⭕️⭕️
“ Don't be a prisoner of your resume.
You wrote it to describe your past, not your future. „
#Past
#Future
Join us👇
@ethio_enlightenment

💯Enlightenment views💯
Thermometer & Thermostat
እነዚህ ሁለት መሳሪያዎች ሳይንስና
ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች ካበረከቷቸው ገፀበረከቶች መካከል ዋነኞቹ ናቸው።
🌡Thermometer(ቴርሞሜትር)
የዚህ መሳሪያ ዋና ተግባር ፣ ያለውን
የሙቀት ወይም የቅዝቃዜ መጠን
በቁጥር መግለፅ ብቻ ነው።
የቅዝቃዜውና የሙቀት መጠኑ
በተለያየ ቁጥር የሚያሳየንም ልኬት ይለዋወጣል።
Thermostat(ቴርሞስታት)
ይህ ደሞ ከቴርሞሜትር የሚለየው በመጀመሪያ እኛ የምንፈልገውን ያህል የሙቀት ወይም የቅዝቃዜ
መጠን በቁጥር እናስቀምጣለን ፤
ካስቀመጥንለት ልኬት ውጪ የሙቀት ወይም የቅዝቃዜ መለዋወጥ ቢያጋጥም መሳሪያው በራሱ የሆነ የአሰራር ሁኔታ ራሱን መጀመሪያ ወደ ተቀመጠለት የሙቀት ወይም የቅዝቃዜ ልኬት ይመልሰዋል።
ነገር ግን የዛሬ እይታችን ስለሙቀት ልኬት መሳሪያዎቹ ሳይሆን የነዚህ
ሁለት ቁሶች ተግባር ከሰው ልጅ
የህይወት ፍልስፍና ጋር መመሳሰሉ ላይ ነው።
🔴የአንዳንዶቻችን የህይወት ተግባር
ባገኘነው ቀዳዳ መፍሰስ ፣ ባሳፈሩን ታክሲ መሳፈር፣ የሰጡንን ሁሉ እንደወረደ መቀበል የሰማነውን ሁሉ ማስተጋባት ሆኗል።
ለደስታችንና ለስኬታችን ምንም አይነት ያስቀመጥነው ቋሚ መስፈርት ስለሌለንም ሁኔታዎችና አጋጣሚዎች በእኛ ላይ የሙሉ
ስልጣን ባለቤቶች ይሆኑብናል ።
⚫️የህይወታቸውን ግብና አላማ በግልፅ ከፊታቸው ያስቀመጡ ሰዎች ደግሞ ግብራቸው ከቴርሞስታት ጋር ተመሳሳይነት
አላቸው።
ርግጥ ነው ሁለቱም አይነት ሰዎች ያስቀመጡት ግብ አላቸው ፤ ወደግባቸው በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ግን በመሐል ሰውነትን እንደበረዶ የሚያቀልጥ ሙቀት ወይም አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ብርድ ይገጥማቸዋል፤ በሚሰጡት ምላሽም ይለያያሉ።
እነዚህ ሁነቶች ወደግቡ ጉዞ የሚያደርግን ሁሉ የሚገጥሙ ማስተዋልም ይገባል።
🔵ሙቀት ሲመታህ እራስህን በተስፋና እምነት ንፋስ እያራስክ ፤ ብርድ በተራው ሊሰለጥንብህ ሲፈልግ ደግሞ የፅናትና ትግስትን ጋቢ ለብሰህ ወዳስቀመጥከው ግብ ጉዞህን አድርግ!!!
💡መልካም ጉዞ💡
አብረውን ይጓዙ👇👇
💡@ethio_enlightenment 💡

📝መልዕክተ ENLIGHTENMENT 📝
"ትልቅ ነገር መስራት ባትችል ትንሽን ነገር በትልቅ መንገድ ስራ!!!"
በወደቅክበት ነገር ተወሽቀህ መቅረት ሳይሆን ከውድቀትህ ተምረህ ነገሮችን ለማሻሻል ሞክር!!!
እውቀት የመልካም ስራዎቻችን የጀርባ አጥንት በመሆኑ ዛሬ ላይ የእውቀት የመሠረት ድንጋይ ልንጥልም ግድ ነው።
ይህን ለማድረግ አላማችንን መንደፍና ጊዜያችንን ከፋፍለን መጠቀም ይኖርብናል።
ግባችንን ከመንደፋችን እና ጊዜያችንን ከፋፍለን ከመንቀሳቀሳችን ጋራ ተያይዞ አንድ ልናውቀው የሚገባ ነገር አለ።
ይህም ግባችንን ለማሳካት በምንጥርበት
ጊዜ ከተለያየ አቅጣጫ መሰናክል ሊገጥመን እንደሚችልና እነዚህን መሰናክሎች(የለውጥ ማነቆዎችን) እንዴት በስኬት ማለፍ እንደምንችል ማለት ነው።
ግብክን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ ውድቀት ቢያጋጥምህና የተስፋመቁረጥ ስሜት ቢሰማህ ራዕይህን እውን የምታደርግባቸው መዐት መንገዶች አሉና አትዘን!!!
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡

“ Life is not a game of luck. If you wanna win, work hard. ”
#Life
#Luck
#Success
#inspiration
#motivation
Join us👇
@ethio_enlightenment
“ Life is not a game of luck. If you wanna win, work hard. ”
When it all comes down to it, you have to make your own luck in life.
#Life
#Luck
#Success
#inspiration
#motivation
Join us👇
@ethio_enlightenment
Ethio Enlightenment
⭕️⭕️
What do we mean by Genius?
📖 genious expresses itself in one of four manners here is the way of looking at it.
🔴 Dynamo Genius
Those who express their genius through creativity and ideas.
Example: shakespear,Newton
Dynamo geniouses are those we most commonly think of geniuses.
🔵 Blaze Genius
Those whose genius becomes clear through their interaction with others.
Blaze genious tend to be master communicators.
Example: Oprah Winfrey is blaze genius because of her extraordinary ability to connect with heart❤️ mind🧠 and souls of wide range of individuals.
⚪️ Tempo Genius
Those whose genius express itself through their ability to see the big picture and stay the course.
Example: Nelson Mandela was a tempo genius because he was capable of seeing the wisdom of his vision even in the face of overwhelming.
⚫️ Steel Genius
Those who are brilliant at sweating the small stuff and doing something with the details that others missed or couldn't envision.
💡Which type of genius are you?💡
Join us👇👇
@ethio_enlightenment
⭕️⭕️
What do we mean by Genius?
📖 genious expresses itself in one of four manners here is the way of looking at it.
🔴 Dynamo Genius
Those who express their genius through creativity and ideas.
Example:
Dynamo geniouses are those we most commonly think of geniuses
🔵 Blaze Genius
Those whose genius becomes clear through their interaction with others.
Blaze genious tend to be master communicators.
Example: Oprah Winfrey is blaze genius because of her extraordinary ability to connect with heart❤️ mind🧠 and souls of wide range of individuals.
⚪️ Tempo Genius
Those whose genius express itself through their ability to see the big picture and stay the course.
Example: Nelson Mandela was a tempo genius because he was capable of seeing the wisdom of his vision even in the face of overwhelming.
⚫️ Steel Genius
Those who are brilliant at sweating the small stuff and doing something with the details that others missed or couldn't envision.
💡Which type of genius are you?💡
Join us👇👇
@ethio_enlightenment
🎭ኪነ-Enlightenment🎭
ገለባ አይደለሁም !
አውሎ ነፋስ ደርሶ ~ የሚያርገበግበኝ
ወንጭፍም አይደለሁ
ማንም እያሾረ ~ የሚወዘውዘኝ
እኔ ደራሽ ውሀ
የመንፈስ አምሀ
እሳቱን የሀሜት ~ ምላስ የማከስም
ድኩማኗን ነፍሴን ~ በተጣፉ ቃላት
በፊደል የማክም...
ወጀቡን ነፋሱን ~ የማልፋቸው ጥዬ
አጎንብሼ 'ማልቀር ~ መንፈሴን አ..ዝዬ
ገለባ ነው ሲሉኝ ~ ፍሬ የማፈራ
ሊከስም ነው ሲሉኝ ~ ከርሞ 'ምጎመራ
የርግማን ውርጅብኝ ~ ከቶ የማልፈራ
በጭብጨባ ብዛት ~ ደንቆኝ የማልኮራ
የዝምታው ዳኛ...
በሸክላ ገላና ~ ብረት ልብ ያነፀኝ
እንደ እያሪኮ ግንብ.. .
በጩኸት የማልፈርስ የእጆቹ ስራ ነኝ።
ሚካኤል አስጨናቂ
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
ገለባ አይደለሁም !
አውሎ ነፋስ ደርሶ ~ የሚያርገበግበኝ
ወንጭፍም አይደለሁ
ማንም እያሾረ ~ የሚወዘውዘኝ
እኔ ደራሽ ውሀ
የመንፈስ አምሀ
እሳቱን የሀሜት ~ ምላስ የማከስም
ድኩማኗን ነፍሴን ~ በተጣፉ ቃላት
በፊደል የማክም...
ወጀቡን ነፋሱን ~ የማልፋቸው ጥዬ
አጎንብሼ 'ማልቀር ~ መንፈሴን አ..ዝዬ
ገለባ ነው ሲሉኝ ~ ፍሬ የማፈራ
ሊከስም ነው ሲሉኝ ~ ከርሞ 'ምጎመራ
የርግማን ውርጅብኝ ~ ከቶ የማልፈራ
በጭብጨባ ብዛት ~ ደንቆኝ የማልኮራ
የዝምታው ዳኛ...
በሸክላ ገላና ~ ብረት ልብ ያነፀኝ
እንደ እያሪኮ ግንብ.. .
በጩኸት የማልፈርስ የእጆቹ ስራ ነኝ።
ሚካኤል አስጨናቂ
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
📝መልዕክተ ENLIGHTENMENT 📝
<< አንዳንድ ሰዎች አሉ ፣ በውስጣቸዉ
ተስፋ መቁረጥ፣ ንዴት ፣ ጥላቻና ብስጭት አዝለው የሚዞሩ።
በልቦናቸው ያለዉ መጥፎ ስሜት ሲሞላ የሚጥሉበት ቦታ ይፈልጋሉ ፤ ታዲያ አንዳንዴ እኛ ላይ ሊጥሉብን ስለሚፈልጉ በነገር ይቀርቡናል፣በየቅጽበቱ ይለዋወጣሉ ከጠናባቸው እስኪበቃን ይሳደባሉ...
ያኔ ታዲያ ለምን? ብለን ቅር አንሰኝ ፤ በትህትናና በፈገግታ፣ መልካሙን ተመኝተን እንሸኛቸው።
አለበለዚያ የነሱን መጥፎ ስሜት አንግበን ራሳችንን በነሱ ቦታ ላለማግኘታችን ምንም ዋስትና የለንም!>>
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና

ENLIGHTENMENT MOTIVATION
FEAR is the tool of a man-made devil. Self-confident faith in one's self is both the man-made weapon which defeats this devil and the man-made tool which builds a triumphant life.
And it is more than that. It is a link to the irresistible forces of the universe which stand behind a man who does not believe in failure and defeat as being anything but temporary experiences."
-NAPOLEON HILL

ተማር እንጂ አትማረር!
ለጠራራ ፀሃይ የተጋለጡ ሁለት ነገሮችን አስባቸው፡፡ አንዱ በረዶ ነው፣ አንዱ ደግሞ ገና የተቦካ ሲሚንቶ፡፡
በረዶውን ፀሐዩ ሲያገኘው ያቀልጠዋል፤ ሲሚንቶውን ሲያገኘው ደግሞ ያጠነክረዋል፡፡
በረዶው ስለፀሐይ ማንነት ቢጠየቅ፣ “አቅላጩ” ብሎ ነው የሚጠራው፡፡ ሲሚንቶው ተመሳሳይ ጥያቄ ቢጠየቅ፣ “አጠንካሪው” ብሎ ይጠራዋል፡፡
ሁለቱም ተመሳሳይ ለሆነው የፀሐይ ባህሪይ ነው የተጋለጡት፡፡ ሆኖም፣ አንዱ የቀለጠበትን፣ ሌላው ደግሞ የጠጠረበት ምክንያት የግላቸው ማንነትና ባህሪይ ነው፡፡
የቀለጠው በረዶ አልፎ ተርፎ ሌላውን ነገር ሲያበሰብስና ሲያለሰልስ፣ የጠነከረው ሲሚንቶ ደግሞ ለተነካካው ነገር ሁሉ የጥንካሬ ምክንያት ይሆናል፡፡
⚫️በእኛም ሕይወት እውነታው ተመሳሳይ ነው፡፡ ሁለት ሰዎች ለተመሳሳይ ሁኔታ ተጋላጭ ከሆኑ በኋላ አንዱ “ሲቀልጥና ሲሟሟ” ሌላው ግን እንዲያውም ሲበረታና አልፎም ሌላውን ሲያበረታ ይታያል፡፡ ይህ የሚሆነው ልምምድን ለመልካም ለመለወጥ ካላቸው አመለካከትና ግንዛቤ የተነሳ ነው፡፡
መጎዳትህ ለተጎዱት፣ መራብህ ለተራቡት፣ መታመምህ ለታመሙት፣ መገፋትህ ለተገፉት መፍትሄን የሚሰጥን ራእይ በውስጥህ እንዲጭር የምትፈቅድ አይነት ሰው ስትሆን ከተለመደውና በየሁኔታው “ከሚቀልጠውና ከሚሟሟው” ማንነት ትወጣና ጠንክሮ አጠንካሪ ትሆናለህ፡፡
በተቃራኒው ግን፣ ማማረር፣ ተስፋ መቁረጥና ከአላማ መገታት፣ እንዲሁም ደግሞ “እኔ እንደተቸገርኩ እነሱም ይቅመሷት” የሚለው አመለካከት የጠንካሮች ልምምድ አይደለም፡፡
መከራ፣ ጠንካራ ወይም መራራ ያደርግሃል፡፡ ልክ የፀሃይ ሙቀት በረዶን ሲያቀልጠውና ሲያጠፋው፣ ሲሚንቶን ግን ሲያጠነክረውና አንድን ነገር ለመገንባት እንደሚለውጠው ማለት ነው፡፡ በመከራ የሚቀልጥና የሚጠፋ ማንነት ሳይሆን የሚጠነክርና የሚበረታ ማንነትን ለማዳበር ተግተህ አስብበት፡፡
©ዶ/ር ኢዮብ
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና
°°°°°°°°°°°°ይቀላቀሉ°°°°°°°°°°°°°

"Never give up on what you really want to do. The person with big dreams is more powerful than one with all the facts."
Albert Einstein

Positivity will block the negative thoughts that overwhelm you during tough times. Stay positive and you'll achieve more than what you set yourself for.
#positive
#Thoughts

📚ከገጾች መሐል 📚
°°°ፈላስፋ ጥበብን ለማፍቀር እንጂ የራሱ ለማድረግ መጠየቅ የለበትም።
°°°ምርምራችን የትም ያድርሰን የትም ፤ ያልተመረመረ ህይወት ርባና የለውም°°°
💡 @ethio_enlightenment 💡
ሙሉውን👇👇👇👇ያንብቡ
https://telegra.ph/Enlightenment-pages-08-29

Telegraph
Enlightenment pages
📚ከገጾች መሐል📚 ⚫️የፍልስፍና አፅናፍ⚫️ "ፍልስፍና" ቃሉ "የጥበብ ፍቅር" (Love of wisdom) ማለት ነው። ከዚህ ስንነሳ ፍልስፍና የጥሬ እውቀት ማካበቻም ሆነ ማስተላለፍያ ዘርፍ ሳይሆን በጥበብ ስለጥበብ የሚደረግ ከፍተኛ መነሳሳት እና መጠየቅ ነው። 🔴ሶቅራጥስ እንዳመለከተው ፈላስፋ ጥበብን ለማፍቀር እንጂ የራሱ ለማድረግ መጠየቅ የለበትም። ሶቅራጥስ ፤ ምርምራችን የትም ያድርሰን የትም ፤ ያልተመረመረ…
ENLIGHTENMENT MOTIVATION
“Don’t be pushed around by the fears in your mind. Be led by the dreams in your heart.” – Roy T. Bennett
Join us👇👇
💡@ethio_enlightenment

You genuinely deserve to happy and cherish. Do things that make you happy. Don’t let little things steal your happiness in any way.
Join us👇👇
@ethio_enlightenment
You genuinely deserve to happy and cherish. Do things that make you happy. Don’t let little things steal your happiness in any way.
Join us👇👇
@ethio_enlightenment
📝መልዕክተ ENLIGHTENMENT 📝
አውሎ ንፋስ ሲነፍስ ዋርካዎች በጥንካሬ ይቆማሉ። ንፋሱ ግን ዋርካውን ከስሩ መንግሎ ይጥለዋል።
ሳሮች ግን አጎንብሰው ንፋሱን ያሳልፉታል።
አውሎ ነፋስን ጠንካራውን ፈንግሎ ሲጥለው ደካማውን ግን አስደንሶት ያልፋል።
እኛ ጠንካሮች አይደለንም። ልክ በንፋስ እንደሚውለበለብ ሻማ ነን። በማንኛውም ደቂቃ ሻማው ሊጠፋ ይችላል።
አንዳንዴ ከጥንካሬ ይልቅ ትህትና የበለጠ ዋጋ አለው። ትንሽ ማጎንበስ፣ ትንሽ ትህትና!
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
አውሎ ንፋስ ሲነፍስ ዋርካዎች በጥንካሬ ይቆማሉ። ንፋሱ ግን ዋርካውን ከስሩ መንግሎ ይጥለዋል።
ሳሮች ግን አጎንብሰው ንፋሱን ያሳልፉታል።
አውሎ ነፋስን ጠንካራውን ፈንግሎ ሲጥለው ደካማውን ግን አስደንሶት ያልፋል።
እኛ ጠንካሮች አይደለንም። ልክ በንፋስ እንደሚውለበለብ ሻማ ነን። በማንኛውም ደቂቃ ሻማው ሊጠፋ ይችላል።
አንዳንዴ ከጥንካሬ ይልቅ ትህትና የበለጠ ዋጋ አለው። ትንሽ ማጎንበስ፣ ትንሽ ትህትና!
ዓይናችንን ከፍተን ካየን፣ ጆሮዋችንን ደግነን ከሰማን ተፈጥሮ ብዙ ታስተምረናለች።
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°°
👇👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
💡 @ethio_enlightenment 💡
⭕️⭕️
<<አእምሮህን ሰናይ አሳብ ለማይመግብ፣ ምናብህን ለማያነቃቃና ሩህሩህ ወይም ሰላማዊ ሰው ላያደርግህ ለተሰራ ማንኛውም ነገር ፣ የቆሻሻ መጣያ አትሁን ፡፡
ይቀላቀሉን👇👇

የሌሎች ሰዎች ትቢያ ማራገፊያም እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
>>ይቀላቀሉን👇👇
💡 @ethio_enlightenment 💡
Forwarded from Ethio Enlightenment (几卂千Ɋㄖㄒ ⌚)
<< ነገ ፣ አንተ ማነህ ባሉህ ጊዜ በኩራት የምትመሰክርለትን እኔነት ዛሬ መቀለስ ጀምር፤
ምሰሶህን ከመጽሐፍት📚 ፣ ማገርህን ከሰዎች👥 ፣ የማዕዘን ድንጋይህን ግን ከልብህ ❤️ውሰድ ።
ታዲያ ስለምታቆመው ውብ ሕንፃ 🏘መመካከር ትፈልግ እንደሆን የቤተሰባችን አባል ሁን ።
📗ስለ ስብዕና ግንባታ
📒ስለ አስተሳሰብ እድገትና
📕ስለ ታላላቅ አሳቦች እናወጋለን ።
ጽልመትን ሳይንቅ ሻማውን የለኮሰ ፣ ብርሃኑን አክብሯልና ጨለማን ያሳድዳል ። >>
💡@ethio_enlightenment 💡
ምሰሶህን ከመጽሐፍት📚 ፣ ማገርህን ከሰዎች👥 ፣ የማዕዘን ድንጋይህን ግን ከልብህ ❤️ውሰድ ።
ታዲያ ስለምታቆመው ውብ ሕንፃ 🏘መመካከር ትፈልግ እንደሆን የቤተሰባችን አባል ሁን ።
📗ስለ ስብዕና ግንባታ
📒ስለ አስተሳሰብ እድገትና
📕ስለ ታላላቅ አሳቦች እናወጋለን ።
ጽልመትን ሳይንቅ ሻማውን የለኮሰ ፣ ብርሃኑን አክብሯልና ጨለማን ያሳድዳል ። >>
💡@ethio_enlightenment 💡
📝መልዕክተ ENLIGHTENMENT 📝
°°°የዕለት ተዕለት ኑሯችንን ስናከናውን ይብዛም ይነስም ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆኑ ሰዎች ጋር መገናኘታችን አይቀሬ ነው።
አንዳንዶቻችን እነዚህን ሰዎች በብልሃትና በስልት በማለፍ ከእነሱ የምንፈልገውን ማግኘት ስንችል፣ አንዳንዶቻችን ደግሞ በድርጊታቸው ተበሳጭተን ለጭቅጭቅ እና ለንትርክ እንዳረጋለን።
💊የሚከተሉት ሶስት አጫጭር ምክሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ከሆኑ ሰዎች ጋር የሚኖረንን አጋጣሚ ቀለል እንደሚያደርጉ በስነ-ልቦና ባለሙያዎች ይነገራሉ።
፩. ጊዜ ሰጥተው ያዳምጧቸው
በሚናገሩበት ጊዜ ሙሉ ቀልብዎን ሰጥተው ምን ለማለት አየሞከሩ እንደሆነ እና የመጡበት አቅጣጫ ምን እንደሆነ ያዳምጧቸው፣ ተናግረው ሲጨርሱም “ከንግግርዎ የተረዳሁት ይህንን ነው” ብለው መስማትዎን ያረጋግጡላቸው። ያሉትን ማዳመጥዎን ካረጋገጡ በኋላ አቋማቸውን መለወጥ ይቻል እንደሆነ በዚያው ይመርምሩ።
፪. ያልተለመዱ አካሄዶችን ይጠቀሙ
ስላበሳጫቸው ነገር ወይም ስለነሱ ጉዳይ እንደሚጨነቁና እንደሚያስቡ ይግለፁላቸው። እርስዎን በእነርሱ ጫማ ውስጥ አስቀምጠው አመለካከታቸውን ለመረዳት ይሞክሩ። "ጉዳዩን እረዳለሁ" ብለው ይንገሯቸው።
ይህ ማለት ታዲያ የግድ እነርሱ በፈልጉት አቅጣጫ ለመሄድ መስማማት ማለት አይደለም። ነገር ግን እነሱን ለመረዳት መሞክርዎ ብዙ ሰዎች የማያደርጉትን ያልተለመደ መልካም ሙከራ ሞክረዋልና አብዛኛውን ጊዜ እነዚህን ሰዎች የማለዘብ ኃይል ይኖረዋል።
3. ጭቅጭቁ ከመፈጠሩ በፊት ወደሚፈልጉት አቅጣጫ ይምሯቸው
ብዙ ሰዎች ሌሎችን የሚያስተናግዱበት አካሄድ እንደተስተናጋጁ ሰው ሁኔታ ተለዋዋጭ ነው።
ሰዎች ደከም ብለው ሲታዩ ብዙ ጊዜ አላግባብ የሆነ ነገር በሌሎች ይደረግባቸዋል። ስለሆነም ሰዎች ከእርስዎ ጋር ሲሰሩ እና ክንዋኔን ሲያደርጉ ፣ የማይፈልጉት ነገር እንዳይፈጠርና አግባብ በሌለው ሁኔታ እንዳያስተናግዱዎ ፣ አስቀድመው ማንነትዎን እና በግንኙነታችሁ ውስጥ ስለሚጠብቁት የንግግር አግባብ ብስለት በተሞላበት ሁኔታ ማሳወቅ እና መምራት ያስፈልጋል።
ይህን በማድረግ ለሰዎች ያለዎትን አክብሮት እያረጋገጡ ፣ ነገርግን የሰዎች መጠቀሚያ ለመሆን የማይፈቅዱ እንደሆኑ ያሳያሉ፣ ብሎም ግንኙነታችሁ መከባበር በተሞላበት ሁኔታ እንዲከናወን ይረዳል። °°°

📚ከገጾች መሐል📚
<< ግን...ጭራሮ ለቅመህ በመምጣትህ ምን አጣህ? ምንስ አገኘህ? ይሄ ነው ትልቁ ቁም ነገር።
ክብሪት ባለመኖሩ ምክንያት ይሄንን ጭራሮ እሳት አድርገን ልንሞቀው የመቻላችን ጉዳይ አብቅቶ ሊሆን ይችላል። ግን..ጭራሮ ለመልቀም ባትሄድ ኖሮ እኮ እሳት አንሞቅም ነበር። ስለዚህ ለመልቀም በመሄድህ ያጣኸው ነገር የለም።
ስላገኘህው ነገር ብቻ ነው ማውራት ያለብን! እስቲ ምን እንዳገኘህ ንገረኝ? >> አለኝ እንደ ፈገገ፤
ለአፍታ አንሰላሰልኩና << ልክ ነህ።ያጣሁት ምንም ነገር የለም። ። ያገኘሁት ግን ብዙ ነው።
🔵አንደኛ- ፍራቻዬን በድርጊት አሽንፌዋለው
⚫️ሁለተኛ- የትኛውም ጨለማ በቀረብኩት ቁጥር የዚያኑ ያህል ሸሽቶ እንደሚያፈገፍግ ተረድቻለሁ።
🔵ሶስተኛ- በራሴ የደመ-ነፍስ ስሜት ላይ እምነት ጥያለሁ።
እንደውም በደመ-ነፍሴ ላይ የጣልኩት እምነት ክብሪት ልጠይቅህ ስጀምር ድምጼ ውስጥ በሰማሁት ጥርጣሬ እንዳልያዝክ እንድረዳ ረድቶኛል......
(ዮቶር-በዓለማየሁ ደመቀ)
💡እዚህ የሚያስፈልጎት አይጠፋምና💡
°°°°°°°°°°°°°°join°°°°°°°°°°°°°