Telegram Web Link
A huge range of new and used parts and accessories for all classic aircooled vWs. (1953-1982)

Up for sale 1953 through 1982 beetles all project vw's most in need of full restoration $500 obo
1960s-1979 busses $850 obo in need of full restoration..... a couple slantbacks, square backs, Few split window busses and oval bugs..... parts also available all parts not much under 1953s mostly 1982s and up lots of tail lights doors hoods and decklids many convertible parts and air-cooled

@deromzenderom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በጣም በርካሽ የሚሰራኝ መካኒክ አለ"

The Mechanic 🙆‍♂😭

@deromzenderom
በሰሜን አዲስ አበባ ደብረ-ማርቆስ መውጫ የሚገኝ እድሜ ጠገብ ህንጻ - 1960/1962 ዓ.ም

ህንጻው የዛሬ 100 አመት አካባቢ የአሜሪካ ኤምባሲም ሆኖ እንዳገለገለ የፎቶው ምንጭ ይነግረናል።

@deromzenderom
መልካም አዲስ አመት

2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጥንት የጠዋቷ ፒያሳ

@deromzenderom
አዲስ የትራፊክ ህግ እና ቅጣት

@deromzenderom
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😁😁😁

ለአዲስ አበባ መንገድ ተስማሚ ዝርያ

@deromzenderom
🔹ትልቅ ምስጋና ለድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ

ላለፉት አምስት አመታት በላይ በድሮም ዘንድሮም ግሩፕ እና ቻናል እንቅስቃሴ የተነሳ እጅግ ብዙ የቮልስ መኪኖች ታድሰው በከተማው በኩራት መነዳት ችለዋል፣ ሰው ቮልስ ይዞ ቀና ብሎ የሚሄድበት ውበት እና ጥንካሬያቸውን ባማረ መንገድ በየእለቱ መመልከት ተችሏል።

ባለፉት አመታት እንደ ፊያት ወይም ሌላ ቆየት ያለ መኪና ፈላጊ እና ተፈላጊ በመራራቅ ከገበያ ሳይጠፉ ብሎም ዋጋቸው 2x3 እጥፍ ማደግ ችሏል። መካኒኮች፣ የጋራዥ፣ የቀለም፣ የቦዲ ባለሙያዎች እንደ አዲስ ባንሰራራው ገበያ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል እንዲሁም ተገልጋዩች በከፈትነው ግሩፕ የቮልስ መኪናቸውን ካለ ምንም የክፍያ ማስታወቂያ መሸጥ፣ መግዛት፣ ለተለያየ ፕሮግራም፣ የቲቪ እና ሶሻል ሚድያ ማስታወቂያ ማከራየት ችለዋል በዚህም ይህንን Platform ከብዙ ፈተናዎች ጋር ለዚህ ሁሉ አመት በማገልገላችን ኩራት ይሰማናል፣ አብሮነት እና በጋራ መስራት በደበዘዘበት ጊዜ ይህንን በፍቅር ቤተሰብ መስርተናል ብዙ ሺህ ተከታይ ማፍራት ችለናል።

እኛም በቻልነው አቅም ሁሉንም የመኪና ባለቤት ሳንለይ በድጋሚ በትልቁ ለማሰባሰብ ከአንድም ሶስት ጊዜ ትልቅ የፌስቲቫል ፕሮግራማችን ለተከታታይ አመታት በዘለቀው ሀገራዊ ፀጥታ ችግር ማከናወን ሳንችል በተለያዩ ቦታዎች(Open Door event) ፈቃድ መከልከል ብዙ ዋጋ ከፍለን፣ ብዙ እድሎች፣ ብዙ ኪሳራ ያለፉን ቢሆንም እንኳን ይኽው በሶሻል ሚዲያ ግን በርትተን ሳንሰለች አንድነታችንን አስጠብቀን፣ ልክ እንደ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ኤዢያ ላይ እንዳሉ የቮልስ ግሩፖች ይህንን የመሰለ ሀገር በቀል Online Community ላለፉት 5 አመታት በላይ ማደራጀት ችለናል፣ ቢሳካ እና ቢሞላላን ከዚህ በላይ የማድረግ ሙሉ አቅሙ አለን እስከዛው ይህንን ቻናል ተከታተሉ ተሳተፉ ሀሳብ አስተያየት ስጡ።

🔺በግል ተነሳሽነት ወይም በጋራ በተለያየ ግሩፕ በቮልስ እና Vintage መኪና ግሩፕ በመደራጀት ተመሳሳይ ይዘት ያለውን የመኪና ፕሮግራም እንኳን ሲካሄድ በነፃ መረጃ ከማካፈል እና ከማጋራት ብሎም በጋራ ከመተባበር አልሰነፍንም፣ ቀርበው ላማከሩን በጋራ መስራትን እናምናለን ሁሌም ፈቃደኞች ነን ይሄ ጥሩ ተሞክሮ እናነተም ያያችሁት ነው።

ቮልስ መኪኖቻችን በህይወት እስካሉ ይሄ ግሩፕ እና ቻናል ስህተት እያረምን በጋራ ለመስራት ዛሬም ነገም እንቀጥላለን።

የድሮም ዘንድሮም ቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ፣ የፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ አባል ለሆናችሁ ቤተሰብ ሁሉ እናመሰግናለን።

→ የድሮም ዘንድሮም አድሚን መልእክት

@deromzenderom
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/04 10:26:23
Back to Top
HTML Embed Code: