Telegram Web Link
Forwarded from የጥያቄዎቻችሁ መልስ (አቡ (ወንዴ))
ስሙን ሕማማት ዕለተ ሐሙስ
:-የጸሎት፣ የምስጢር፣ የሐዲስ ኪዳን፣ የነጻነት፣ የእግር መታጠብ፣ አረንጓዴው ቀን።

በዚህ ዕለት በቤተክርስቲያናችን የሚኖረው ሥርዓት
@ApostolicSuccession
#ዛሬ እለተ አርብ

አለም ከተፈጠረ በኋላ በ አርብ እለት የሰውን ልጅ በአርያውና በአምሳሉ  ፈጠረው።
ነገር ግን የራሱን አርያና መልክ  ቅዱስ ባህሪ ከፈጠረው ሰው ባጣ ጊዜ
ይህንን መጎስቆል  አስ ወግዶ
በጸጋ ሊሞላው በእግዚአብሔር  ክብር  ይኖር የነበረው።  እግዚአብሔርነት ያለው  ፍጹም እግዚአብሔር  የሆነው የናዝሬቱ ኢየሱስ  በፍቅር ተስቦ ከ ጸባኦት ወረደ።
መምጣቱ ፣በፈጠረው  በባሪያው መልክ ሲመጣ ፣የአብርሃምን ዘር ሲካፈል፣ ወንድም ተብሎ ለመጠራት አላፈረም።
ሊራራልን ደግሞ የማይችል ሊቀ ካህናት አልሆነልንም።
በስጋ ማርያም መገለጡ  በመስቀል መሞቱ  እግዚአብሔርነቱን እንደመቀማት አልቆጠረውም።
በመሆኑም  በጽንሰቱ የጀመረውን ድህነታችንን ከዛሬ 1982ዓመት በፊት ትናት ሐሙስ ማታ 3ሰአት ተይዞ ሲዘበትበት ሲመቱት አድሮ በእለተ አርብ በ 3ት ሰአት ለፍርድ ቀረበ።
ሊቀ ካህናት ክርስቶስ በሊቀ ካህናት ቀያፋ ፊት፣ ንጉሠ ሰማይ ወ ምድር በሀገረ ገዢዎቹ በ ጲላጦስና በ ሄሮድስ ፊት። ለነገሩ በእርሱ ፍርድ መቆም በጭራሽ የማይስማሙት ሀገረ ገዢዎች ታርቀዋል።
ቀጥሎም  መንፈስ ቅዱስ ቀያፋን ባናገረው መሠረት ሁሉ ከሚሞቱ አንዱ ቢሞት ይሻላል  እንዳለ በእንጨት መስቀል
ተሰቀለ።
እናም ዕለተ ሐሙስ የጀመረውን ሐዲስ ኪዳን ግልጽ አድረጎ ፈጽሞ ሰራው
ፀሐይ ጨለመች ጨረቃ ደም ሆነች
የመቅደሱ መጋረጃ ተቀደደ
የ5500ኩነኔ እና የባህሪ መጎስቆል በክርስቶስ  ኢየሱስ ቀረልን።
ከአባቱ ከራሱም ጋር እንዲሁ ከመንፈሱ ጋር አስታረቀን።

9:00 ሰአት
ኦ ዘጥዕመ ሞተ በስጋ

በስጋው የኛ ጌታ ሞተ
መለኮት ያልተለየው ስጋ ሞተ።
ክርስቶስ ኢየሱስ ነፍሱን ከስጋው ለየ
ኦ አባ አማኅጽን ነፍስየ....አባቴ ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ ሲል ነው።

11:00ሰአት በአካለ ስጋ መቃብር በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል ወርዶ  ለተጨነቁ ሁሉ ሰላምን ሰበከላቸው።
ነጻ አደረጋቸው አደረገን።
ሀሌሉያ ዮሴፍ ወ ኒቆዲሞስ  ገነዝዎ ለኢየሱስ  በሰንዱናንት ለዘተንሥአ እሙታን ....
ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ገነዙት ሲል።

መልካም የስቅለት በዓል
4k channel megzat yemifeleg inbox me @kingo8
Forwarded from ሐመረ ኖኅ(የኖኅ መርከብ) (ማስያስ (መሲህ ሆይ) በመንፈስና በእውነት እንሰግድልሀለን)
#ቀዳሚት_ስዑር
በብሉይ ኪዳን ፍጥረታትን ከመፍጠር ባረፈባት እለት በመቃብር መለኮት ባልተለየው በአካለ ሥጋ ወረደ
ጌታ በአካለ ሥጋ ወደ መቃብር
በአካለ ነፍስ ወደሲኦል በመውረድ ሰላምን እና መዳንን ለሚሹት ሰላምን ሰበከላቸውና ነጻ አወጣቸው

ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥
¹⁶ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
¹⁷ መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤
¹⁸ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።
¹⁹ እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም።
Audio
#ተነስቷል
መዝሙር
Audio
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሰላም
እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤
ፍስሐ ወሰላም።"

"ክርስቶስ መሥዋዕቱን ስለ ሁላችንም ኾኖ አቀረበ፡፡ ከመጀመሪያው ጥፋት ተጠያቂነት ሁላችንም ነጻ ያደርገን ዘንድ መቅደስ ሰውነቱን ስለ ሁላችን ሲል ለሞት አሳልፎ ሰጠ ፡፡"
ቅዱስ አትናቴዎስ

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ

መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን !!!
Audio
አልቻለውም ፍጹም ሞት ይዞ ሊያስቀረው
ተነስቷል ጌታችን እንደተናገረዉ
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ በስተመጨረሻ የተናገራት ቃል ምን ነበረች?
Audio
Zemari Abel
"ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ"
ድንቅ መዝሙር


የልደታ መዝሙር
ልደታ ለማርያም🙏🙏🙏
❖ ዮም ፍሰሐ ኮነ ❖
ልደታ ማርያም መዝሙር
◉ ዮም ፍሰሐ ኮነ ◉
የልደታ ማርያም መዝሙር
══●◉❖◉●═══
✢ Share ✢
Forwarded from ሐመረ ኖኅ(የኖኅ መርከብ) (ኢየሱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ)
Audio
የእመቤታችን ማርያም የዘር ሐረግ

እንኳን አደረሳችሁ

ግንቦት 1(፩)
#ዳግም_ትንሣኤ
ክርስቶስ በተነሳ በ8ተኛው ቀን በተዘጋ ደጅ
ለቶማስና ለወንድሞቹ ሃዋርያት ተገለጠላቸው።

ዮሐንስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ከስምንት ቀን በኋላም ደቀ መዛሙርቱ ደግመው በውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበረ። ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።
²⁷ ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን አለው።
²⁸ ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት።
²⁹ ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።
³⁰ ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤
³¹ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።

መልካም በዓል
እንኳን አደረሰን።
♡YAHWEH PROMOTION♡

ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ።
  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ
              ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN
Tel      :- +251943686155
  :- +251977157265 📞 ያገኙናል
https://www.tg-me.com/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Forwarded from 💎Super📣ፕሮሞሽን
5. በቀን ውስጥ የታወቁት የጸሎት ጊዚያት ስንት ናቸው?
📸 እቴጌ 📸
𝐸𝑇𝐸𝐺𝐸  𝐸𝐷𝐼𝑇𝐼𝑁𝐺

📸 ❶ ፎቶ 5 ብር ብቻ 📸
    https://www.tg-me.com/EtegePicture
❤️ሲያምሩ❤️
2024/05/19 15:52:59
Back to Top
HTML Embed Code: