
– አቢሲኒያ ባንክ 73169062
– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638
– ዘምዘም ባንክ 7122
– አዋሽ ባንክ 01410844116300
https://www.tg-me.com/nesihatv
የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም
ከ1000 ጀምሮ የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ። ባረከላሁ ፊኩም
– ንግድ ባንክ 444
ወይም 1000145615929
– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001
– አቢሲኒያ ባንክ 73169062
– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638
– ዘምዘም ባንክ 7122
– አዋሽ ባንክ 01410844116300
https://www.tg-me.com/nesihatv