ሰሙነ ሕማማት
ሐሙስ
የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ
አረንጓዴ ሐሙስ
ምሴተ ሐሙስ
የትህትና ሐሙስ
ዕጽበተ ሐሙስ
ጌታ በትህትና እግር ያጠበበት
ሐሙስ
የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ
አረንጓዴ ሐሙስ
ምሴተ ሐሙስ
የትህትና ሐሙስ
ዕጽበተ ሐሙስ
ጌታ በትህትና እግር ያጠበበት
ዕለተ_ሐሙስ
#ዕጽበተ_ሐሙስ
ይህ ቀን የጌታ ትህትና በአባቶች ካህናት የሚታይበት ውብ ዕለት
" እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።"
(የዮሐንስ ወንጌል 13:14)

#መልካም_አርብ
ስቅለት
የሐዲስ ኪዳኑ ሊቀ ካህን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ በእንጨት መስቀል ላይ
ራሱን ስለ እኛ መስዋዕት አድርጎ ያቀረበበት እለት
ዮሐንስ 19:16
ስለዚህ በዚያን ጊዜ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጣቸው።
17: ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ።
18: በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር ሌሎች ሁለት፥ አንዱን በዚህ አንዱን በዚያ ኢየሱስንም በመካከላቸው ሰቀሉ።
19: ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም፦ “የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ፡” የሚል ነበረ።

- ሉቃስ 22:42:
“አባት ሆይ፥ ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ፡” እያለ ይጸልይ ነበር።
43: ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው።

ማቴዎስ 27:45
ከስድስት ሰዓትም ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
46: በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ።
ይህም፦ “አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ?” ማለት ነው።
47: በዚያም ከቆሙት ሰዎች ሰምተው፦ “ይህስ ኤልያስን ይጠራል፡” አሉ።
48: ወዲያውም ከእነርሱ አንዱ ሮጠ፤ ሰፍነግም ይዞ ሆምጣጤ ሞላበት፥ በመቃም አድርጎ አጠጣው።

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቀዳም ሹር
በብሉይ ኪዳን በዚህች ቀን ከስራዎች ያረፈው አምላክ ያው እግዚአብሔር በዚህች እለት በጥልቅ ዝምታ ነፍስ በተለየው መለኮት በተዋሃደው ስጋ በመቃብር ዋለ። ለዚህም በዓመቱ ሰንበትነቷ ተሽሮ ሲጾምባት ይዋላል።
ማቴዎስ 27:57
በመሸም ጊዜ ዮሴፍ የተባለው ባለ ጠጋ ሰው ከአርማትያስ መጣ፥ እርሱም ደግሞ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበረ፤
59: ጲላጦስም እንዲሰጡት አዘዘ። ዮሴፍም ሥጋውን ይዞ በንጹሕ በፍታ ከፈነው፥
60: ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ።

ገብረ ሰላም በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ
ቆላስይስ1:19-20
እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።
@eotchntc

በአንድ ሰው ምክንያት ሞት ወደ ዓለም ገብቶ ነበር ። ከአዳም ጀምሮ ለ 5 እልፍ አመታት ሞት ነገሦ ነበር።
ነገር ግን ክርስቶስ በሥጋ በመጣ ጊዜ እንደ ሞቱ ያይደለ ሕይወት በብዙ እጥፍ በዛች።
ትንሣኤውም ለእኛ ትንሣኤ መሰረት ሆነልን ። ቅሉ ክርስቶስ ትንሣኤም ሕይወትም እኔ ነኝ ብሎ ተናግሮ ነበር።
ቀጥቅጥ መዝራዕቶ እንዳለ ዛሬ የእልፍ ዘመን ጠላት ተቀጠቀጠ።
ከዛሬ ጀምሮ ሞት አቅም የለውም አቅሙንም አጥቷል።
ስለዚህም እኛ በክርስቶስ ያመንን ክርስቲያኖች ሞት ሆይ መውጊያህ የት አለ ድል መንሣትህስ የት አለ እያልን እንሳለቅበታለን።
በዚህም ትንሣኤ ክርስቶስ የሃይማኖታችን ማዕከል ሆነ ። ክርስቶስ ካልተነሣማ እምነታችን ከንቱ ነዋ!
ስለዚህም በብርሃኑ ብርሃንን አየን እያልን መላ ዘመናችንን እንዘምራለን።
በብርሃኑ ተመላለሱ!
ሰዱቃዊ ሁሉ ባያምን ብርሃኑን ፤
ያመነው እኛ ግን እንመሰክራለን።
እንኳን አደረሰን !
ትንሣኤ ፳፻፲፯ ዓ.ም
ባሕር ዳር
@Pauli0111

- 1ኛ ቆሮንቶስ 15:20
አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
21: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
22: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።
23: ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው፤
24: በኋላም፥ መንግሥቱን ለእግዚአብሔር ለአባቱ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ አለቅነትንም ሁሉና ሥልጣንን ሁሉ ኃይልንም በሻረ ጊዜ፥ ፍጻሜ ይሆናል።

#ብጹዕ_አባታችን_አቡነ_ገብርኤል
ከሰሞኑ አባታችን ስለ #ቤዛነት ባስተማሩት ከቤተክርስቲያን በወጣ(ባፈነገጠ) ትምህርት ምክንያት ብዙ ውዝግብ መነሳቱ ይታወቃል።
ቤተክርስቲያንም ለአርብ አስቸኳይ ጉባኤ ጠርታለች።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጉባኤው የፍቅር እና የበረከት ሆኖ ብጹዕነታቸው ወደ ቀናው ትምህርት የሚመለሱበት አባቶቻችን አበው እንደተለመደው ጥበብና ማስተዋላቸውን የሚያሳዩበት
አድርግልን።እመቤታችን ሆይ በሐዋርያት መካከል እንደተገኘሽ በአባቶቻችን ጉባኤ ላይ ተገኚ።
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሁሉን ላንተ እንሰጣለን።
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን🤲🤲🤲🤲