ሐመረ ኖኅ ሚዲያ pinned «#የቃሉን_ወተት 1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። ¹⁴ እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ። ¹⁵-¹⁶ ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። ¹⁷ ለሰው…»
#የቃሉን_ወተት
ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
…
³ ምሕረትና እውነት ከአንተ አይራቁ፤ በአንገትህ እሰራቸው፤ በልብህ ጽላት ጻፋቸው።
⁴ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ሞገስንና መልካም ዝናን ታገኛለህ።
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
¹⁰ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች።
¹¹ ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ፥ በገሠጸህም ጊዜ አትመረር።
¹² እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ።
¹³ ጥበብን የሚያገኝ ሰው ምስጉን ነው፥ ማስተዋልንም ገንዘቡ የሚያደርግ፤
¹⁴ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርስዋ መነገድ ይሻላልና።
¹⁵ ከቀይ ዕንቍም ትከብራለች፥ የተከበረም ነገር ሁሉ አይተካከላትም።
¹⁶ በቀኝዋ ረጅም ዘመን ነው፥ በግራዋም ባለጠግነትና ክብር።
¹⁷ መንገድዋ የደስታ መንገድ ነው፥ ጎዳናዋም ሁሉ ሰላም ነው።
¹⁸ እርስዋ ለሚይዙአት የሕይወት ዛፍ ናት፥ የተመረኰዘባትም ሁሉ ምስጉን ነው።
¹⁹ እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ በማስተዋልም ሰማያትን አጸና።

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት)
ተወከፍ ጸሎትነ ውስተ ነዋ ሰማይ
እኸ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት
ኡራኤል ወሩፋኤል ይትፌንኡ ለሳይል
ኀበ ደብረ ዘይት
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ሩፋኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ደብረዘይት
@eotchntc
እኸ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት
ኡራኤል ወሩፋኤል ይትፌንኡ ለሳይል
ኀበ ደብረ ዘይት
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ሩፋኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ደብረዘይት
@eotchntc
#የቃሉን_ወተት
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ።
² እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው።
³ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት።
⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
…
¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
…
²³ በዚያን ጊዜ ማንም፦ እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፦ ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤
²⁴ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።

#ከወንድሞቻችን
በመጀመሪያ ለዚህ መርሐግብር ፈቃደኛ በመሆንህ አመሰግናለሁ
እና ስምህን እና በሰንበት ትምህርት ቤት የነበረህን አገልግሎት ክፍል ብትገልጽልን
ስሜ ዲ.ን ጥላሁን አሸብር ይባላል።በሰንበት ትምህርት ቤት ባለኝ ቆይታ
የሰ/ት/ቤቱ ሰብሳቢ በመሆን አገልግያለሁ እያገለገልኩኝ ነው።
ቤተክርስቲያን እንዴት ማገልገል ጀመርክ
ገና በልጅነቴ ወደ አብነት ትምህርት ቤት ገባሁ ዲቁና አመጣሁ ከዛ ማገልገል ጀመርኩ ጎን ለጎን ደግሞ ሰንበት ትምህረርት ቤት መማር መገልገል ጀመርኩ ወደ ግቢ እስከምገባበት ጊዜ ድረስ ከአባልነት እስከ ስራ አስፈጻሚነት ደረጃ ተገልግያለሁ:አገልግያለሁ።
የአካዳሚክስ ህይወት ምን ይመስላል
የዩኒቨርስቲ ቆይታ
በቤተክርስቲያን ሆነ በዩኒቨርስቲው አልያም በአገልግሎት የማትረሳው ገጠመኝና
መልእክት
.የአካዳሚክስ ጉዳይ ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል በቤተሰብ አካባቢ ነው የተማርኩ ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች ውስጥ ነኝ ከዛ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ገባሁ አንድ ከዛ በሰላሙ ምክንያት ወደ ባሕርዳር ተቀየርን በባሕርዳር ጥሩ የትምህርት እና የአገልግሎት ጊዜ ነበረኝ:በዚሁ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪየን በእግዚአብሔር አጋዥነት በዚህ ዓመት አጠናቅቄያለሁ።
የዩኒቨርስቲ ቆይታየ በግእዝ ተማሪነቴ እና በግቢ ጉባኤ ሰብሳቢነት እጅግ የሚያምር:የሚጣፍጥ:የሚያጓጓ እና መቸም ተመልሶ የማይገኝ ብዙ ወዳጆችን ያፈራንበት:ብዙ ልምዶችን የተማርንበት በአጠቃላይ ከቃላት በላይ የሆኑ ነገሮችን ያየንበት ነበር።በባሕርዳር ዩኒቨርስቲ ስልቆይ በመንፈሳዊውም በዓለማውዩም በጣም በርካታ ልምዶችን አግኝቻለሁ:የአገልግሎትን ጥቅም:እርስ በርስ መረዳዳት:መዋደድ:መተሳሰብ:በጋራ መኖርን ወዘተ በሚገባ ያወኩበት እና የተረዳሁበት ደግሜ የማላገኜው የሕይወቴ ትልቁ ትምህርት ቤት ነው::
.የማረሳው ገጠመኝ ከግቢ ጉባኤው ስራ አስፈጻሚዎች ጋር የመጨረሻ ስንለያይ ያለቀስነው የፍቅር ለቅሶ የመረሳው ገጠመኝ ነው::
በአጠቃላይ ማንኛውም ክርስቲያን እስከ አሁን ድረስ አገልግሎት የጀመረም ይሁን ምንም አገልግሎት ያልጀመረ ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ የአገልግሎት ዋጋን በመገንዘብ በዓለማዊውም ይሁን በመንፈሳዊ ሰይፍ ዘክልኤ አፉሁ እንደተባለ በሁሉም መበርታት ይጠበቅብናል።ቀኖች ክፉዎች ናቸው ና ዘመኑን ዋጁ እንደተባለ ሁላችንም በዚህ ክፉ ዘመን በርትተን ንስሐ ገብተን ከደጁ ሳንርቅ ተስፋ የምናደርጋትን መንግሥት እንድንጠብቅ ለማሳሰብ እወዳለሁ አመሠግናለሁ።
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ዲያቆን ጥላሁን

ከከበሩ ከሰባት አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ አላቸው።
መጽሐፈ ጦቢት 12:15
የመናብርት አለቃ የሊቀ መላእክት
ቅዱስ ሩፋዔል ዓመታዊ ክብረ በዓል
በቢሾፍቱ ከተማ ደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
ጷጉሜን 3/13/2016 ዓ.ም
መጽሐፈ ጦቢት 12:15
የመናብርት አለቃ የሊቀ መላእክት
ቅዱስ ሩፋዔል ዓመታዊ ክብረ በዓል
በቢሾፍቱ ከተማ ደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን
ጷጉሜን 3/13/2016 ዓ.ም
#የቃሉን_ወተት
መሳፍንት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ የእግዚአብሔርም መልአክ ይህን ቃል ለእስራኤል ልጆች ሁሉ በተናገረ ጊዜ ሕዝቡ ድምፃቸውን አንሥተው አለቀሱ።
⁵ የዚያንም ስፍራ ስም ቦኪም ብለው ጠሩት፤ በዚያም ለእግዚአብሔር ሠዉ።