Telegram Web Link
Fusca Itimar

የኢቲማር ቮልስ ሞዴል በከፊል ይህንን ይመስላል፣ ኢትዮጲያ ውስጥ ይህ ሞዴል አጋጥሟችሗል?

@deromzenderom
3
የተመረጡ መኪኖችን እንደዚህም የሚያስቀምጥ ሰው አለ ደስ ሲል


#deromzenderom #volkswagenethiopia #fusca

@deromzenderom
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጥምቀት ሎሚ 🍋 መስለን
አንገናኝም ወይ?

እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

@deromzenderom
👍1
ይሄንን ታውቃላችሁ? ቮልስዋገን ፋብሪካው የ1950 ምርቶቹ ላይ በጭስ ማውጫ ላይ በሚገጠም እንደ ውሀ ጎማ ባለ ማስተላለፊያ እንደ ቫኪዩም ክሊነር የሚያገለግል ፈጠራ እንደነበረው 🤔😊

@deromzenderom
👍6😁1🤯1🤣1
2025/07/12 01:08:21
Back to Top
HTML Embed Code: