#Ethio_azg_comments
ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊...
የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐...
አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃...
አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑
በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂
ወንድሜ ትራንስፖርት ውስጥ ገብተህ ከአጠገብህ የተቀመጠችው ቆንጆ ሴት አይንህን እያየች ፈገግ ካለች 😊...
የኔ ወንድም ፈገግ እንዳትል 😐...
አሁንም መልሳ ፈገግ ካለች 😃...
አሁንም ወንድሜ ፈገግ እንዳትል 😑
በቃ የራሷን ሂሳብ እስከምትከፍል ድረስ ፈገግ እንዳትልላት 😂
መምህር——- በግ በእንግሊዘኛ ምን
ይባለል
alexs ———- SHEEP
መምህር——- ጎበዝ!!! እሺ ቀንድ ያለው
በግስ
alexs ———- SCHOLAR SHEEP
ነዋ!!!!!
መምህር ——– Aንተ የድንጋይ ወንድም
ኮብልስቶን ፊት
alexs ———- እሺ
መምርህ ——– ሌላ ጥያቄ ሳሙና
በእንግሊዘኛ ምን ይባላል
alexs ——— B 29
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#Ethio.azg.keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethio_azg_keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይባለል
alexs ———- SHEEP
መምህር——- ጎበዝ!!! እሺ ቀንድ ያለው
በግስ
alexs ———- SCHOLAR SHEEP
ነዋ!!!!!
መምህር ——– Aንተ የድንጋይ ወንድም
ኮብልስቶን ፊት
alexs ———- እሺ
መምርህ ——– ሌላ ጥያቄ ሳሙና
በእንግሊዘኛ ምን ይባላል
alexs ——— B 29
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#Ethio.azg.keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethio_azg_keldoch
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#Ethio_azg_keldoch
.
.
.
😁😁እንግዲ ስቄ ላአስቃቹ ነው ተዘጋጁ😜
.
ድሮ ህፃን እያለው ነው እና አንድ ጊዜ ፍሪ ፔሬድ ላይ ክላስ ተማሪዎች በ ወሬ ክፍሉን ብጥብጥ ስናደርግ አንድ ዘበኛ
ሰማና ወደ ክላሳችን መጣ :-
💂ዘበኛው :- ክፍለ ጊዜያቹ ምንድነው?
👨🏫ተማሪ :- ፍሪ ነን
💂♀ዘበኛው :- በሉ የፍሪ ደብተራቹ አውጡና አንብቡ
👨🏫ተማሪ :- kakaka...😂😂
💂ዘበኛው :- ማነው የሳቄው?
ተማሪ :- ክላሱ
💂ዘበኛው :- የሆንክ ግልፍጥ በል ክላሱ የሚሉ ደብተሪህን ይዘ ዉጣ!!
ተማሪ :- kakakakaka....😂.........😂.......
#Ethio_azg_keldoch
@ethio_azg_keldoch
#Join.share.to.all.of.your.friends
.
.
.
😁😁እንግዲ ስቄ ላአስቃቹ ነው ተዘጋጁ😜
.
ድሮ ህፃን እያለው ነው እና አንድ ጊዜ ፍሪ ፔሬድ ላይ ክላስ ተማሪዎች በ ወሬ ክፍሉን ብጥብጥ ስናደርግ አንድ ዘበኛ
ሰማና ወደ ክላሳችን መጣ :-
💂ዘበኛው :- ክፍለ ጊዜያቹ ምንድነው?
👨🏫ተማሪ :- ፍሪ ነን
💂♀ዘበኛው :- በሉ የፍሪ ደብተራቹ አውጡና አንብቡ
👨🏫ተማሪ :- kakaka...😂😂
💂ዘበኛው :- ማነው የሳቄው?
ተማሪ :- ክላሱ
💂ዘበኛው :- የሆንክ ግልፍጥ በል ክላሱ የሚሉ ደብተሪህን ይዘ ዉጣ!!
ተማሪ :- kakakakaka....😂.........😂.......
#Ethio_azg_keldoch
@ethio_azg_keldoch
#Join.share.to.all.of.your.friends