Telegram Web Link
1967 GC Addis Ababa Piazza

አዲስ አበባ ፒያሳ፣ አራዳ ጊዮርጊስ ወረድ ብሎ ባቅላቫ ቤት፣ አያሌው ሙዚቃ ቤት ሳይደርስ

#አዲስአበባ #addisababa #ethiopia

@deromzenderom
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏!!

@deromzenderom
1972 These Volkswagens sitting at Terminal Island in Los Angeles, California

@deromzenderom
መልካም የስራ ሳምንት 🔺

@deromzenderom
ከየትኛውም የአዲስ አበባ እድገት/አመሰራት/ታሪክ ጋር ምንጊዜም በፎቶ የማትጠፈው "ድሮም ዘንድሮም" የሚል ስያሜ እንዲሰጥ ምክንያት የሆነች፣ የብዙ ግለሰብ ዘመድ/ቤተሰብ/ጓደኛ/ጎረቤት የነበረችው በአንድም በሌላም መንገድ የሀዘንም የደስታም ተካፋይ አድራሽ፣ የወሊድም፣ ልደትም፣ የሰርግ የቀብርም ደራሽ አሁንም ድረስ ያለችው የጀርመን ረቂቅ ኢንጅነሪንግ ጥበብ ውጤት የሆነችው ቮልስዋገን መኪና ሁሌም ድንቅ ነች፣ ስንወዳት በምክንያት ከነታሪኳ ነው። ይህ ፎቶ በ1946 ዓም በአፄ ሀይለስላሴ ዘመን የተነሳ ፎቶ ነው።

25th Anniversary Of Haile Selassie Of Ethiopia Coronation. General Scenes In Addis Ababa Decorations For The Silver Jubilee. 1955GC

#deromzenderom #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

@deromzenderom
Karma Ghia በምርት ላይ

@deromzenderom
「 Utilizing Digital Marketing to scale business 」

ዲጅታል ማርኬቲንግን በቲክቶክ በአግባቡ በመጠቀም፣ እራስብ ለትክክለኛ በብራንዲንግ ባለሙያ በማሰረሰት፣ 2024 የመጣውን ትሬንድ ቪድዬ ፕሮዳክሽን እና ኤዲቲንግ በማሟላት በትክክል ተጠቅሞ እና ኢንቨስት አድርጎ ውጤት ያመጣ ወጣት ቢኖር ብርሀኑ አል አደም ነው።

ብርሀኑን የማውቀው የዛሬ 3 አመት በፊት ሲሆን በድሮም ዘንድሮም ወዳጅነት ያገናኘኝ ነው፣ ስንተዋወቅ ትንሽ ስፔርፓርት ነበረው በቲክቶክ Content Create በማድረግ አሁን ባለጋራዥ ሆኗል። የቲክቶክ አካውንቱን ብትመለከቱ የሰራቸው ቪድዬዎች ኳሊቲ፣ የቃላት አጠቃቀም እና ማርኬቲንግ እጅግ የተለየ ነው ይህ ነው #influencermarketing ማለት።

አብዛኞቻችን ከዚህ ቢዝነስ ሞዴል መማር ያስፈልገናል እና ሽልማትም አድናቆትም የሚያስፈልገው ለእንደዚህ አይነት ተግባራዊ ወጣት ነው።

#appritietionpost #ethiopia #TikTok

@deromzenderom
የፍቅር ህይወት የተጀመረው በዚህ ዴሊቨሪ ነበር

#ድሮምዘንድሮም #ቮልስዋገን #volkswagenethiopia

@deromzenderom
የበአል ግርግር እንደበፊቱ ነው ወይስ ቀንሷል? እናንተ ጋር እንዴት ነው?

@deromzenderom
💠Power house of the cell💠

@DeromZenderom
🔺ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ 🔺

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Real man love curves 🔺

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Beautiful Ad from early 1980's

@deromzenderom
2025/07/05 07:11:11
Back to Top
HTML Embed Code: