...ሁለቱ ጸሐፍያን በደብረ ታቦር ...
ክፍል ሁለት
ቅዱስ ኤፍሬም " የብሉይ ኪዳን ጸሐፊዎች የሐዲስ ኪዳን ጸሐፊዎችን አዩ " በማለት በደብረ ታቦር ተራራ ከኤልያስ ውጪ ዐራት ግሩማን ጸሐፊያን እንደነበሩ መረዳት እንችላለን ፡፡ ከእነዚህ ጸሐፊያን መካከል ግን የሙሴንና የወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስን ነገር ግን ለማንጻጸር የተመቸ ነው ፡፡ ለምን? ብለን መጻሕፍትን ስንመረምር
° የተሸፈነውን ሐዲስ ኪዳን የጻፈልን ሙሴ ፥ የተገለጠውን ብሉይ ኪዳን ከጻፈልን ቅዱስ ዮሐንስ ጋር ተገናኝተዋልና ፡፡
° " ዓለሙም በእርሱ ሆነ " ብሎ የተናገረው የሐዲስ ኪዳኑ ዘፍጥረት(የዮሐንስ ወንጌል) ጸሐፊ ከብሉይ ኪዳኑ የኦሪቱ ዘፍጥረት ጸሐፊ ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
° " በመጀመርያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ " ብሎ የሥነ ፍጥረትን መነሻ የጻፈው ቅዱስ ሙሴ " በመጀመርያ ቃል ነበር ብሎ " ብሎ ፍጥረት የተፈጠረበት የቃልን ነገር ከተናገረው ቅዱስ ዮሐንስ ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
° ስለ መላእክት መፈጠር ያልተናገረው ሙሴ " ሁሉ በእርሱ ሆነ " ብሎ ነገረ ፍጥረትን ጠቅልሎ ከጻፈው ዮሐንስ ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
° " ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር፡፡ እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ ፤ ብርሃንም ሆነ ( Darkness, Light, and Life) " ብሎ የጻፈው ሙሴ " በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች፡፡ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም ::(Life, Light, and Darkness)" ብሎ ከጻፈው ወንጌላዊው ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
° " ካህኑም ስለ ሠራው ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት በበደል መሥዋዕት በግ ያስተሰርይለታል የሠራውም ኃጢአት ይቀርለታል፡፡" ብሎ የእስራኤል ዘሥጋን ኃጢአት ስለሚያስተሰርየው በግ የጻፈው ሙሴ " እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፡፡ " ብሎ የእስራኤል ዘነፍስን ኃጢአት ስለሚያስተሰርየው የእግዚአብሔር በግ ከጻፈው ወንጌላዊ ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
" ጀርባዬንም ታያለህ፤ ፊቴ ግን አይታይም፡፡ " ተብሎ ምስጢር የተሰወረው ሙሴ " ኢየሱስም ይወደው የነበረ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ በኢየሱስ ደረት ላይ ተጠጋ፤ "ተብሎ ብዝኃ ምስጢር ከተገለጠለት ዮሐንስ ተገናኝቷልና ፡፡
° የኤደን ገነቱ የሰርግ ታሪክ ጸሐፊ ከቃናው የሰርግ ታሪክ ጸሐፊ ተገናኝቷልና።
° የብሉይ ኪዳኑ ወንጌል(ዘፍጥረት ) ጸሐፊ ሙሴ " አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ " አየም ደስም አለው፡፡" ብሎ ኦሪት ሳትሰራ ወንጌል እንደነበረች ከመሰከረለት ወንጌላዊ ዮሐንስ ጋር ተገናኝቷልና ፡፡
ስለዚህም በታቦር ተራራ የብሉይ ኪዳን ጸሐፊ የሐዲስ ኪዳኑን ጸሐፊ አየ ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ልቡናችንን የታቦር ተራራ አድርጎ በመለኮታዊ ብርሃኑ እንደ ሊቀ ነቢያት ሙሴ አእምሮአችንንና ማደሪያ ቤተመቅደሱ የሆነውን ሰወነታችንን ያብራ፡፡ መለኮታዊው ብርሃኑም ለአእምሮአችን ማስተዋልን በመጨመር በጽድቅ እንድንመላለስ ያብቃን ለዘለዓለሙ አሜን!!!
henok.haile
#share
▫️@diyakonhenokhaile
https://www.tg-me.com/diyakonhenokhaile

"ቀኑ እስኪነፍስ ጥላውም እስኪያልፍ ድረስ፥ ወደ ከርቤው ተራራ ወደ ዕጣኑም ኮረብታ እሄዳለሁ" መኃ. 4:6
በየዓመቱ የእኛን ሕይወት ስታድስ የኖረችዋ የግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ጥንታዊ ሕንፃ በዘመን ብዛት እድሳት ሊደረግላት ነው:: ይህንን አስመልክቶ ዛሬ ነሐሴ 26 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የመጀመሪያው እርከን ፕሮጀክት ይፋ የሚደረግበት ልዩ ጉባኤ ይካሔዳል:: የግሸን ውለታም መንፈሳዊ ትውስታም ፍቅርም ያለበት ሁሉ ጊዜው አሁን ነው::
#share
▫️@diyakonhenokhaile
https://www.tg-me.com/diyakonhenokhaile
በየዓመቱ የእኛን ሕይወት ስታድስ የኖረችዋ የግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ጥንታዊ ሕንፃ በዘመን ብዛት እድሳት ሊደረግላት ነው:: ይህንን አስመልክቶ ዛሬ ነሐሴ 26 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ የመጀመሪያው እርከን ፕሮጀክት ይፋ የሚደረግበት ልዩ ጉባኤ ይካሔዳል:: የግሸን ውለታም መንፈሳዊ ትውስታም ፍቅርም ያለበት ሁሉ ጊዜው አሁን ነው::
#share
▫️@diyakonhenokhaile
https://www.tg-me.com/diyakonhenokhaile
Good news for Tigrigna speakers:
"የብርሃን እናት" is now ready to be published in Tigrigna as "እመ ብርሃን."
My beloved brother, Bereket Uqbatsion, an Eritrean researcher and scholar who previously translated "৯৭৭৮," has also completed the translation of "९০১১ ৯৯." This translation holds great significance, as it opens the message to a broader audience, allowing Tigrigna speakers to experience its depth and meaning.
Bereket's dedication to preserving and sharing knowledge through translation is commendable, and I am honored to work alongside him. It is a privilege to find a translator with both theological and patristic expertise. We are excited about what this will mean for readers and the wider community.
Additionally, Bereket Uqbatsion has recently completed a new book in Tigrigna, a work that has been years in the making. We are now seeking a skilled translator with a spiritual background, fluent in both Tigrigna and Amharic, to bring this important work to an Amharic-speaking audience. If you or someone you know is interested in this opportunity and can offer a fair rate, we would greatly appreciate your contact.

"በሰማይ የምትኖር ሆይ፥ ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሣሁ፤ እነሆ፥ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤትዋ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ፡ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው'' መዝ. 122:1-3
▫️@diyakonhenokhaile
https://www.tg-me.com/diyakonhenokhaile
▫️@diyakonhenokhaile
https://www.tg-me.com/diyakonhenokhaile
አሐቲ ድንግል - በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
የሚያረካ የመጻሕፍት ፊት አውራሪ ፤ የነገረ ማርያም ጥም ቆራጭ ፤ የትርጓሜ ድግስ ፤ የምሥጢራት ዝናም ፣ ያለ ስስት በፍቅር የተጻፈ ቅኔ መወድስ ፤ እንደ ሊቅ በምሥጢር እየተራቀቁ እንደ መናኝ በፍቅር እሳት እየተማወቁ የጻፉት በጸዳለ ምሥጢር የተጽደለደለ መጽሐፍ ተከስቶአል:: እመቤታችንን የሚወድ ሁሉ በፍቅርዋ ባሕር ለመዋኘት የሚችልበት እጅግ እጅግ እጅግ ውብ መጽሐፍ ፤ በጸሎት መንፈስ ለብቻ ተኾኖ ካልሆነ ሊነበብ የማይችል በዕንባ የሚያሰጥም መጽሐፍ ፤ ሌላ ነገር አንብበህ በዚያው ዓይንህ ልታነበው የማይገባ ዓይኖች ጾመው ሌላ ከማየት አክፍለው ሊያነቡት የሚገባ የወላዲተ አምላክ የቀሚስዋን ዘርፍ በፍቅር የሚያስነካ መጽሐፍ እነሆ ከደጃችን ነው::
እንደ ቃና ሊቀ ምርፋቅ መልካም የወይን ጠጅ “አሐቲ ድንግል" እያለች በመናኛ መጻሕፍት ለምን ሰከርን የሚያሰኝ የመጽሐፍ ወይን ታዩ ዘንድ ኑ! !
ሥዕል :- ሠዓሊ ዲ/ን ዮርዳኖስ ዘሪሁን (ገብረ ኪዳን) እንደሣለው

"አቤቱ፥ በውዴታህ ጽዮንን አሰማምራት፤ የኢየሩሳሌምንም ቅጽሮች ሥራ:: የጽድቁን መሥዋዕት፡ መባውንም የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያን ጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ" መዝ. 50:18-19
ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በኀበ እግዚአብሔር
ስለ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ጸልዩ
"መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን?" ማር.4:38
@diyakonhenokhaile