Telegram Web Link
#የቃሉን_ወተት


Luke 2 አማ - ሉቃስ
1: በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች።
2: ቄሬኔዎስ በሶርያ አገር ገዥ በነበረ ጊዜ ይህ የመጀመሪያ ጽሕፈት ሆነ።
3: ሁሉም እያንዳንዱ ይጻፍ ዘንድ ወደ ከተማው ሄደ።
4-5: ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
6: በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥
7: የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።


መልካም በዓል
Live stream finished (7 days)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዮሐንስ ወንጌላዊ
#አቡቀለምሲስ(ባለ ራዕይ)
#ፍቁረ እግዚእ(የጌታ ወዳጅ)
#ታኦሎጎስ(ስለመለኮት የሚናገር)
#ቁጽረ ገጽ(ፊቱን በጌታ መከራ ምክንያት ያጠቆረ)
ቦኤኔርጌስ(ወልደ ነጎድጓድ)
በመጽሐፍ ቅዱስ
1 ወንጌል
3 መልእክታት
1 ራዕይ የጻፈ
ስለ እግዚአብሔር ወልድ ቀዳማዊ አምላክነት ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን አንድነት በጉልህ ያስረዳ እስከመስቀል የታመነ ተወዳጅ ሐዋርያ
የዘብዴዎስ ልጅ.....

John the Evangelist
#Abu Kelamsis (visionary)
#Fiqure Đầu (Friend of God)
#Taologos (Speaking of Divinity)
#Qutsere Page (His face darkened due to the suffering of the Lord)
Boenerges (Son of Thunder)
In the Bible
1 Gospel
3 messages
1 who wrote the vision
A beloved apostle who was faithful to the point of crucifixion, who clearly explained the unity of God the Son with God the Father.
Zebedee's son

Yohaannis Wangeelaa
#Abu Kelamsis (mul'ata) .
#Fiqure Đầu (Michuu Waaqayyoo) .
#Taologos (Waa'ee Waaqummaa Dubbachuu)
#Qutsere Page (Gikkina Gooftaa irraa kan ka'e fuulli isaa dukkanaa'e)
Boenerges (Ilma Qilleensaa) .
Macaafa Qulqulluu keessatti
1 Wangeela
Ergaa 3
1 kan barreesse mul'ata
Ergamaa jaallatamaa hanga fannifamuutti amanamaa ture, tokkummaa Waaqayyoo ilma Waaqayyoo abbaa wajjin qabu ifatti kan ibse.
Ilma Zabdewoos

@eotchntc
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት)
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ግዝረት (የመገረዝ በዓል )በሰላም አደረሳችሁ
ራሱ የግዝረት ህግ አውጪ ሆኖ አባታችን አብርሃም በ99 አመቱ እና የእስራኤል ልጆች (ወንዶች )እንዲገረዙ ያዘዘ ጌታ እርሱ ህግን ሊፈጽም ስለመጣ ተገረዘ
ግን የተገዘረው(የተገረዘው)በስለት ወይንም በምላጭ አይደለም
ገራዦቹ ሲቀርቡት ምላጯ ቀልጣ ጠፋች በመለኮታዊ ኪነ ጥበብ ጌታችን ተገረዘ
በተወለደ በ8ተኛው ቀን ስሙንም ኢየሱስ አሉት
ጥር 6ይኼ በዓል የሚታሰብበት ነው
እንኳን አደረሳችሁ
@eotchntc
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት)
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።
²²-²⁴ እንደ ሙሴም ሕግ የመንጻታቸው ወራት በተፈጸመ ጊዜ፥ በጌታ ሕግ፦ የእናቱን ማኅፀን የሚከፍት ወንድ ሁሉ ለጌታ የተቀደሰ ይባላል ተብሎ እንደ ተጻፈ በጌታ ፊት ሊያቆሙት፥ በጌታም ሕግ፦ ሁለት ዋሊያ ወይም ሁለት የርግብ ጫጩቶች እንደ ተባለ፥ መሥዋዕት ሊያቀርቡ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዱት።
²⁵ እነሆም፥ በኢየሩሳሌም ስምዖን የሚባል ሰው ነበረ፥ ይህም ሰው የእስራኤልን መጽናናት ይጠባበቅ ነበር፤ ጻድቅና ትጉህም ነበረ፥ መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላይ ነበረ።
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት)
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (ማስያስ (መሲህ ሆይ) በመንፈስና በእውነት እንሰግድልሀለን)
#በዓለ_ግዝረት
በቢሾፍቱ በደብረ መድኀኒት
ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን
ጥር 6/2016 ዓ.ም
በ2017 ዓ.ም ጥምቀት ቅዳሜ ቀኑን ሙሉ ይጾማልን???
ቅዳሜ ሰንበት አይደለምን?
ታዲያ ሰንበት ከሆነች መጾም አለባትን?

#ውድ_ክርስቲያኖች
የዘንድሮ የ2017ዓ.ም የጥምቀት በዓል እሁድ በመዋሉ እለተ አርብ ቀኑን ሙሉ ፀሐይ እስክትገባ ተጹሞ ቅዳሜ ደግሞ ከጥሉላት ወይም ከእንስሳት ተዋጽኦ በመከልከል ብቻ የጥምቀትን በዓል
እናከብራለን

In 2017, will he fast all day on Saturday???
Isn't Saturday the Sabbath?
So if it is the Sabbath, should she fast?

#Dear_Christians
This year's baptism festival 2017 falls on a Sunday, and on Friday, the whole day is worshiped until the sun goes down, and on Saturday, the baptism festival is only prohibited from the shadows or animal products.We are going to celebrate

Bara 2017 Sanbata guyyaa guutuu ni sooma???
Dilbata Sanbata mitii?
Kanaafuu guyyaa sanbata yoo ta'e soomuu qabdii?

#Kabajamtoota_Kiristaana
Ayyaanni cuuphaa bara kanaa 2017 Wiixata tokkotti kan kufe yoo ta'u, Jimaata ammoo hanga aduun lixxutti guyyaan guutuun kan waaqeffamu yoo ta'u, Dilbata ammoo ayyaanni cuuphaa gaaddidduu ykn oomisha bineensotaa qofa irraa dhorkaadha. Kabajna

@eotchntc
#አንድ_እውነት

#በእውነቱ_የተረገጠው_መስቀል_ከሆነ_መነሳት_አለበት
ማንም ሰው ትክክል ባልሆኑ ነገሮች ላይ ማብራሪያ ወይም ንግግር ስላደረገ ወደ ትክክለኛነት አይመልሰውም።
መስቀሉ በእርግጥም ተነጥፎ እየተረገጠ ከሆነ ሊነሳ ዘንድ ግድ ነው

@eotchntc
#የቃሉን_ወተት

ማቴ 3
16 ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት(ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ))
“ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቀት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤”
  — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥21
Audio
#በእደ_ዮሐንስ_ተጠምቀ_ኢየሱስ_ናዝራዊ
በዮሐንስ እጅ ኢየሱስ ተጠመቀ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@eotchntc
2025/07/05 14:51:30
Back to Top
HTML Embed Code: