የቃሉን_ወተት
በ 18/5/2017 ዓ.ም በደብረዘይት ቅዱስ ሩፋኤል በቅዳሴ ግዜ የተነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች
ዲያቆን
Hebrews 2 አማ - ዕብራውያን
2: በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን?
ንፍቅ ዲያቆን
1 John 4 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
15: ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
16: እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል፥ አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።
ንፍቅ ካህን
Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ
34-35: ጴጥሮስም አፉን ከፍቶ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ለሰው ፊት እንዳያደላ ነገር ግን በአሕዛብ ሁሉ እርሱን የሚፈራና ጽድቅን የሚያደርግ በእርሱ የተወደደ እንደ ሆነ በእውነት አስተዋልሁ።
36: የሁሉ ጌታ በሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እየሰበከ ይህን ቃል ወደ እስራኤል ልጆች ላከ።
37: ዮሐንስ ከሰበከው ጥምቀት በኋላ ከገሊላ ጀምሮ በይሁዳ ሁሉ የሆነውን ነገር እናንተ ታውቃላችሁ።
ምስባክ
Psalms 84 ግዕ - መዝሙር
6: ውስተ ቈላተ ብካይ ብሔር ኀበ ሠራዕኮሙ፤
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
7: ወየሐውር እምኀይል ውስተ ኀይል፤
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።
ሰራዒ ካህን
John 2 አማ - ዮሐንስ
6: አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር።
7: ኢየሱስም፦ “ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው፡” አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው።
8: “አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት፡” አላቸው፤ ሰጡትም።
9: አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ፦
10: “ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን፤ አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል፡” አለው።
11: ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።ዔ ካህን
John 2 አማ - ዮሐንስ
1: በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤
2: ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።
3: የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት፦ “የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም፡” አለችው።
4: ኢየሱስም፦ “አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም፡” አላት።
5: እናቱም ለአገልጋዮቹ፦ “የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ፡” አለቻቸው።

11: ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
መልካም እሁድ ሰንበት
@eotchntc

#አስተርእዮ_ማርያም
ይህ ታላቅ በዓል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍት በዓል የሚከበርበት ታላቅ ዕለት ነው በጌታችን በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመገለጥ የመታየት ወይም የጥምቀት በዓል ሰሞን ስለሚከበር አስተርእዮ በማለት ይታሰባል።
ለተወደደችው ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት በዓለ እረፍት በሰላም አደረሰን።
ሞት ለሚሞት ሰው ይገባዋል
የማርያም ሞት ግን እጅግ ያስደንቃል።

- ራእይ 6
10: በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ “ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም?” አሉ።
እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ቅድስና የባህርይው ነው።
እግዚአብሔር ቅዱስ በመሆኑ እኛ ልጆቹ ቅዱሳን እንድንሆን ይፈልጋል።
እግዚአብሔር ቸር ነው ቸርነቱ የባህርይው ነው የጸጋ ልጆቹ ቸርነትን ገንዘብ እንድናደርግ አጥብቆ ከእኛ ይሻል።
እግዚአብሔር ይዋሽ ይቀጥፍ ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እግዚአብሔር አመጸኛን አይወድም።
በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚዘራን ነፍሱ አጥብቃ ትጠላለች።
እግዚአብሔር ሴቶችን የሚደፍሩ ህጻናትን ለርካሽ ስሜታቸው መወጫ የሚያደርጉትን ይበቀላል።
ሄቨን፣ሲምቦ.......ሌሎችም ሴቶች እንዲሁም ህጻናት በየቤታችን አሉ።የእነሱን በደል ለማውራት የግድ የሆነ የጎሳ ማንነት ውስጥ መደበቅ የለብንም። ሄቨን ስትሆን የሚቀናን አማራ ወንድ ደፈረ ሲምቦ ስትሆን ኦሮሞ ደፈረ ማለትና ከልጆቹ ስቃይ፣ጭንቀት ይልቅ የደፋሪው የማንነት ሁኔታ ከሆነ ዲያብሎስ የሚቀናብን ክፉዎች እንሆናለን። በመሆኑም ሄቨን ሲምቦ ለሌሎችም ከልባችን ሰው ፣ሴት፣ለዛውም ህጻናት ብሎም ታዳጊ ስለሆኑ ብቻ መሆን አለበት።
በሌላ በኩል ታዳጊ ህጻናት ይህንን እያዩ እንዴት ሰው መውደድ ወንዶችን መቅረብ እንደወድማቸው ማየት ይችላሉ። ከባድ የሆነ የማንነት ቀውስ እያመጣንባቸው ነው። ብቻ እግዚአብሔር ይታረቀን ለነገሩ እኛ ነን አልታረቀው ያልን።
እነ ሲሞቦ ንጹህ ሆነው ወደ አምላካቸው ሄደዋል። ይብላኝ ለደፋሪዎች ዘላለም በህሊና ጸጸት ለሚገረፉ
ሁላችንም በቃ ልንለው የሚገባ መራራ ሃቅ ነው።
እግዚአብሔር ይርዳን
Mul'ata 6 .
10 Isaanis sagalee guddaadhaan iyyee, "Hanga yoomiitti gara Gooftaa Qulqulluu fi dhugaatti hin murteessitu, hin ta'u, hin ta'u?" Achi jiraa.
Waaqayyo qulqullummaa, qulqullummaadha.
Waaqayyo qulqulluu waan ta’eef, ijoolleen akka qulqullaa’an barbaadu.
Waaqayyo isa gaarummaa isaatiin gaarii ta’eedha, ayyaanni isaas nuuf baay’ee fedhii qaba.
Waaqayyo ilma namaa miti, akka inni deemu. Waaqayyo fincila isaa hin jaallatu.
Obboloota gidduutti, hoolaa lubbuu lubbuu sooressaa urgaa'u jibbu.
Waaqayyo kan dubartoota miira gammachuudhaaf ija jabaatan keessa jiraatu .dhorkaa ta'a.
Heven, Simbo ...: Kanneen biroo, ijoollee fi ijoolleen mana jiru. Yeroo inni saanii ta'u, Oromo, seexanni jal'aa dha, yoo seexanni gowwaa ta'e, seexanni yaaddoo caalaa yoo ta'e, seexanni hamaadha. Akkasitti, yeroo heven, yeroo inni dhugaadhaan garaa qulqulluu ta’e, garaadhaa nama, dubartii, fi kanuma qofa ta’uu qaba.
Gama biraatiin, mucaan jaalala qabu dhiira nama jaallatu akkamitti akka jaallatu hubachuu dandeessa. Miidhaa eenyummaa cimaa fidaa jirra. Waaqayyo qofa .Isa kanaaf hin dagatamne.
Yeroo sagalee isaanii ol kaasanii deeman gara Waaqa isaanii deeman. Nyaachuu fi reebuu gaabbii seera jaalalaa-seera .
Hundi keenya hubachuun dhugaa hadhaa'aa dha.
Waaqayyo gargaara .
Kunoo araarri .
bishoftuu : Itoophiyaa .
27/5/2017
@eotchntc
ዲያቆን የኋላሸት ይኸነው
ቢሾፍቱ-ኢትዮጵያ
27/5/2017 ዓ.ም

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ pinned «- ራእይ 6 10: በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ “ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም?” አሉ። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ቅድስና የባህርይው ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ በመሆኑ እኛ ልጆቹ ቅዱሳን እንድንሆን ይፈልጋል። እግዚአብሔር ቸር ነው ቸርነቱ የባህርይው ነው የጸጋ ልጆቹ ቸርነትን ገንዘብ እንድናደርግ አጥብቆ ከእኛ ይሻል። እግዚአብሔር…»
#ነቢያትና_አገልግሎታቸው
በእስራዔላውያን ታሪክ መሠረት ነቢያት አገልግሎታቸውን ሲፈጽሙ እንመለከታለን እግዚአብሔር በብዙ ነቢያት መንገድ ምሳሌ ራዕይ ህዝቡን ሲናገር ሲመራ ከጥፋት ሲመልስ እንመለከታለን።
ይህንንም ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ሲል ይነግረናል።
Hebrews 1 አማ - ዕብራውያን
1: ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
2: ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
ነቢያት በአገልግሎታቸው ስንመለከት በእስራኤል ታሪክ ውስጥ በሶስት የዘመን ክፍል ከፍለን ማየት እንችላለን።
1.እስራኤል ዘስጋ በባቢሎናውያን በናቡከደነፆር ከመገዛታቸው በፊት የነበሩ ነቢያት በፊት(pre exilic prophets)
2.በቅኝ ግዛት ውስጥ እያሉ የነበሩ ነቢያት (exilic prophets)
3.ከቅኝ ግዛት በኋላ(post exilic prophets)
ከቅኝ ግዛት በፊት የነበሩ ነቢያት መካከል
አሞጽ፣ሆሴዕ፣ኢሳያስ፣ሚክያስ፣ሶፎንያስ፣ዕንባቆም፣ናሆም፣ኤርምያስ ሲሆኑ
በቅኝ ግዛት ወቅት የነበሩት ደግሞ
ህዝቅኤል ተጠቃሽ ሲሆን
ከቅኝ ግዛት በኋላ ደግሞ
ሐጌ፣ዘካርያስ፣......
ክፍል 1
@eotchntc
ምንጭ
የቅድስት ሥላሴ ዮኒቨርስቲ
module for distance education -History of religion

#ለእግዚአብሔር_አብ_ በተወደደ_ ልጁ_ የተወደደ _ምስጋና_ ማቅረብ
ነአኩተከ እግዚኦ በፍቁር ወልድከ እግዚእነ ኢየሱስ ዘበደኃሪ መዋዕል ፈኖከ ለነ ወልድከመድኀነ ወመቤዝወ
መልአከ ምክርከ።
ቅዳሴ ሐዋርያት ፬
አቤቱ በተወደደ ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ እናመሰግንሃለን። በኋለኛው ዘመን የምክርህን አበጋዝ መድኃኒትና ቤዛ የሚሆን ልጅህን የሰደድህልን።
ቅዳሴ ሐዋርያት ቁጥር 4

#ነነዌ
Jonah 1 አማ - ዮናስ
8: የዚያን ጊዜም፦ “ይህ ክፉ ነገር በማን ምክንያት እንዳገኘን እባክህ ንገረን፤ ሥራህ ምንድር ነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህስ ወዴት ነው? ወይስ ከማን ወገን ነህ?” አሉት።
9: እርሱም፦ “እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ፡” አላቸው።
ይህ ታሪክ የተፈጸመው በነነዌ ሀገር
ከደቂቀ ነቢያት አንዱ በሆነው በነብዩ ዮናስ ዘመን ነው።

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
ነነዌ
ጸመ ነነዌ
የድሕነት ጾም ለነነዌ እንደሆነላት ለኛም እንዲሁ መድሐኒታችንና ውዳችን ኢየሱስ የበረከት ጾምን ያድርግልን
ከየካቲት 3_የካቲት 5
የነነዌ ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ
ለጾምም አዋጅ ነገሩ
ከታናሹ እስከ ትልቁ ማቅ ለበሱ
ትንቢተ ዮናስ 3:5

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (የኋላሸት)
#እስልምና
አብረሃማዊ መሠረት አላቸው ተብለው ከሚታሰቡት መካከል እስልምና አንደኛው መሆኑ ይነገራል።
እስልምና ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ ሰላም(peace),ለአላህ ፈቃድ መገዛት(submission to the will of Allah) ማለት ነው።
እስልምና በግልጽ የሚታወቁ የሃይማኖቱ መሠረት የሆኑ አምስት ምሰሶዎች አሉ። እነርሱም
1.ሸሃዳ(shahada):-ይኼ አንድ ሰው እስልምናን ሊቀበል ሲፈልግ ከሃይማኖቱ አባቶች የሚቀበለው ጸሎት ነው።
አንድ ሰው የሚለው ሲሆን እሱም
በመጀመሪያ ክፍል የአላህን አንድነት(Tawhid) ወይም oneness of Allah ን የሚያረጋግጥ ሲሆን
በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የሙሃመድን መልዕክተኝነት በግልጽ የሚያስቀምጥ ነው።
2.ሶላት(salat)
ይህ ደግሞ በአማኞቹ ዘንድ በቀን አምስት ጊዜ ካዕባ በሚገኝበት አቅጣጫ በመሆን የሚደረግ ስነስርዓት ነው።
ሀ. ፈጅር(Fajir)
የመጀመሪያው ሰላት ሲሆን በጠዋት ጸሐይ ከመውጣቷ በፊት የሚከወን የሰላት ክንውን ነው።
ለ.....ይቀጥላል
#የስነ_መለኮት_እይታ

