ሕማማት ክፍል 03
የ መዝሙር ግጥሞች
ሕማማት ክፍል 03
👉 የይሁዳ እግሮች
✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ
🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ
#ሼር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
👉 የይሁዳ እግሮች
✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ
🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ
#ሼር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ወደ_ሮሜ_ሰዎች
- ሮሜ 8:25
: የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን።
ተስፋ የሚጠበቀው በትዕግሥት ነው።የማናየውን ተስፋ ስናደርግ ስንጠብቀውም ትዕግሥታችን ይታወቃል።
በትዕግሥት የምንጠብቀውን ነገር ካላየነው ተስፋችን በርሱ ላይ ይሆናል።
- ሮሜ 8:26: እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
ይሄ ማለት መንፊስ ቅዱስ መቃተት ኖሮበት እየተነሳ እየወደቀ የሚለምን ሆኖ አይደለም።
መንፈስ ቅዱስ ከጥንት ጀምሮ ሰዎችን በብሉይ ኪዳን ችግራቸው ሁሉ ይረዳቸው ነበር።
ለምሳሌ ጌድዮንን የረዳ(መሳ 6:34), ዮፍታሔን ያገዘ(መሳ 11:29-32).....
በሐዲስ ኪዳን ደግሞ መርዳት ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ምልክቶችንም ያሳይ ነበር።(ሐዋ 2-2-24)
እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና
ጸሎት መጸለይ እንድንችል የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያስፈልገናል። ለምሳሌ ሕዝቅኤል ራእይ ያይ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይረዳው ነበር።(ሕዝ 2:2-34)
ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይናገር መቃተት ይማልድልናል።
ይሄ ማለት መንፈስ ቅዱስ የሰዎችን ልብ ለመልካም ስራ ምናክል እንደሚያነሳሳ ለሰው ልጆች በሚገባው አማርኛ መገለጹ ነው።
መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ በመሆኑ የሰዎችን ድካም ያውቃል። ሰዎች ከድካማቸው የተነሳ ጸሎታቸውን አርሞ አስተካክሎ በነሱ ቦታ ተገብቶ ይሰማል። መልካምም የሆነ ጸሎትን ያስታውቃቸዋል።
ሮሜ 8:27 ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
ልብን እና ሀሳቡን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ (omniscience )በመሆኑ በትክክል ያውቃል።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
ይሄ በቀጥታ አማላጅነትን የሚገልጽ አይደለም።ይሁን እንጂ በዋነኝነት ስለ ሶስት ነገሮች ተነገረ
1.ቅዱሳን የተባሉ ክርስቲያኖች ወይም ሐዋርያት ከመናፍቃን ወይም ከሃድያን ጋር ሲከራከሩ መልስ ሰጪው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ(ማቴ 10:20):ዮሐ 14:26
2. ይቀጥላል ....
@eotchntc
ምንጭ የመጋቢ ሐዲስ መምህር ስቡሕ ዳምጤ ከ ሮሜ እስከ ገላትያ መጽሐፍ
ክፍል 51
20/6/2017

#ቅድስት
#ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ @Z_TEWODROS
#ሰንበተ_ክርስትያን
በኩር ናት የበዓላት
ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት
በእሷ ደስ ይበለን
በሰንበተ ክርስቲያን
በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና
መልካም ስራ የሚሰራባት
ሰንበት ቅድስት ናት እና
ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት
እግዚአብሔር ይህን ሰጠን
ደስ ይበለን በሰንበት
#አዝ
ለአብርሃም ተገልጣለች
ለሙሴም በደብረ ሲና
በነቢያት የታወቀች
ሰንበት ዳራዊት ናት እና
በሳምንቱ ሰለጠነች
ተሰበከች በሐዋርያት
ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት
ተሰጠችን ልናርፍባት
#አዝ
በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር
በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ
በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ
ውዳሴያችን ይሰማልን
ከምድር እስከ እዮር እራማ
#አዝ
እግዚአብሔር አብ የባረካት
እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት
ከእለታት ሁሉ መርጦ
መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት
በእርሷ ሀሴት እናድርግ
እናክብራት እንድንከብር
የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚
💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛
💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖
በኩር ናት የበዓላት
ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት
በእሷ ደስ ይበለን
በሰንበተ ክርስቲያን
በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና
መልካም ስራ የሚሰራባት
ሰንበት ቅድስት ናት እና
ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት
እግዚአብሔር ይህን ሰጠን
ደስ ይበለን በሰንበት
#አዝ
ለአብርሃም ተገልጣለች
ለሙሴም በደብረ ሲና
በነቢያት የታወቀች
ሰንበት ዳራዊት ናት እና
በሳምንቱ ሰለጠነች
ተሰበከች በሐዋርያት
ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት
ተሰጠችን ልናርፍባት
#አዝ
በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር
በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ
በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ
ውዳሴያችን ይሰማልን
ከምድር እስከ እዮር እራማ
#አዝ
እግዚአብሔር አብ የባረካት
እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት
ከእለታት ሁሉ መርጦ
መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት
በእርሷ ሀሴት እናድርግ
እናክብራት እንድንከብር
የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚
💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛
💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖
ደም ግባት አልባ 16k
በሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
#ደም_ግባት_አልባ
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ )
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ(፪)
#ታስረኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ ወአኀዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን
አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ)
#አዝ
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ(፪)
#ታርደኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ)
#አዝ
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑ
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለው(፪)
#ተወጋ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ ወአሰተዩኒ ምሂአ ለፅምእየ
ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ)
#አዝ
እርቃኑን ሆኖ ፈተለው ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ሆምጣጤን
በምህረቱ ጠል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ (፪)
#ተጠማ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ )
በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ
ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ
ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ
ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ(፪)
#ታስረኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ ወአኀዙኒ ማህበሮሙ ለእኩያን
አገቱኒ ከለባተ ብዙኀ)
#አዝ
ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ
የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ
በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ
እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ(፪)
#ታርደኃል_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ)
#አዝ
ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑ
ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ
እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክረዉ
የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለው(፪)
#ተወጋ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
(ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ ወአሰተዩኒ ምሂአ ለፅምእየ
ወወደዩ ሃሞተ ውስተ መብልየ)
#አዝ
እርቃኑን ሆኖ ፈተለው ልብሴን
አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ሆምጣጤን
በምህረቱ ጠል ነብሴን አርክቶ
አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ (፪)
#ተጠማ_ስለኔ_ኢየሱስ_መድኅኔ(፪)
ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
"እግዚአብሔር መልካም ነው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 24k
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#እግዚአብሔር_መልካም_ነው
እግዚአብሔር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሽጊያ ነው (2)
ከገነት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሦብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው (2)
#አዝ
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነዓን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎድልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት (2)
#አዝ
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቅን የሚያርቅ ነው የነፍስን ትካዜ
የቀድመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሃዘኔን አስረሳኝ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ከርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ
ሊቀመዘምራን
ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥• 🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
እግዚአብሔር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሽጊያ ነው (2)
ከገነት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሦብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው (2)
#አዝ
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነዓን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎድልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት (2)
#አዝ
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቅን የሚያርቅ ነው የነፍስን ትካዜ
የቀድመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሃዘኔን አስረሳኝ
የቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ከርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ
ሊቀመዘምራን
ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧
•✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
@Z_TEWODROS
•✥• 🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እንኳን ለ፻፳፯(129)ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ታላቁ ንጉስ አጤ ምኒልክ በእመቤታችን
ስም ምሎ ታቦተ ጊዮርጊስንና ጸሎተ ማርያምን ይዞ የዘመተበት ድልም ያደረገበት ታላቅ የድል በዓል የሞራል ልዕልና ያላቸው ኢትዮጵያዊን በአምላካቸው ታቦት ፊትህ ድል ያደረጉበት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሀገር ያበረከተችውን ውለታ በእጅጉ የምንዘክርበትና የምናወሳበት ድሉ የኢትዮጵያ ና የመሪዋ(የአጤ ምኒልክ )እንዲሁም የህዝቧ
ብሎም የአፍሪካዊያን ነው
ባለማህተቦቹ (ባለታቦቶቹ)ያሸነፉበት
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
📢📢እንኳንስ አደረሰን🌻🌻🌻
#ኢየሱስ_ክርስቶስ_ሰላማችን ነው
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን
የቅዱሳኑ በረከት በኛ ላይ ይደርብን
አሜን
የካቲት 2️⃣3️⃣ /1️⃣8️⃣8️⃣8️⃣ዓ.ም

ሐመረ ኖኅ ሚዲያ
#ወደ_ሮሜ_ሰዎች - ሮሜ 8:25 : የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን። ተስፋ የሚጠበቀው በትዕግሥት ነው።የማናየውን ተስፋ ስናደርግ ስንጠብቀውም ትዕግሥታችን ይታወቃል። በትዕግሥት የምንጠብቀውን ነገር ካላየነው ተስፋችን በርሱ ላይ ይሆናል። - ሮሜ 8:26: እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር…
#ወደ_ሮሜ_ሰዎች
ክፍል 52
ሮሜ 8:27 ልብንም የሚመረምረው
የመንፈስ ዐሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
ልብን የሚመረምረው ማለቱ ልብን ስለማወቅ ነው።
ልብ የተባለው የሰው ልጅ ውስጣዊ ሀሳብ፣ መንፈስ ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ የሰውን ልጅ መንፈስ የልቦና እውቀት ካለ ምንም ነገር መቅረት መርምሮ ያውቃል።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳል ሲል መንፈስ ቅዱስ መውደቅ መንበርከክ መነሳት ያለበት ሆኖ አይደለም። ነገር ግን ራሱ ዳኛ ሆኖ ጠላት ዲያብሎስ በቅዱሳን፣በክርስቲያኖች ላይ የሀጢያትን ክስ ሲያነሳ መንፈስ ቅዱስ ስለ ቅዱሳን መዳን ቅድስና ማስረጃ ጠቅሶ ጠላትን ያሽንፋል።
ይህንንም በግዕዙ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይለዋል
ግዕ - ሮሜ 8 26: ወይረድአነ ለነ ድካመነ በመንፈስ ቅዱስ፤ ወምንትኑ ውእቱ እንከ ጸሎትነ ለእመ ኢነአምር ተስፋነ፤ ወባሕቱ መንፈስ ለሊሁ ይትዋቀሥ ለነ በእንተ ሕማምነ ወምንዳቤነ።
...............ስለ ድካማችን ስለ ህማማችን ስለኛ ይከራከራል በማለት ይገልጸዋል።
አማ - ሮሜ 8:28
እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
እግዚአብሔርን አምላክ መጠጊያ መሽሸጊያ አድርገው በስሙ ለሚያምኑ እንደ ሃሳቡም ለሚኖሩቱ ህይወታቸው መንገዳቸው የጸና ያማረ ዘላለማዊ ቅድስና እንደሚኖራቸው ሲገልጽ ነው።
ሮሜ 8:29
ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
እግዚአብሔር አብ አንድያ ልጁን ወይንም የበኩር ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለዓለም በነጻ ማደሉን ያመለክታል። ጌታችን በኩር ሲባል ብኩርናው በሁለት ወገን ለ አብ እምቅድመ ዓለም በኩር ለእመቤታችን ድህረ ዓለም በኩር መሆኑ ነው። በኩር ቅድምናን መጀመሪያ መሆንን ይገልጻል ።
በወንድሞች መካከል ሲል ወንድሞች የተባሉት
1.ቅዱሳን ሐዋርያት
2.ክርስቲያኖች ናቸው
ጌታችን በወንድሞች መሃል ይገኝ ዘንድ ፈጽሞ አላፈረምል
.....

አንቺንም በአንቺም ውስጥ የሚኖሩትን ልጆችሽን ወደ ታች ይጥላሉ፥ በአንቺ ውስጥም ድንጋይ በድንጋይ ላይ አይተዉም፥ የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና።
45
ወደ መቅደስም ገብቶ በእርሱ የሚሸጡትን የሚገዙትንም ያወጣ ጀመር፤
46
እርሱም፦ ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አላቸው።
47
ዕለት ዕለትም በመቅደስ ያስተምር ነበር፤ ነገር ግን የካህናት አለቆችና ጻፎች የሕዝቡ ታላላቆችም ሊገድሉት ይፈልጉ ነበር፥
48
የሚያደርጉበትንም አጡ፤ ሕዝቡ ሁሉ ሲሰሙት ተንጠልጥለውበት ነበርና።

💒ምኩራብ
የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት
ጌታ ቤተ መቅደሱን ከወንበዴዎች እና ከነጋዴዎች ያነጻበት
ቤቱም የጸሎት ቤት እንደሆነ የገለጸበት ነው
የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት
ጌታ ቤተ መቅደሱን ከወንበዴዎች እና ከነጋዴዎች ያነጻበት
ቤቱም የጸሎት ቤት እንደሆነ የገለጸበት ነው
#ወቅታዊ
የእስልምና እምነት ተከታዮች ከሰሞኑ በ እፎይ ላይ ሲነሱ ታዘብኩኝ እና ይህቺን ለመጻፍ ወድድኩ
እስልምና ትክክለኛ እምነት ነው ብለው ካሰቡ አለን የሚሉትን እውነት ለምን አቅርበው ለመሞገት አልፈለጉም ወይስ አልቻሉም።
ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው ከተናገሩት ልዋስና
እፎይ በክርስትና ላይ በእስልምና አቃቢ እምነት ነን በሚሉቱ በሚሰነዘሩት ሀሳቦች ላይ "React" አደረገ ማለትም ምላሽ በመስጠት እነሱ ለእስልምና የሚያደርጉትን እቀባ አደረገ እንጂ Act
ወይንም ቀድሞ እስልምናን አልሰደበም።
ከዚህ በፊት በእስልምና አቃቢያን በክርስትና እና በክርስቶስ ላይ ብዙ ትችቶች ከመስመር የለቀቁትን ስድብ አዘል criticism ን እንደ ምስጋና ተቆጥሮ ይሆን
አሁንም እስልምና አቃብያን ከአጉል ዛቻ ከማያዛልቅ የግድያ ፉከራ በመውጣት ሀሳብን በሃሳብ ብቻ መሞገት ይገባል።
እፎይ አንድ ነገር ቢደርስበት ከኋላው ብዙ ነገር ይዞ ይመጣል በመሆኑም ሙስሊሞች እንቅስቃሴያችሁ በጥበብ ይሆን ዘንድ ይገባል።

#ወቅታዊ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከሰሞኑ በ እፎይ ላይ ሲነሱ ታዘብኩኝ እና ይህቺን ለመጻፍ ወድድኩ እስልምና ትክክለኛ እምነት ነው ብለው ካሰቡ አለን የሚሉትን እውነት ለምን አቅርበው ለመሞገት አልፈለጉም ወይስ አልቻሉም። ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው ከተናገሩት ልዋስና እፎይ በክርስትና ላይ በእስልምና አቃቢ እምነት ነን በሚሉቱ በሚሰነዘሩት ሀሳቦች ላይ "React" አደረገ ማለትም ምላሽ በመስጠት…
የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከዚህ በፊት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ብሎም በክርስቶስ ላይ የስድብ ቃል ሲነገር የት ነበረ
እፎይ እስልምናን የተቸው ክርስትና ስለተተቸ ነው። በቃ This is the reality
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
መሃመድ ደግሞ ተራ ሰው ነው ። ነብይም የፈጣሪ ረሱል(መልእክተኛ) አይደለም።
@eotchntc
እፎይ እስልምናን የተቸው ክርስትና ስለተተቸ ነው። በቃ This is the reality
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
መሃመድ ደግሞ ተራ ሰው ነው ። ነብይም የፈጣሪ ረሱል(መልእክተኛ) አይደለም።
@eotchntc
ታቦት ጠባቂዋ እናት ዐረፉ!
ከዝዋይ ሐይቅ ደሴቶች መካከል በገሊላ ደሴት ብቻቸውን የኖሩት እናት እማሆይ ኩሼ ጎንደር በ107 ዓመታቸው ዐረፉ። እማሆይ ኩሼ በገሊላ ደሴት ማንም ሰው ሳይኖር ብቻቸውን ለ87 ዓመታት ቆይተዋል።
በገሊላ ደሴት ይኖሩ የነበሩ ሕዝቦች አንድ በአንድ ለቀው ሲወጡ፣ እማሆይ ግን ታቦቱን ትቼ አልሄድም በማለት ለ87 ዓመታት በአንድ ደሴት ብቻቸውን ኖረዋል።
እኒህ እናት በተለወዱ በ107 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ።
https://www.tg-me.com/tadelesi

ሰላም እንደምን ቆያችሁ
መጻጉዕ
ደዌ የጠናበት ምስኪን ሰው
ነገር ግን ክብር ይግባውና መድሐኒታችን ኢየሱስ ያዳነው
ለዚህ ሰው የደረሰ ጌታ ለሁላችን ይድረስልን።
መጻጉዕ የሚያድነውን የሚጠብቅ ምስኪን
የኔ ጌታ ኢየሱስ ደግሞ
ሰዎችን ከነፍስም ሆነ ከስጋ እስራት ሊያወጣ የሚኳትን ምስኪን ትሑት ጌታ
አርሱም አለ እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ
ግን መጻጉዕን ለማዳን መንገድ ጀመረ
መንገዱ ወደ ቤተሳይዳ አደረገ
ኢየሱስ ምን ብለን እንገልጽሐለን
የትኛው ቃል አንተን የመግለጽ አቅም አለው
ብቻ ተመስገን