Telegram Web Link
Forwarded from KMN
Kabajamtoota Daawwattoota KMN Turtii Addaa Obbo Jawar Mohammed waliin taasifne har’a waaree booda tamsaasa kallattiitin isin biraan geeny.

https://youtube.com/@kmn-kuush-cush?si=HfKqQ_p5-pqRpASa
Forwarded from KMN
የብሮግራም ማስታወቂያ
የአብይ አህመድ የ7 አመታት አገዛዝ ሲዳሰስ
የተከበራችሁ የKMN Kush Media Network ተከታታዮቻችን በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ልዩ የዉይይት መድረክ አዘጋጅትናል:: አቶ ጀዋር መሀመድ የዚህ ፕሮግራም እንግዳ ናቸዉ::
ያለፉት የብልግና ሰባት ክረምቶች እንዴት አለፉ ?
-በሰላም እና ፀጥታ ዘርፍ
-በኢኮኖሚ
-በዲፕሎማሲ
-በምልካም አስተዳደር እና ሁለተናዊ ጉዳዮች ላይ ምን ተገኘ ምንስ ታጣ? ያልፍናቸዉ የ7 አመት ከባባድ ችግሮች ይነሳሉ:: የ2018ቱ ለዉጥ እጥፋት አንጏ ይገመገማል:: ለቀጣይም የጋራ የትግል አቅጣጫ የጋራ የዉይይት መድርክ በቅጥታ የስልክ መስመር ከህዝቡ ጋር እንወያያለን:: ዉይይታችን በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ መሳ ለመሳ ይካሄዳል በተመቸዎት ቋንቋ መጠየቅ ይችላሉ::

በቀጥታ የስልክ መስመሩ እየገቡ ጥያቄዎችን በማቅረብ የዉይይቱ ተሳታፊ እና የወደፊቱ የትግል አቅጣጫ ላይ የራሶዎን ሀሳብ እንዲያኖሩ ተጋብዘዋል:: ዉይይቱ ነገ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በቀጥታ ይጀምራል::

በዚህ ሊንክ እየገቡ ቤተኛ ሆነዉ ይቆዩን👇🏿

https://youtube.com/@kmn-kuush-cush?si=dLtNcQnuEAHq9wnD

https://www.youtube.com/live/iWgH2VvHpbk?si=oAFE8Qq8SsCfWA6I
2025/06/29 19:00:08
Back to Top
HTML Embed Code: