Telegram Web Link
መልዕክተ ENLIGHTENMENT

ስሚኝ ልንገርሽ ወዳጄ ፣ አንዳንዴ ውጫዊ ገጽታሽ ከታይታ በቀር የተለየ ቁም ነገር አይኖረውም ።

💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°

👇👇👇
💡@ethio_enlightenment 💡
📜መልዕክተ-enlightenment📜

°°° ከዕለታት አንድ ቀን ፣ አንድ ወጣት ሶቅራጠስን የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው ሲል ይጠይቀዋል?
ሶቅራጠስም በቀጣዩ ቀን በጧት ከወንዙ ዳር እንዲመጣ ይነግረውና ይሄዳል።

በነጋታውም ሶቅራጠስ ከወንዙ መሃል ገብቶ ወደሱ እንዲመጣ ያዘዋል። ልጁም ወደሶቅራጠስ እንደተጠጋ ሳለ ሶቅራጠስ ከመቅጽበት አንገቱን ለቀም አድርጎ ከውሃ ውስጥ ደፈቀው።
ልጁ ለመውጣት ቢታገልም ከሶቅራጠስ ፈርጣማ ክንዶች ግን ማምለጥ አልቻለም።

ከጥቂት seconds በኋላም እጁን ከማጅራቱ ላይ ሲያነሳለት በመደንገጥ ፣ በመርበትበት ፣ በጭንቅ ስሜት ውስጥ ሆኖ አየር በፍጥነት ይስብ ጀመር ።

ሶቅራጠስም መረጋጋቱን ካየ በኋላ
< ውሃ ውስጥ ስትቆይ በጣም የሚያስፈልግህ ነገር ምን ነበር? > ብሎ ጠየቀው...
ልጁም < አየር > ብሎ መለሰለት...
<< አየህ የስኬትን ሚስጢር?
ስኬትህን የአየር ያህል ስትፈልገው ያኔ ያንተ ይሆናል ። >> በማለት አስረዳው ።

💊ጥልቅ የሆነ ፍላጎት የሁሉም ድሎች መነሻ ነው። ትንሽዬ እሳት ጥሩ ሙቀት እንደማትሰጥ ሁሉ ያነሰ ፍላጎትም ትልቅ ውጤት ማምጣት አይችልም።
ጥሩ የሆነ የስኬት ሙቀትን እንሞቅ ዘንድ ማገዶቻችንን እናብዛ።


💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇

💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
Forwarded from Kirub Creatives (Kira)
🌼 አደይ አበባ 🌼
🎉 🎆 መልካም አዲስ አመት!🎆🎉
🌼እንደ አደይ አበባ 🌼
🌼 የፈካ ዘመን 🌼
🌼ይሁንልን!🌼

፳፻፲፪ 2012-መጨረሻ
🎨 @kiradavi 🎨
🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼

የአዲስ ዓመት ስጦታዎች

°°°ብዙዎቻችን በልማድ አዲስ ዓመትንና ሰኞን ፣ የእቅዶቻችን መወጠኛ ፣ የለውጣችን መጀመሪያ አድርገን ተቀብለናል ።
መዘጋጀቱ ክፋት ባይኖረውም ፣ ወቅት እየጠበቁ ብቻ ማለምና ራስን መመልከት ፣ የምናስበው ያህል ርቀት እንዳንጓዝ ፣ የምንፈልገው ከፍታ ላይ እንዳንገኝ ሊገድቡን ይችላሉ ።
ስለዚህ ለስኬት በምናደርገው ጉዞ ውስጥ አዲስ ቀንን እንደ አዲስ ዓመት ያህል ዋጋ ሰጥተን ልንቀበለው ይገባል።

ታዲያ አዲስ ዓመት ፣ እንደ አቀባበላችን ሁሌም ብዙ ስጦታዎችን ይዞልን ይመጣል ፤ አዲስ ቀንም እንደዚያው ነው ።
ልንቀበላቸው ከሚገቡት ስጦታዎች መካከልም እነ ተስፋ ፣ እቅድና ለውጥንም ልናስቀድም ይገባል ። °°°

ቤተሰቦቻችን ቀጥሎ ባሉት ጊዜአት እነዚህ ስጦታዎችን በዝርዝር እንመለከታለን ፤ አብራችሁን ቆዩ ።

💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°

👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
የተስፋን ምንነት ለመገንዘብ ምን ላድርግ?
ያለኝን ተስፋ ለማወቅስ?

የነገ ተስፋዬ ላይ ለመድረስ ምን ማድረግ አለብኝ?
እንዴትስ ተስፋዬን መገንባት እችላለሁ?...


@ethio_enlightenment የምትዘጋጀው የመጀመሪያዋ
🌼የአዕምሮlogy🌼 video ስለተስፋ ብዙ እይታዎችን አካትታ ይዛለች ፤
ይግቡ ፣ ይመልከቱ ፣ ቤተሰባችን ይሁኑ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/NnmrBqlFV1s
Enlightenment Motivation

If you stand for a reason, be prepared to stand like a tree.
If you fall onto the ground, fall like a seed that grows back to fight again
.



Join us👇👇👇
@ethio_enlightenment
Enlightenment Motivation

Have great hopes and dare to go all out for them. Have great dreams and dare to live them.
Have tremendous expectations and believe in them
.



Join us👇
@ethio_enlightenment
Mans_Search_For_Meaning.pdf
1.1 MB
🔵ለመጽሐፍ መደርደሪያችን🔵
Man's Searching for Meaning
Viktor E. Frankl


Share it please
💡 @ethio_enlightenment 💡
🔵ለመጽሐፍት መደርደሪያችን🔵

በየ100 ተጨማሪ subscribers በምንጋብዛችሁ የመጽሐፍት አምድ ለዛሬ
በአይሁዳዊነቱ በሒትለር መራሹ የናዚ ርምጃ እኅቱ ስትተርፍ እናቱ ፣ አባቱ ፣ ሚስቱ ፣ ወንድሙና ወዳጆቹ የተገደሉበት ፤ በኦሸዊትዝና በሌሎች የማሰቃያና የማጎሪያ ክልሎች የሞት ትንፋሽ እየገረፈው ፣ በሰቀቀን ያለፈ ፤ የስነ-አዕምሮ ሐኪም (psychiatrist ) በነበረው ፣ በቪክቶር ፍራንክል (Viktor E. Frankl) የተጻፈውን Man's Search for Meaning እንጋብዛችኋለን ።

'በናዚ የአይሁዳውያን የስቃይ ዘመን ላይ ተመርኩዘው ከተጻፉ መጽሐፍትና ኪነጥበባዊ ስራዎች ፣ በምርጥነት ከፊት መደርደር ካለባቸው መካከል ነው 'ብለው ብዙዎች ይስማሙበታል።

ኢ-ልብወለድ ዘውግ የሚመደበው Man's Search for Meaning ፣ ስነ-ልቦናን ፣ ፍልስፍናንና ታሪክን በደራሲውና በታካሚዎቹ ግለታሪክ የሚያስቃኝ ልዩ መጽሐፍ ነው ።

እንደ ታሪክ አካሄድ በስቃይ ያሳለፉትን ጊዜ ፣ በእስር ወቅት ያዩትን መከራ ባልተወሳሰቡ ምስሎች ያሳየንና ፤ እንደ ስነ-ልቦና ጽሑፍ ደግሞ የእስረኞችን አዕምሮ እየፈተሸና ከአነሳስ እስከመጨረሻቸው የሚያሳዩትን ዝብርቅርቅ ባህርይ እያጠና ፣ የሰው ልጅ በችግር ወቅት የሚያጋጥመውን የስነ-ልቦና ቀውስ እንዴት መወጣት እንደሚችል ያትታል።

በፍልስፍና ገፆቹ ደግሞ ''እውነተኛ የሰው ልጅ አላማ ምንድን ነው? '' የሚለውን በመመለስ ፣ የሰው ልጅ የመኖር አላማ ላይ አስገራሚ አሳቦችን አስቀምጦ ያልፋል።

ቤተሰቦቻችን አብራችሁን ስላላችሁ ጋብዘናችኋል ፤ የተሻሉ ነገሮችን ካገኛችሁበት ለሌሎችም እያጋራችሁ እንዲጠቀሙ ማድረግ የአንባቢ ኃላፊነታችሁ ነው ።
ከዚህ ቀደም ያነበባችሁት እይታችሁን group ላይ ጻፉልን
°°°°ይቀጥላል°°°

ለሚወዱት ያጋሩ⬇️⬇️⬇️
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
🔵🔵
ቪክቶር ፍራንክል የሰው ልጅ በታላቅ የስቃይ ፍርግርግ ወስጥ ሲቀረቀር በአዕምሮው ውስጥ ስለሚከሰቱ ጉዳዮችና ፣ የመሸከም አቅሙ ከየት እስከ የት እንደሆነ ያጠናውን ባሰፈረበት
Man's Searching for Meaning መጽሐፉ ሎጎቴራፒን ከምን መነሻ እንደፈጠረ ያስነብበናል ፡፡

ሎጎቴራፒ ከፍሩይድ የሳይኮአናሊሲስ እና ከአድለር የግለሰብ ስነ-ልቦና ጋር እንደ ሦስተኛው የቪየና የሳይኮቴራፒ ፈርጅ ተደርጎ
ይወሰዳል።

ሎጎቴራፒ የተመሰረተው ኤግዚስቴንሽያላዊ ፍልስፍና በሆነው በኪርክጋር የትርጉም ፈቃድ ላይ ሲሆን፣ ይህም ከአድለር የኒቼያን
የኃይል ፈቃድ ወይም የፍሩይድ የደስታ ፈቃድ ጋር ይቃረናል።

ሎጎቴራፒ ፦ ከስልጣን ወይም ከመደሰት ይልቅ የሕይወትን ትርጉም ለማግኘት መጣር በሰዎች ውስጥ ዋነኛው ፣ ከፍተኛ ኃይል ያለው እና አንቀሳቃሽ ኃይል ነው በሚለው እምነት ላይ የተመሠረተ ነው።

°°°ይቀጥላል°°°
ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በቅርቡ በአዕምሮLOGY የyoutube channel
https://youtu.be/NnmrBqlFV1s ይዘን እንመጣለን...
መጽሐፉን እያነበባችሁ ፥ ለሌሎች መጋበዝ እንዳትዘነጉ
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
🔵🔵
የሰው አዕምሮ ሁልጊዜ ትርጉም ለማግኘት ይጓጓል፡፡
በተለይ ይህ ምኞት እንደ ናዚ ማጎሪያ ውስጥ በሚፈፀሙ አሰቃቂ ትዕይንቶችና በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ጠንከር ያለ ነው፡፡

በዚህም በፈላስፋዎችና በስነ-ልቦና ምሁራን መካከል 'የሰዎች እውነተኛ ፍላጎት ምንድን ነው?' በሚለው ጥያቄ ለዘመናት ብዙ ክርክር ተደርጓል፡፡

ፍሮይድ የአዕምሮ ፍላጎት ሁልግዜ ደስታን መፈለግ እንደሆነና ከፍተኛ ጥሪውም ይኸው እንደሆነ ሀሳብ አቅርቧል፡፡ አክሎም ወሲባዊ ደስታ ከፍተኛው የደስታ አይነት እንደሆነና ሌሎች ደስታዎች ሁሉ የወሲብ ፍንካች እንደሆኑ አብራርቷል።
በፍልስፍና አነጋገር ፣ ፍሮይድ ሰዎች ሁሉ ሄዶኒስቲክ ናቸው እያለ ነው።

ከዚያ ታዋቂው የስነ-ልቦና ባለሙያ አልፍሬድ አድለር የተለየ ሞዴል አቀረበ፡፡ 'የሰው ልጅ የሚፈልገው ከፍተኛ ማህበራዊ ደረጃ ነው!' የሚል።

ፍሬድሪክ ኒቼ ደግሞ ሰዎች በእውነቱ የሚፈልጉት ታላቅ ኃይልን መጨበጥ እንደሆነ በማስረዳት ይህንኑ ስነልቡናዊ እሳቤ በፍልስፍናው ያጠናክራል።

በመጨረሻም የምናገኘው ቪክቶር ፍራንክልን ነው። ቪክቶር በበኩሉ ''በሕይወት ውስጥ ትርጉም ማግኘት የሰው ልጅ ከፍተኛ ዓላማ ነው፡፡ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም ፣ የሰው ልጆች በሕይወታቸው ውስጥ ትርጉም
ለማግኘት ይዳክራሉ ፡፡ '' እያለ ከዚሁ አሳቡ ተነስቶ ሎጎቴራፒን ፈጠረ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያዎችን በቅርቡ በአዕምሮLOGY የyoutube channel ይዘን እንመጣለን...
https://youtu.be/NnmrBqlFV1s
ታዲያ መጽሐፉን እያነበባችሁ ፥ ለሌሎች መጋበዝ እንዳትዘነጉ
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
🔵🔵
በምድር ላይ ስንመላለስ ህይወትን እኛ በምንጠብቀውና በምትሰጠን ልክ ከመመዘን ይልቅ ህይወት ዕለት በዕለት ከእኛ የምትጠብቀውን ነገር የመጠየቅ ጽናትን መፈለግ አለብን ።

የኛ ስራ መኖር ብቻ ሳይሆን! አንዳንዴ አስከፊ በሆነ ስቃይ ውስጥ ብቻ ሊገለጥ በሚችል ፣ ለራሳችንና ላለንበት ነባራዊ ሁኔታ የሚመጥን ፣ እውነተኛ መንገድን መፈለግ ነው


Viktor E. Frankl
Man's Searching for Meaning

Share it please
💡 @ethio_enlightenment 💡
🎭ኪነ-Enlightenment🎭

የተስፋዬ ዛፉ

የተስፋዬ ዛፉ
ሲከረከም ቅርንጫፉ ፣
ሥሩ ሲነቃቀል
ሊበጠስ ሲፈነገል ፣
ጭላንጭል ስትዳፈን
ብርሃን ዐይኑ ሲከደን ፣
አንጥፌ ደርቤ ማቄን
ዘንግቻት እንቁጣጣሽን
ዐደይ አበባ ዐደዬን ፣
በድቅድቁ ተቀመጥኩኝ ፣
ላለማሰብ እያሰብኩኝ !

የልቤን ልበ-ባሻነት ገሠፅኩኝ
ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አረኩኝ።

ደበበ ሠይፉ
ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ

ይቀላቀሉን👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
በአዲሱ ዓመት (2015) ምን ያህሎቻችሁ ዓመታዊ እቅድ አቅዳችኋል ???

ያቀዳችሁ
ያላቀዳችሁ
📜መልዕክተ-enlightenment📜

አንደ ሰው በመንገዱ ላይ ሲጓዝ ፣ በአንድ የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ የአባጨጓሬ እጭ ቅርፊት ያይና ሳያስተውል ጉዞውን ይቀጥላል።

በቀጣዩም ቀን ወደዚያው መንገድ ሲያመራ ትናንት ያየው ቅርፊት ትንሽዬ ቀዳዳን አውጥቶ ስለጠበቀው በመገረም ጉዞውን ገታ ኣድርጎ ይመለከት ጀመር።
ታድያ ከሰዐታት በኋላ አባ ጨጓሬው ቢራቢሮ ሆኖ ለመውጣት ሲታገል ያያል ፤ ከቆይታም በኋላ ቢራቢሮዋ ለመውጣት የቱንም ያህል ብትታገል ቅርፊቱን ሰብራ መውጣት እንደከበዳት አስተዋለ ።
መቸገሯ አዛዝኖትም እንጨት ከመሬት አንስቶ ቅርፊቱን ሰበረላት ፤ ቢራቢሮዋም በቀላሉ ከቅርፊቷ ወጣች። ነገር ግን ያበጠ ሰውነትና የተጨማደደ ክንፍ ይዛ ነበር የወጣችው ።

ሰውዬው ምልከታውን ቀጠለ ፣ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ክንፎቿ እንደ ሌሎቹ ቢራቢሮዎች ተዘርግቶ የሰውነቷን ክብደት ይደግፋል ብሎ ቢጠብቅም እንዳሰበው ሊሆን አልቻለም።
ቢራቢሮዋም ቀሪ ደቂቃዋን ሁሉ ስንኩል ሆና እንደሌሎች እኩዮቿ መብረር ሳትችል ሞተች።

⭕️ ቢራቢሮዎች ከ ቅርፊታቸው ለመውጣት በሚያደርጉት ትግል ውስጥ ነበር አካላቸው ለክንፋቸው መጠንከር የሚሆን ንጥረነገር ማመንጨት የሚጀምረው ፤ በዚያ ሂደት የሚፈጠረው ክንፍም ነበር የሰውነታቸውን ክብደት ተሸክመው እንዲበሩ የሚያስችላቸው ። ያ ሰው ግን በየዋህነትና የተፈጥሮን ህግ ሳያውቅ ያደረገው እገዛ ቢራቢሮዋ ዘመኗን ሙሉ ኣካለ ስንኩል አድርጎ ከመብረር አግዷታል ።

💊በእኛም ህይወት ውስጥ ነገሩ እንደዚሁ ነው ።
መከራና ፈተናዎች እያበረቱ ለቀጣዩ የህይወት ምዕራፍ እንድንዘጋጅ ያደርጉናል።
ክንፋችንን ዘርግተን በሰማይ እንበር ዘንድ ግን ቅርፊቱን በራሳችን አቅም መስበር ግድ ነው።

💊ያልተገባ እገዛም አሽመድምዶ ሊያስቀር እንደሚችል ሁሌም ማስተዋል ይገባል ።

💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡Enlightenment Motivation💡

Your beliefs become your thouhts
Your thouhts become your words
Your words become your actions
Your actions become your habits
Your habits become your values
Your values become your destiny
Mahatma Gandhi
JOIN👇
💡@ethio_enlightenment 💡
እንዴት ማቀድ እችላለሁ?

1ኛ. ግብዎን የተወሰነ ወይም ግልጽ የሆነ ያድርጉ

ከማቀድዎ በፊት በቅድሚያ ግብዎን ያልተወሳሰበና የተለየ አድርገው ያስቀምጡ
ለምሳሌ ፦
<< በወር ተጨማሪ 5,000 ብር መስራት >> በማለት ግልጽ አድርገው መሰየም ይኖርብዎታል

2ኛ. ግብዎ ሊለካ የሚችል ይሁን

ግብዎን ሊለካ የሚችል አድርገው ሲያስቀምጡትም ነው እንደደረሱበት የሚያውቁት ። ለዚህም ነው ከላይ የተወሰነና ግልጽ ያድርጉት የተባለው...

3ኛ. ግብዎ ሊደረስበት የሚችል መሆኑን ያረጋግጡ

ግብዎን ለማሳካት በሚያደርጉት ጉዞ በሚገጥሙ መሰናክሎች ወድቀው እንዳይቀሩ ሊደረስበት የሚችል ቢያደርጉት መልካም ነው ።

4ኛ. ግብዎና ቀጥሎ የሚሰሩት እቅድ ከአኗኗርዎ ጋር የማይጋጩ መሆናቸውን ያጢኑ

በምኞትና ባልተጨበጡ ነገሮች ላይ የሚመረኮዙ ከሆነ ቀ
ከንቱ ቅዠት እንደሆነ ሊቀር ይችላልና ግብዎም ሆነ እቅድዎ ካለ ነገር ላይ የሚመሰረቱ ሊሆኑ ይገባል ።

5ኛ. ወደግብዎ የሚያደርስዎትን ርምጃ በጊዜ ሰንጠረዥ ይከፋፍሉ

ዋናውና እቅድዎን በተሳካ ሁኔታ የምያካሂዱበት መንገድ ደግሞ በጊዜ መከፋፈልዎ ነው ።

ግልጽ ፣ ሊደረስበትና ሊለካ የሚችል ፣ ከአኗኗርዎ ጋር የማይጋጭ ግብዎን ፣ በጊዜ ክፍልፋይ ውስጥ ሲያስቀምጡትም ነው እቅድዎ ስኬታማ የሚሆነው ።
እስኪ ዘርዝረን እንመልከተው °°°

እንደ ጠራ ሰማይ ልያዩ የሚችሉትን ግልፅ አላማ ከፊት አስቀምጠው ፣ ያሉበትን ሁኔታ ፈትሸው ፣ ለግብዎ መሳካት ምን ምን መተግበር እንደሚገባዎት ከዘረዘሩ በኋላ

አስፈላጊም አስቸኳይም የሆነውን
አስፈላጊ ግን አስቸኳይ ያልሆነውን
አስቸኳይ ግን አስፈላጊ ያልሆነውን
አስቸኳይም አስፈላጊም ያልሆነውን ይለዩ

ከዚያም
🔵 ሰፊ ኃይልዎንና ጊዜዎን አስፈላጊም አስቸኳይም ለሆነው ቅድሚያ በመስጠት ይከፋፍሉ።
ቀጥሎ
🔵 አስፈላጊ ግን አስቸኳይ ላልሆነው ጊዜ ይቁረጡለት ።
🔵 የማያስፈልግ ሆኖ የሚያስቸኩለውን ለሚቀሮት ጥቂት ሰዐት ሰጥተው፣
🔵 አስቸኳይም አስፈላጊም ያልሆነውን ግን ይሰርዙ ።

እነዚህ ከላይ የዘረዘርናቸውን ቅደም ተከተሎችን በማስተዋልና በመረዳት ፣ ወደስኬት የሚያደርስዎትን እቅድ ማዘጋጀት ይችላሉ።

JOIN👇
💡@ethio_enlightenment 💡
🔴YouTube🔴 ላይ ቤተሰባችን ይሁኑ
👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇
🎭ኪነ-Enlightenment🎭

🌅እሰይ ነጋ!🌅
ፀሐይ ስትወጣ በፀጋ፣ -------------
ብርሃን ጽልመትን ሲወጋ፣ -----------
ማለዳ ፈገገ እንደበጋ... -------------
ፍጥረት እየቸኮለ ረጋ ፤ -------------
ቀንም ቆጠረ - ዘመን ሰጋ...----------
ትናንትም ሸሸ - ዛሬ ተጠጋ ፤ -------
ሲጠጋ ... ሲጠጋ ... ሲጠጋ...------
እኛም እንውጣ ነገን ፍለጋ ። --------

ናፍቆት

💡 @ethio_enlightenment 💡
2024/06/13 05:16:43
Back to Top
HTML Embed Code: