Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ታላቅ የነሲሓ ቤተሰቦች ኮንፈረንስ በጅማ ከተማ ዶሎሎ ሆቴል አዳራሽ
❶ በቁርአንና ሱና ጥላ ስር
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
❷ ዳዕዋ ወደ ተውሒድ
ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
❸ ኢስላማዊ ወንድማማችነት
ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
በእለቱ ምሽት ላይ በተለያዩ መስጂዶች ሙሀደራ ይደረጋል
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.tg-me.com/merkezuna
❶ በቁርአንና ሱና ጥላ ስር
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
❷ ዳዕዋ ወደ ተውሒድ
ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
❸ ኢስላማዊ ወንድማማችነት
ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
በእለቱ ምሽት ላይ በተለያዩ መስጂዶች ሙሀደራ ይደረጋል
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.tg-me.com/merkezuna
Telegram
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
🌕 ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም 🌕
🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 26 / 2015 ዐ.ል
🕰 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🟩 በሸይኽ አሕመድ ኣደም
እና
🟩 በኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጅ ዙመካን
🕌 በአባጅፋር (አቡ ሁረይራ) መስጂድ
🎯 ከጦርኃይሎች ወደ 18 አደባባይ በሚወስደው መንገድ
🫵 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🫵

📢የማይቀርበት ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም
🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 10 / 2015 ዐ.ል
🕰 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🟩 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
🟩 በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ
🕌 አብነት አካባቢ በሚገኘው ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ
⭐️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ⭐️
🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 10 / 2015 ዐ.ል
🕰 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🟩 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
🟩 በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ
🕌 አብነት አካባቢ በሚገኘው ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ
⭐️ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ⭐️
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ኩኑዝ የማንነት እነጻ
"هَٰذَا بَيَانٌ لِّلنَّاسِ وَهُدًى
وَمَوْعِظَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ"
ልዩ የሙሀደራ መድረክ
በአዲሱ ነሲሃ መስጂድ
❶ የሰለፎች ብሩህ ፋና
በኡስታዝ አቡ ጁነይድ (ሳላህ አህመድ)
❷ ወደ አላህ እንመለስ
በኡስታዝ ሁሴን አለሙ
🗓እሁድ መጋቢት 17፣2015
⏰ከጠዋቱ 3:00
🕌18 ማዞሪያ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ ቅጥር ግቢ

የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ተባረክ (ጀርመን) መስጅድ በኡስታዝ አሕመድ ኣደምና በኡስታዝ አማን ኢብራሂም የሚሰጥ የሙሐዸራ ፕሮግራም ስላለ ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
📢ነገ ተጋብዛችኋል(ለሴቶች)
🌼ልዩ የረመዳን ትምህርት🌼
📮በእለቱ የሚዳሰሱ ርእሶች ፦
❶ እምነታችን
❷ ተውባ
🗓ቀን ቅዳሜ መጋቢት 23 ፣2015
🕘ጠዋት ከ3:00-6:30
🕌 አድራሻ
☞ቤተል አደባባይ ከተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ
☞ለተጨማሪ መረጃ
☎+251911062499 ይደውሉ
መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን❗️
✔️ዳሩል ሀዲስ ቤተል ቅርንጫፍ
https://www.tg-me.com/darulhadis18