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
#እስልምና አብረሃማዊ መሠረት አላቸው ተብለው ከሚታሰቡት መካከል እስልምና አንደኛው መሆኑ ይነገራል። እስልምና ከቃሉ ትርጉም ስንነሳ ሰላም(peace),ለአላህ ፈቃድ መገዛት(submission to the will of Allah) ማለት ነው። እስልምና በግልጽ የሚታወቁ የሃይማኖቱ መሠረት የሆኑ አምስት ምሰሶዎች አሉ። እነርሱም 1.ሸሃዳ(shahada):-ይኼ አንድ ሰው እስልምናን ሊቀበል ሲፈልግ ከሃይማኖቱ…
#እስልምና
በሰላት በተጨማሪ ለእስልምና መሠረት ወይም አዕማድ የሚሆነው ዘካ መስጠት፣ጾም መጾም፣ሃጅ በህይወት ዘመን ውስጥ ወደ መካ መሄድ ን የሚያካትት ነው።
በእስልምና በኩል ያሉ 7 የእምነት መግለጫዎች(Articles) አሉ።
1.በአላህ እናምናለን
2.በመላእክት እናምናለን
3.በአላህ መጽሐፍት እናምናለን
4.በአላህ ነቢያት እናምናለን
5.በ ቅድመ ውሳኔ(predestination ) እናምናለን
6.በ ሙታን መነሳት እናምናለን
7.በመጨረሻው ቀን እናምናለን
በእስልምና 124000 ነቢያት እንደነበሩ ይነገራል። ነገር ግን እንደ አዳም፣ሙሴ፣ኖህ፣ኢየሱስ (ኢሳህ) ሄኖክ ዌና ዋናዎቹ ሲሆኑ ነገር ግን መሃመድ የእስልምና የነቢያት መደምደሚያ ተብሎ ይነገራል።
ይቀጥላል .....

ኪዳንየ ተካሄድኩ ምስለ ህሩያንየ
መዝሙር 88:1
ኪዳን ምን ማለት ነው?
ኪዳን ተካሄደ ከሚለው የግዕዝ ግስ ሲሆን መማማል መግባባትን ያሳያል።
ወይንም ውል ስምምነት መሃላ የሚለውን ያሳያል
ለምን ተካሄደ(አስፈለገ)
1.ህግ ማፍረስ ወይንም መተላለፍ ስላለ
2.በጎ ስራ እንድንሰራ ስለሚያበረታታ
3.የቅዱሳን ቃልኪዳን ምልጃ በሰዎች መልካም ስራ ላይ ጭማሬ በመሆን ስለሚያገለግል።
4.ወደ ክርስቶስ ለመቅረብ አጋዥ መንገድ ስለሆነ
የኪዳን ዓይነቶች
1.ኪዳነ አዳም(መጽሐፈ ቀለሜንጦስ)ገላ 4:4
2.ኪዳነ ኖህ
3.ኪዳነ መልከጼዴቅ(በስንዴ ና በወይን የሚያስታኩት)
4.ኪዳነ አብርሃም
5.ኪዳነ ሙሴ
6.ኪዳነ ዳዊት
7.ኪዳነ ማርያም(ኪዳነ ምህረት)
የመጀመሪያዎቹ 6ኪዳናት ሰዎችን ከመቅሰፍት ከችግር ለማውጣት የዋለ ሲሆን የመጨረሻው ኪዳነ ምህረት ግን የሰው ልጅ ፍጹም የሆነውን ድህነት ያገኘበት የኪዳናት ሁሉ ማህተም በመባል ይጠራል።
እንኳን አደረሰን

Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (@sarina)
ሠላም ውድ ክርስታያኖች ዛሬ የአብይ ፃም ዋዜማ ላይ ነን እና እንኳን አደረሳችሁ ። ቅዱስ ያሬድ የመጀመሪያውን ሳምንትዘወረደ ሲል ሰይሞታል ።ይኽም የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ መውረድ ምንማማርበት ሳምንት ነው። ጌታ ቢፈቅድ ሰፋ አርገን ሁሉንም ለማየት እንሞክራለን ። ወአልቦ ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወረደ እም ሰማይ። ከሰማይ ከወረደው ከክርስቶስ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም። እስመ ዘእምላዕሉ መጽዐ መልዕልተ ኩሉ ውእቱ ።ከሰማይ የመጣው እርሱ ከሁሉ በላይ ነውና። ዮሐ 3:13 እስከፍፃሜ አንብቡት።ሰናይ ወርኀ ፃም ያድርግልን ።ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!
Forwarded from ሐመረ ኖኅ ሚዲያ (ማስያስ (መሲህ ሆይ) በመንፈስና በእውነት እንሰግድልሀለን)