በቱርክ ሀገር የሚገኝ የቮልስዋገን ቢትል፣ ኮምቢ፣ ካርማንጊያ እና ሌሎችም የድሮ ቮልስ ብራንድ ስፔርፓርት መሸጫ።
Libcan Store Phone Number: 0017789386362
@deromzenderom

😱4👍3
ይህንን ታውቃላችሁ?
ሁሉም ሀገር ቮልስ ቢትል የየራሱ ስያሜ አለው፣ ብራዚል ሀገር "Fusca/ፉስካ" የሚል መጠሪያ ሲኖረው አሁንም ድረስ የተለያዩ የኮምቢ እና ቢትል መለዋወጫ መኪናውን ጨምሮ በብዛት ይመረታል፣ ቮልስ ቢትም እጅግ ከላቲን ሀገር ሜክሲኮ ቀጥሎ በጣም ብዙ ተጠቃሚ ያለበት ሀገር ብራዚል ነው። የብራዚል ቮልስ በመባልም እኛ ሀገር ይታወቃሉ።
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት "ፉስካ ኢቲማር" ወይም የኢቲማር ቮልስ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ቮልስ ካምፓኒ በፈረንጆች 1993 ዓም ማምረት ካቆመ በሗላ፣ በብራዚል ፕሬዝዳንት እራሳቸውም ይገለገሉ ስለነበር ለቮልስ ድርጅት በድጋሚ ተሻሽሎ እንዲመረት ብዙ ከሰሩ በሗላ ይህ መኪና በድጋሚ ለ6 አመት መመረት ቀጠለ አሁንም ብራዚላውያን አብዝተው የሚወዱተወ መኪና ነው እኛ ከምናውቀው ቮልስ ይለያል በምን?
1) የፈረስ ጉልበቱ ከ1600 ይበልጣል
2) ሁለት ካርቦራተር አለው
3) መቀመጫዎቹ እጅግ ይለያሉ ዘመናዊም ይመስላሉ
4) መሪ የቮልስዋገን ጎልፍ እና የፖርሽ መሪ የተገጠመለት ነው
6) የሗላ ፍሬቻው በተለምዶ አፍሮ/ Super Beetle የምንለው ሰፊ ፍሬቻ አለው
7) የፊትለፊት እና የሗላ መጋጫ Bumper ቀለም ከመኪናው ጋር አንድ አይነት ነው ክሮም አይደለም
8) የመኪና ጎማ ስር ያለው ፈረፋንጎ ቀለም እና ከፍታ ይለያል
9)አንድ ጭስ ማውጫው ያለው፣ ክሮም የሌለው እና ቦታውም ዞር ያለ ነው
10) የጀርባ ሞተር ኮፈን ላይ የቮልስ ምልክት ሎጎ አለው
11)ኮንቨርተብል ወይንም ጣራው ተከፋች በተመሳሳይ ተመርቷል
እነዚህ እና የመሳሰሉ ልዩነቶች አሉት

❤3👍3