ሜሽ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
📢ሴቶችና የሴት ሀላፊዎች ሊያደምጡት የሚገባ
❓ቅንድብን ቅርጹን በቀለም ማስተካከል ያለው የሸሪኣ ፍርድ
📌ለእህቶች መልእክቱ ይደርስ ዘንድ ሼር እናድርገው።
❓ቅንድብን ቅርጹን በቀለም ማስተካከል ያለው የሸሪኣ ፍርድ
📌ለእህቶች መልእክቱ ይደርስ ዘንድ ሼር እናድርገው።
📢ነገ ተጋብዛችኋል(ለሴቶች)
ቅዳሜ መጋቢት 30 ፣2015
✅ስለ ተፈጠርንበት አላማ
እና
✅በዲን ላይ ስለ መፅናት የምንመካከርበት ልዩ መድረክ
🕘ጠዋት ከ3:00-6:30
🕌 በአቡበከር ሲዲቅ መስጂድ
አድራሻ:- ከቤተል አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ባለው ፒች ካፌ ገባ ብሎ
⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን❗️
🌸✿❁࿐❁✿🌸
ቅዳሜ መጋቢት 30 ፣2015
✅ስለ ተፈጠርንበት አላማ
እና
✅በዲን ላይ ስለ መፅናት የምንመካከርበት ልዩ መድረክ
🕘ጠዋት ከ3:00-6:30
🕌 በአቡበከር ሲዲቅ መስጂድ
አድራሻ:- ከቤተል አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ ባለው ፒች ካፌ ገባ ብሎ
⚠️መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን❗️
🌸✿❁࿐❁✿🌸
Forwarded from ነሲሃ ቲቪ Fund Rise
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የዒድ መልእክት ለታዳጊዋች ከነሲሓ ቲቪ
ከላይ ከተጠቀሱት ከሶስቱ አንዱን ሃዲስ መርጣቹ የዒድ መልእክት ከ ሁለት ደቂቃ ሳይበልጥ እንድታስተላልፉ ተጋብዛቹሃል።
መልእክቱን ሼር በማድረግ ልጆችን እናስትፍ !
ከላይ ከተጠቀሱት ከሶስቱ አንዱን ሃዲስ መርጣቹ የዒድ መልእክት ከ ሁለት ደቂቃ ሳይበልጥ እንድታስተላልፉ ተጋብዛቹሃል።
መልእክቱን ሼር በማድረግ ልጆችን እናስትፍ !
📣አስደሳች ዜና ለወላጆች
ክረምት እየደረሰ ነው…
ልጆችዎ ጊዚያቸውን የት? እንዴት? በምን ሁኔታ እንደሚያሳልፉ ካሁኑ ጭንቅ ብሎዎታል?
አያስቡ መፍትሄው እኛ ጋር አለ! ይሎታል በኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳረል ሐዲሥ ኢስቲትዩት።
የረጅም ዓመታት የማስተማር ልምድ ባላቸው ዕንቁ ኡስታዞቻችን ታግዘን ለ2015 የክረምት ወራቶች በአምስት ደረጃዎች የተከፋፈለ ልዩ የክረምት ኮርሶችን ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች በተመላላሽና አዳሪ ያዘጋጀን መሆናችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
በሁለቱም ፆታዎች ዕድሜያቸው ከ 11 እስከ 20 ያሉ መሳተፍ ይችላሉ!
ምዝገባ ተጀምሯል!
የምዝገባ ቦታ፦ 18 አካባቢ በሚገኘው የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ዋና ቢሮ
ጁሙዓን ጨምሮ ከ 3:00 - 10:30
ለበለጠ መረጃ፦
ለወንድ ተመዝጋቢ
0972 75 75 75
ለሴት ተመዝጋቢ
0904 36 66 66
0967 67 18 91
⚠️ አዳሪ ለወንዶች ብቻ ነው!
ቀድመው ልጆቸዎን በማስመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ክረምቱን በኢብኑ መስዑድ ያሳልፉ!

ክረምቱን በኢብኑ መስዑድ
🌸ልዩ የሴቶች የክረምት ኮርስ🌸
﴿ يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ ﴾المجادلة 11
‹‹አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡›› አል-ሙጃዲላህ 11
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋና የሸሪዓ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት እድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ያሉ ታዳጊና ወጣት ሴት ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች ተቀብሎ በክረምት ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል።
በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች
▪️ዐቂዳ ▪️ ፊቅህ
▪️ ሀዲስ ▪️ተርቢያ
▪️ቁርአን
ለጀማሪዎች የቁርአን ንባብ እና መሰረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣሉ፡፡
የትምህርት ቀንና ሰዐት፡-
ዘወትር ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
ከ3፡00 -6፡30
እንዲሁም እድሜያቸው ከ15 -20 ለሆኑ መሰረታዊ የዲን ትምህርቶች የተማሩ፣ ዐረብኛ ቋንቋን ማንበብና መረዳት ለሚችሉና ፈተና ማለፍ ለሚችሉ ልዩ የሆነ ኮርስ ከ3፡00 -10፡00 ሰዐት አዘጋጅቶላቸዋል፡፡
☎️ለበለጠ መረጃ
✅ለ18 ማዞሪያ
0967671891
✅ለቤተል
0913840323/ 0911692377
✅ለፉሪ
0965405072 /0911909363
✅ለስልጤ ሰፈር
0929197819

Forwarded from 🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
10ቱ የዙልሒጃ ቀናት.pdf
333.4 KB
🗞 ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት
✍ ዝግጅት፦ አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ህዳር 2004
🔗 የፅሁፉ ሊንክ
https://d1.islamhouse.com/data/am/ih_articles/single/am_Virtues_of_the_Ten_Days_of_Dhul_Hijjah.pdf
🔗 telegram Share Link
https://www.tg-me.com/abujunaidposts/374
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts

ተውሒድ እና የሐጅ ፍሬዎች
ኡስታዝ ሳላሕ አህመድ እና ኡስታዝ ጣሀ አሕመድ
🔖 ተውሒድ እና የሐጅ ፍሬዎች
🎙 አቡጁነይድ እና ጣሀ አህመድ
በ 2002 በጃሊያ አዳራሽ የቀረበ
🔗 Share Link
https://www.tg-me.com/abujunaidposts/219
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🎙 አቡጁነይድ እና ጣሀ አህመድ
በ 2002 በጃሊያ አዳራሽ የቀረበ
🔗 Share Link
https://www.tg-me.com/abujunaidposts/219
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.10
ልዩ የክረምት የኪታብ ቂራአት
📌 ከእሮብ ሐምሌ 19/2015 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ለተከታታይ አራት ሳምንታት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ
1‐ «አል‐ዐቂደቱ አል‐ዋሲጢያህ»
(የዐቂዳ ትምህርት)
— በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
2‐ «ተስሪፍ አል‐ዒዝዚ»
(የዐረብኛ ሶርፍ ትምህርት)
— በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ
ቦታ:– 18 አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
________

አስደሳች ዜና ለቁርኣን ሒፍዝ ፈላጊዎች!
ኢስላማዊ ዕውቀትን ለሁሉም ማህበረሰብ ለማዳረስ ለረጅም ዓመታት ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እነሆ ለ2016 የበጋ የተመላላሽ ትምህርት ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል።
ትምህርቱ የተዘጋጀው ለማን ነው?
ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ላሉ ታዳጊ ወንዶች
የትምህርቱ ይዘትስ?
ቁርኣን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የዲን ትምህርት
የትምህርት ሰዓቱስ? ከጥዋቱ 2:00 – መግሪብ
መቼ ይጀምራል? መስከረም 2016
የምዝገባ ጊዜ : ከነሀሴ 5 – 15 2015
ወላጆች ልጆችዎን በጊዜ በማስመዝገብ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ታግዘን ልጆችዎን
በኢስላማዊ ዕውቀትና ተርቢያ አናንፃለን!
ለበለጠ መረጃ: 09 12 02 31 90 / 09 46 46 68 46
የምዝገባ ቦታ: 18 አካባቢ በሚገኘው የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ዋና ቢሮ
________
@Merkezuna

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📢ነገ ተጋብዛችኋል
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
የታዳጊዎች የአዳሪ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም
⭐️ምክር ለወላጆች
በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ
⭐️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
🗓 እሁድ ነሀሴ 14፣2015
⏰ከጠዋቱ 3:00
🕌18 አካባቢ በሚገኘው መርከዝ
https://www.tg-me.com/darulhadis18
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
የታዳጊዎች የአዳሪ የክረምት ኮርስ መዝጊያ ፕሮግራም
⭐️ምክር ለወላጆች
በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ
⭐️በተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
🗓 እሁድ ነሀሴ 14፣2015
⏰ከጠዋቱ 3:00
🕌18 አካባቢ በሚገኘው መርከዝ
https://www.tg-me.com/darulhadis18