#ኢየሱስ_አምላክ_ነው።
ጌታ ኢየሱስ በልዕልና ይኖረ የነበር አሁንም ያለ ወደፊትም የሚኖር የባህርይ አምላክ ነው።
እርሱ ግን ከሁሉ በላይ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው።
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
— ሮሜ 9፥5

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (ማስያስ (መሲህ ሆይ) በመንፈስና በእውነት እንሰግድልሀለን)
#ኢየሱስ_እግዚአብሔር _ነው።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀያል አምላክ ነው ስንል በኀይልና በስልጣን ያለ እግዚአብሔር መሆኑን እየተናገርን ነው።
እግዚአብሔርነት የባህሪይ ገንዘቡ ነው። ማንም የማይወስድበት ብሎም ማንም የማይሰጠው የራስነቱ ክብሩ ነው።
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰኑ ማሳያዎችን እንጥቀስ
1.“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”
— መዝሙር 47፥5
ይኼ ጥቅስ እግዚአብሔር ወልድ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በስጋ ከመገለጡ ከ1000ዓመታት በፊት የተነገረ ትንቢታዊ መዝሙር ነው።
በየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ሆነ የቤተክርስቲያን ታሪክ ያረጉ ሰዎች ቢኖሩም አምላክ ተብሎ ተነግሮላቸው በእልልታ እና በክብር ያረጉ ግን ከእግዚአብሔር ወልድ(ኢየሱስ )በቀር የሉም።
በሐዲስ ኪዳን ስንመለከት ጌታችን በክብር ሲያርግ እንመለከታለን።
ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁰ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።
⁵¹ ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።
እንዲሁም
ሐዋርያት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።
¹⁰ እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤
¹¹ ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።
በነዚህ ሁለቱ የሐዲስ ኪዳን ጥቅሶች ኢየሱስ ክርስቶስ እየባረከ ወደ ሰማይ ማረጉን እናያለን።
ይሄ ክስተት ደግሞ ከላይ መጀመሪያ ባየነው በ መዝሙረኛው ዳዊት ጥቅስ ላይ ተተንብዮ ከአመታት በኋላ እውን ሲሆን እናየዋለን።
በዚህም በብሉይ ኪዳን የተነገረለት እግዚአብሔር በሐዲሱ ኪዳን ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ ግልጽ ነው።
በመሆኑም ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
2.የትንሳኤውን ነገር ስንመለከት
“እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤”
— መዝሙር 78፥65
ይኼም በዳዊት ነቢይ የተነገረ ነው።
በመጽሐፍ ከሙታን በራሱ ስልጣን የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
አልአዛር ቢነሳ አስነሺው ራሱ እግዚአብሔር ወልድ ነው።
ራሱ ኢየሱስ ግን ያለ ማንም መቃብር ከፋችነት መግነዝ ፈቺነት ከሙታን መካከል በኩር ሆኖ ተነሳ።
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
መነሳቱም ሞትን በሞት መግደሉንና
ሞትን በመግደል ከሙታን የመጀመሪያ
የመሆን መነሳት ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በ ኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።
3.ኀጢአትን ማስተስረይ የሚችል ብቸኛ መሆኑ እግዚአብሔርነቱን በግልጽ ያሳየናል።
“እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።”
— ማቴዎስ 9፥2
4.ከአብ ጋር አንድ በመሆኑ የአባቱን ስራ ስለሚሰራ
“እኔና አብ አንድ ነን።”
— ዮሐንስ 10፥30
“ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።”
— ዮሐንስ 5፥17
ይቀጥላል ..
@eotchntc
ነሐሴ 22/12/2016 ዓ.ም
ደብረዘይት(ቢሾፍቱ )

#ከወንድሞቻችን
በዚህ መርሐግብር የወንድሞቻችን ምክር መንፈሳዊ ህይወት እንሰማለን
ለዛሬም አክሊሉ(ገብረ ሚካኤል )መንፈሳዊ ህይወት በአጭሩ እንዳስሳለን
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የዘንዘልማ ግቢ ጉባኤ ሰብሳቢ
በመጀመሪያ ለዚህ መርሐ ግብር ፈቃደኛ በመሆንህ በእጅጉ አመሰግናለሁ
ስምህንና የአገልግሎት ክፍል ብትጠቅስልን
አክሊሉ (ገ/ሚካኤል)እባላለሁ የአገልግሎት ክፍሌ
በሰንበት ትምህርት ቤት
መዝሙር እና ኪነ ጥበብ ነው።
ቤተክርስቲያን እንዴት ማገልገል ጀመርክ ?
አገለግልሁ አልልም መሔድ እንዴት ጀመርከ ካልኸኝ ከጓደኞቸ እና ከሰፈር ልጆች ጋር
መልካም የአካዳሚክስ ህይወት ምን ይመስላል ውድ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነው
መልካም የሚባል ውጤት እያመጣሁ
በእግዚአብሔር እገዛ አለሁኝ
በቤተክርስቲያን ሆነ በዩኒቨርስቲው አልያም በአገልግሎት የማትረሳው ገጠመኝና
መልእክት
ደስ ሚልም ማይልም ነገር አለ በጣም ደስ የሚለው እናት ግቢ ጉባኤ በመኖሮ እና በሕይወትህ ማትረሳቸውን እህት ወንድሞች እደስጦታ ይሰጥሀል ደስ የማይለው አውቀህ ትለያያለህ በአካለ ስጋ ለማለት ነው
6የማልረሳው መልእክት ሰ/ትቤት ወንድሞቻችን ግቢ ስትገቡ በትምህርታችሁ ቤተሰብን:ሀገርን ቤተክርስቲያንን ማስጠራት አለባችሁ የሚል መልዕክት ነው
እናመሰግናለን
አክሊሉ እኔም አመሰግናለሁ

#የቃሉን_ወተት...
ዘጸአት 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ በጸናች እጅ ይለቅቃችኋልና፥ በጸናችም እጅ ከምድሩ አስወጥቶ ይሰድዳቸዋልና አሁን በፈርዖን የማደርገውን ታያለህ።
² እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው አለውም፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤
³ ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁ፤ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበር።
⁴ የተሰደዱባትንም ምድር፥ የእንግድነታቸውን የከነዓንን ምድር፥ እሰጣቸው ዘንድ ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳኔን አቆምሁ።

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ pinned «#ኢየሱስ_እግዚአብሔር _ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀያል አምላክ ነው ስንል በኀይልና በስልጣን ያለ እግዚአብሔር መሆኑን እየተናገርን ነው። እግዚአብሔርነት የባህሪይ ገንዘቡ ነው። ማንም የማይወስድበት ብሎም ማንም የማይሰጠው የራስነቱ ክብሩ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰኑ ማሳያዎችን እንጥቀስ 1.“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” — መዝሙር 47፥5 ይኼ ጥቅስ…»
#የቃሉን_ወተት
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
…
⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

ኢዮብ 42
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦
² ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
³ ያለ እውቀት ምክርን የሚሰውር ማን ነው? ስለዚህ እኔ የማላስተውለውን፥ የማላውቀውንም ድንቅ ነገር ተናግሬአለሁ።
⁴ እባክህ፥ ስማኝ እኔም ልናገር እጠይቅህማለሁ፥ አንተም ተናገረኝ።
⁵ መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤

ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና።
⁶ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤
⁷ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።
⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

ዘጸአት 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ፦ በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ።
² ጕልበቴ ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ መድኃኒቴም ሆነልኝ፤ ይህ አምላኬ ነው አመሰግነውማለሁ፥ የአባቴ አምላክ ነው ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ።
³ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥
⁴ የፈርዖንን ሰረገሎች ሠራዊቱንም በባሕር ጣላቸው፤ የተመረጡት ሦስተኞች በኤርትራ ባሕር ሰጠሙ።
⁵ ቀላያትም ከደኑአቸው፤ ወደ ባሕር ጥልቀት እንደ ድንጋይ ሰጠሙ።
⁶ አቤቱ፥ ቀኝህ በኃይል ከበረ፤ አቤቱ ቀኝህ ጠላቱን አደቀቀ።
⁷ በክብርህም ብዛት የተነሡብህን አጠፋህ፤ ቁጣህን ሰደድህ፥ እንደ ገለባም በላቸው።
⁸ በአፍንጫህ እስትንፋስ ውኆች ተከመሩ፥ ፈሳሾችም እንደ ክምር ቆሙ፤ ሞገዱም በባሕር ውስጥ ረጋ።
⁹ ጠላትም፦ አሳድጄ እይዛቸዋለሁ፥ ምርኮም እካፈላለሁ፥ ነፍሴም ትጠግባቸዋለች፤ ሰይፌንም እመዝዛለሁ፥ እጄም ታጠፋቸዋለች አለ።
¹⁰ ነፋስህን አነፈስህ፥ ባሕርም ከደናቸው፤ በኃይለኞች ውኆችም እንደ አረር ሰጠሙ።
¹¹ አቤቱ፥ በአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ ማን ነው? በምስጋና የተፈራህ፥ ድንቅንም የምታደርግ፥ በቅድስና የከበረ እንዳንተ ያለ ማን ነው?
¹² ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው።
¹³ በቸርነትህ የተቤዠሃቸውን ሕዝብህን መራህ፤ በኃይልህ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ አገባሃቸው።

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
#ኢየሱስ_እግዚአብሔር _ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኀያል አምላክ ነው ስንል በኀይልና በስልጣን ያለ እግዚአብሔር መሆኑን እየተናገርን ነው። እግዚአብሔርነት የባህሪይ ገንዘቡ ነው። ማንም የማይወስድበት ብሎም ማንም የማይሰጠው የራስነቱ ክብሩ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰኑ ማሳያዎችን እንጥቀስ 1.“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” — መዝሙር 47፥5 ይኼ ጥቅስ…
5.የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ወይም አብ ለእርሱ የባህሪይ አባት መሆኑ ለጌታችን ኢየሱስ እግዚአብሔርነት አንዱና ትልቁ ማሳያ ነው።
ይኼም ማለት ኢየሱስ እግዚአብሔር አባቴ ነው ሲል ራሱን ከአብ ጋር አስተካክሎ ተናግሮ ነው። በሌላ አማርኛ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ሲል ነው።
“እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።”
— ዮሐንስ 5፥18
6.ለእግዚአብሔርነት የተገባ ፈጣሪነት ለእርሱ የባህርይው ወይም የእርሱነቱ በመሆኑ
እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው።
“እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤”
— ቆላስይስ 1፥15-16
7.አብን ከነሙሉ ክብሩና ህልውናው እንዲሁም ባህሪውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ከአባቱ ክብር ጋር ዕሩይ(የተካከለ) በመሆኑ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
“ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።”
— ማቴዎስ 11፥27
8.እራሱ ክብር ይግባውና አምላክ መሆኑን ስለነገረን እርሱ እግዚአብሔር ነው።
“እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።”
— ዮሐንስ 13፥13
ጌታ ወይም አምላክ መሆኑ እና ጌትነቱን መመስከር መልካም መሆኑን ነገረን።
9.ህያው እና ዘላለማዊ እንዲሁም የሞትና የህይወት መክፈቻ ያለው በመሆኑ
ዘላለማዊነት ብቸኛ የእግዚአብሔር ባህርይ በመሆኑ እርሱ እግዚአብሔር ነው።
“ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።”
— ራእይ 1፥18
10.እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፊተኛውም ኋለኛውም ወይም alpha and omega
በመሆኑ እግዚአብሔር ነው
“ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥”
— ራእይ 1፥17
ይቀጥላል ...
ደብረዘይት (ቢሾፍቱ )
ነሐሴ 28/12/2016
@eotchntc
ይኼም ማለት ኢየሱስ እግዚአብሔር አባቴ ነው ሲል ራሱን ከአብ ጋር አስተካክሎ ተናግሮ ነው። በሌላ አማርኛ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ሲል ነው።
“እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።”
— ዮሐንስ 5፥18
6.ለእግዚአብሔርነት የተገባ ፈጣሪነት ለእርሱ የባህርይው ወይም የእርሱነቱ በመሆኑ
እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው።
“እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤”
— ቆላስይስ 1፥15-16
7.አብን ከነሙሉ ክብሩና ህልውናው እንዲሁም ባህሪውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ከአባቱ ክብር ጋር ዕሩይ(የተካከለ) በመሆኑ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
“ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።”
— ማቴዎስ 11፥27
8.እራሱ ክብር ይግባውና አምላክ መሆኑን ስለነገረን እርሱ እግዚአብሔር ነው።
“እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።”
— ዮሐንስ 13፥13
ጌታ ወይም አምላክ መሆኑ እና ጌትነቱን መመስከር መልካም መሆኑን ነገረን።
9.ህያው እና ዘላለማዊ እንዲሁም የሞትና የህይወት መክፈቻ ያለው በመሆኑ
ዘላለማዊነት ብቸኛ የእግዚአብሔር ባህርይ በመሆኑ እርሱ እግዚአብሔር ነው።
“ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።”
— ራእይ 1፥18
10.እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፊተኛውም ኋለኛውም ወይም alpha and omega
በመሆኑ እግዚአብሔር ነው
“ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥”
— ራእይ 1፥17
ይቀጥላል ...
ደብረዘይት (ቢሾፍቱ )
ነሐሴ 28/12/2016
@eotchntc
#የቃሉን_ወተት
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
#የቃሉን_ወተት
መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ የመስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።

መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ጌታን ያጠመቀ ታላቅ ጻዲቅ፣የብሉይ ኪዳን የመጨረሻ ነብይ፣ ሰማዕት፣
መንገድ ጠራጊ
ለሙሽራው ክርስቶስ ሚዜ የሆነ
በክብሩ ታላቅ ከጌታ በቀር ማንም የማይደርስበት ቅዱስ
መምህር ወመገስጽ ኢያደሉ ለገጽ
ተብሎ የሚጠራ
በበረሃ ያደገ የበረሃ አንበጣ ምግቡ
ጸጉርን (ጠፍር) ልብሱ ያደረገ ድንግል
ብሎም ንጹህ
ከእግዚአብሔር ያማልደን
“እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።”
— ማቴዎስ 11፥11

Forwarded from 💠ኢዮራም ፕሮሞሽን💠
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#የቃሉን_ወተት
1ኛ ጴጥሮስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ።
¹⁴ እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ።
¹⁵-¹⁶ ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።
¹⁷ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።
¹⁸-¹⁹ ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
²⁰-²¹ ዓለም ሳይፈጠር እንኳ አስቀድሞ ታወቀ፥ ነገር ግን እምነታችሁና ተስፋችሁ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ፥ ከሙታን ባስነሣው ክብርንም በሰጠው በእግዚአብሔር በእርሱ ስለምታምኑ ስለ እናንተ በዘመኑ መጨረሻ ተገለጠ።