Telegram Web Link
ልዩ ቅናሽ!
የእንግሊዝኛ ትምህርት ጉዞዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት? የእኛን የእንግሊዝኛ ጀማሪዎች ደረጃ ስልጠና ይቀላቀሉ እና ልዩ ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ይጠቀሙ! ለ አንድ ሳምንት የሚቆይ ቅናሽ ።

ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ የመናገር፣ የማዳመጥ እና የመጻፍ ችሎታዎን ያሻሽሉ።

• ለሙሉ ጀማሪዎች የተነደፉ ትምህርቶች።

• ኮርሱን ከጨረሱ በኋላ የምስክር ወረቀት ያግኙ!


በእንግሊዝኛ ጠንካራ መሰረት ለመገንባት ይህንን እድል እንዳያመልጥዎት
- በልዩ ዋጋ! ውስን መቀመጫዎች ይገኛሉ።

ዛሬ ይመዝገቡ እና በድፍረት እንግሊዝኛ መናገር ይጀምሩ!

ቦታ ያሲዙ :
          ☎️
0989747878
0799331774

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማሩ !!

አድራሻ፡ ሃያ ሁለት ፣ ከጐላጐል ወደ ቦሌ ሚወስደው ከ Hanan K Plaza አጠገብ ቢጫ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር 10B

@merahyan
#ከቴምር ሪልስቴት
🎯🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት እና ሱቅ ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው 

👉2መኝታ 84ካሬ 5,392,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉2መኝታ 94ካሬ 6,034,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉3መኝታ 106ካሬ 6,869,400ብርሙሉክፍያ
👉3መኝታ 125ካሬ 8,025,000ብር ሙሉ ክፍያ

‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
ETHIO-MEREJA®
Photo
"ስዩም ተሾመ የተባለውን ግለሰብ የፌደራል ፖሊስ ማቅረብ ካልቻለ እና ስማችንን ማጉደፍ የሚቀጥል ከሆነ ስራችንን ልናቆም እንገደዳለን"- የከፍተኛ የፍርድ ቤት ዳኞች

ፌደራል ፖሊስ ለሶስተኛ ግዜ አክቲቪስቱን ማግኘት አልቻልኩም ብሏል፣ ዳኞች በበከላቸው ለፍትህ ስርዐቱ ያለውን ንቀት ማሳያ እንደሆነ ተናግረዋል 

ስዩም ተሾመ የተባለው አክቲቪስት የአቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና የአቶ ክርስቲያን ታደለን የክስ ሂደት አስመልክቶ በችሎቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው በሚል ፍርድ ቤቱ ግለሰቡን ሥነ-ሥርዓት እንዲያሲዘው መጠየቃቸውን አስመልክቶ በቅርቡ መዘገባችን ይታወሳል።

ጉዳዩን እየተመለከተው የሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብር ወንጀል ችሎት አክቲቪስቱ ቀርቦ መልስ እንዲሰጥ ለፌደራል ፖሊስ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።

ይሁን እንጂ ስዩም ተሾመ የተባለውን ግለሰብ በዛሬው እለትም ለሦስተኛ ጊዜ የፌደራል ፖሊስ ግለሰቡን አላገኘሁትም በሚል ምላሽ ሰጥቷል።

የችሎቱ ዳኞች በበኩላቸው "የፌደራል ፖሊስ ግለሰቡን ለደህንነቱ ሲባል እጀባ እያደረገለት እንደሆነ ይታወቃል።ነገር ግን ፍርድ ቤቱ እንዲያቀርበው ትዕዛዝ  ሲደርሰው አላገኘሁትም የሚል ምላሽ መስጠቱ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ ያለውን ንቀት የሚያሳይ ነው" ብለዋል።

አክለውም "ግለሰቡ መሀል አዲስ አበባ ተቀምጦ የፍርድ ቤቶችን ዳኞች ስም ሲያጎድፍ እየዋለ ነው። ከችሎቱ አቅም በላይ ሆኗል። ስለዚህ የፍርድ ቤቱ የበላይ አመራሮች ጉዳዩን ለማስቆም አለመሞከራቸው ያሳዝናል" ብለው በዛሬው ችሎት ላይ ተናግረዋል።

"አሁንም ግለሰቡ በፖሊስ ተይዞ ካልቀረበ እና የዳኞችን ስም የሚያጎድፍ ከሆነ ስራችንን ለማቆም እንገደዳለን" ሲሉ ተናግረዋል።

አቤቱታውን ያቀረቡት አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በበኩላቸው "የዓቃቢ ሕግ ምስክሮች ለደኅንነታቸው ሲባል የስም ዝርዝራቸው እንዳይደርሰን ተከልክለን እያለ በዓቃቢ ሕግ አቶ ኢዮሲያድ አበጀ በኩል ለአቶ ስዩም ተሾመ ተሰጥቶት በማሕበራዊ ሚዲያ ማን እንደ ሚመሰክርብን ነግሮናል። ፍርድ ቤቱ የሚቀጣንንም ቅጣት ከወዲሁ ግለሰቡ እየነገረን ነው። እኛ በሕግ ቁጥጥር ስር እያለን ይሄ ሁሉ ዘመቻ ሲፈፀምብን ፍርድ ቤቱ ለምን ማስቆም አልቻለም?" ሲሉ አቤት ብለዋል።

ችሎቱ በበኩሉ "አሁን ጉዳዩ ከእናንተ ወጥቶ የፍርድ ቤቱ ጉዳይ ሆኗል። ከዚህ ችሎትም አልፎ አጠቃላይ የፍትሕ ሥርዓቱን የሚመለከት እየሆነ ነው።  ለፌደራል ፖሊስ ደጋግመን መፃፋችንን ታውቃላችሁ። ማቅረብ የሚችለው ፖሊስ ነው። ፖሊስ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ካልፈፀመ የፍትሕ ሥርዓቱ ጥያቄ ውስጥ እንዳለ ይጠቁማል። ለጊዜው ይሄ ችሎት ማለት የሚችለው ይህንን ብቻ ነው" ሲሉ ዳኞች በምሬት ተናግረዋል። የፌደራል ፖሊስ ለአራተኛ ጊዜ ስዩም ተሾመን አስገድዶ ፍርድ ቤት እንዲያቀርብ ችሎቱ ለሚያዚያ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዘገባ ምንጭ ፣ መሰረት ሚዲያ

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
እስራኤል ያጋጠማትን ሰደድ እሳት ተከትሎ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ድጋፍ ጠየቀች!

እስራኤል በእየሩሳሌም ከተማ አቅራቢያ ያጋጠማትን ከባድ ሰደድ እሳት ተከትሎ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ድጋፍ ጠይቃለች፡፡

ከእየሩሳሌም በቅርብ ርቀት ላይ የተከሰተው ከባድ ሰደድ እሳት መዛመቱን ተከትሎ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ መደረጉ ተገልጿል፡፡ እንዲሁም በሰደድ እሳቱ የተነሳ በርካታ መንገዶች እንዲዘጉ መደረጉም ተነግሯል፡፡

ባለው ከባድ የአየር ጠባይ እና በኃይለኛ ንፋስ ታግዞ እየተዛመተ የሚገኘውን የሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ሃገሪቱ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ ላይ መሆኗን ገልፆ፤ የሰደድ እሳቱን ለመከላከል የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ድጋፍ ጠይቋል፡፡

የተከሰተው የሰደድ እሳት ምናልባትም በታሪክ ትልቅ የሚባል መሆኑን የገለጹት የእየሩሳሌም ግዛት የእሳት አደጋ ድፓርትመንት ኮማንደር ሽሙሊክ ፍሬይድማን፤ የሰደድ እሳቱ በሰዓት 60 ማይል ፍጥነት የሚጓዝ በመሆኑ የበለጠ እንዳይዛመት አስጊ አድርጎታል ብለዋል፡፡

የሰደድ እሳቱ በኃይል መዛመቱን ተከትሎ ባለስልጣናቱ ቴላቭቭን ከእየሩሳሌም የሚያገናኘውን መንገድ ለመዝጋት መወሰናቸውንም ነው የተገለጸው፡፡ በእስራኤል እሮብ እለት የተከሰተውን የሰደድ እሳት ለመከላከል ሃገሪቱ ባቀረበችው የድጋፍ ጥያቄ 3 የእሳት መከላከያ አውሮፕላኖችን ከጣሊያን ማግኘቷም ተነግሯል፡፡

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ትምህርታችሁን ወደ ፖላንድ🇵🇱🇵🇱 ሄዳችሁ መማር የምትፈልጉ ጥሩ ዜና ይዘን መጥተናል !

የ መራህያን የክህሎት ስልጠና ኮርሶች (ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ፖላንድኛ፣ ግራፊክ ዲዛይን እና ሌሎች) በመቀላቀል — ወደ ፖላንድ ለመማር ነፃ ኮንሱልቴሽን ይውሰዱ!

እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ፣ ትክክለኛውን ዩኒቨርሲቲ እንደሚመርጡ እና በህጋዊ መንገድ እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ደረጃ በደረጃ እንመራዎታለን።

• ለመጀመሪያ 30 ተማሪዎች ብቻ !

አሁኑኑ ይመዝገቡ!
0989747878/ 0799331774

አድራሻ፦ 22 ከ ጎላጉል አጠገብ

ለበለጠ መረጃ : @merahyan
#ከቴምር ሪልስቴት
🎯🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት እና ሱቅ ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው 

👉2መኝታ 84ካሬ 5,392,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉2መኝታ 94ካሬ 6,034,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉3መኝታ 106ካሬ 6,869,400ብርሙሉክፍያ
👉3መኝታ 125ካሬ 8,025,000ብር ሙሉ ክፍያ

‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!

የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ💯

Amazon,Alibaba,Aliexpress, በኢትዮጵያ

Join us ከታች ይጫኑ፣👇አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

https://www.tg-me.com/AddisEka1

https://www.tg-me.com/AddisEka1

https://www.tg-me.com/AddisEka1

https://www.tg-me.com/AddisEka1

አድራሻ ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ
መሶብ ሀበሻ ፊትለፊት ፣ ግሬስ ሲቲ ሞል አጠገብ

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!

💯High Quality  💯Big Discount #Ethiopia
  👉ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
በአዲስ አበባ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ብስክሌቶች፤ ከተመረቱ ሁለት ዓመት ያላለፋቸው መሆን እንደሚገባ የሚያዝ ደንብ ተግባራዊ ሆነ

በአዲስ አበባ ከተማ በብስክሌት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የስራ ፈቃድ የሚጠይቅ ሰው፤ 300 እና ከዚያ በላይ ብስክሌቶች ለአገልግሎት ማቅረብ የሚችል መሆን እንዳለበት የሚደነግግ ደንብ ስራ ላይ ዋለ።

ለአገልግሎት የሚቀርበው ብስክሌት ደረጃውን የጠበቀ ጂፔኤስ የተገጠለመት እና የተመረተበት ዘመን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ መሆን አንዳለበትም አዲሱ ደንቡ ይደነግጋል።

“የብስክሌት መጋራት አገልግሎት እና የብስክሌት መስመር አጠቃቀም” የተሰኘ መጠሪያ ያለው ይህ ደንብ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የጸደቀው ባለፈው ጥር ወር መጨረሻ ነበር። ደንቡን ማዘጋጀት ካስፈለገባቸው ምክንያቶች አንዱ በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ቁጥር “በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ” ምክንያት የሚፈጠረውን “የትራፊክ እንቅስቃሴ መጨናነቅን ለማቃለል” እንደሆነ ተገልጿል።

በስድስት ክፍሎች እና በ25 አንቀጾች የተከፋፈለው ይህ ደንብ የስራ ፈቃድ አሰጣጥን ጨምሮ ሌሎች ድንጋጌዎችን አካትቷል። አዲሱ ደንብ ማንኛውም በብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ለመሰማራት የሚፈልግ ሰው፤ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ፈቃድ ማውጣት እንዳለበት ይደነግጋል።

Via ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ብፁዓን አባቶች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ተፈቀደ!

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ።

"መንግሥት ሀገራዊ ተቋማትን ለማጠናከር ያለው ቁርጠኝነት የጸና ነው። ከዚህ በፊት አንዳንድ ወገኖች በፈጠሩት ችግር የተነሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባኤ ለመሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን መንግሥት ያሳውቃል።

ሀገራዊ ተቋማት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላቸውን የላቀ ሚና መንግሥት ስለሚረዳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት እንዲፈታ መንግሥት የመሪነቱን ሚና መጫወቱ ይታወሳል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በሀገር ግንባታ የነበራትንና የሚኖራትን ሚና በመገንዘብ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሲሰጥ ቆይቷል። በዚህ አቋሙም ይቀጥላል።

ይሄንን ያልተረዱ አንዳንድ አካላት ችግሮችን ፈጥረው የነበረ ቢሆንም እንኳን፣ መንግሥት ለቤተ ክርስቲያንዋ እና ለምእመንዋ ሲል በሆደ ሰፊነት ለማለፍ ወስኗል። ይሄም ከግለሰቦች ችግር ይልቅ የቤተ ክርስቲያንዋን አስተዋጽዖ ስለሚመለከት ነው።

መንግሥት ችግሩ እንዲፈታ ሲኖዶሱ ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብሏል። በሂደቱም ተቀራርቦ መነጋገር ከሁሉም የተሻለ የመፍትሔ መንገድ መሆኑ ታይቷል።

ስለዚህም ሲኖዶሱ መንግሥት ነገሩን በሆደ ሰፊነት እንዲመለከተው በጠየቀው መሠረት፣ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)፣ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር) እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሲኖዶሱ ስብሰባ ለመገኘት እንዲችሉ ከመንግሥት የሚጠበቀውን ሁሉ እንደሚያደርግ ይገልጣል።" ብሏል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
DV 2026 ውጤት ይፋ ሆነ!

መልካም እድል ለውድ ኢትዮጵያውያን!

በፈረንጆቹ 2026 ወደ አሜሪካ ለመሄድ እድላቸውን ለመሞከር ባለፈው ዓመት (October 2 to November 7, 2025) ለDV ሎተሪ የተመዘገባችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ዛሬ የአሜሪካ መንግስት በይፋ የDV 2026 እድለኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል!

ውጤቱን ለመመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም። የአሜሪካ መንግስት ይፋዊ ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀጥታ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።

ይህ ነው ይፋዊው ድረ ገጽ፡ https://dvprogram.state.gov/ESC/

ይህንን ሊንክ በመጠቀም እድላችሁን ገብታችሁ ተመልከቱ!

ውጤቱ የወጣላችሁ እድለኞች እስከሚቀጥለው ዓመት መስከረም ወር ድረስ አስፈላጊውን የኢሚግሬሽን ሂደቶች አጠናቃችሁ ወደ አሜሪካ መግባት ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ያገኛችሁት እድል ይሰረዛል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
አ.አ ነገ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች!!

116ኛውን የኢትዮጵያ ፖሊስ ምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

በዚህም መሠረት፦

👉 ከ22 አደባባይ ወደ ወደ ቅዱስ ዑራኤል -መስቀል አደባባይ
👉 ከአትላስ መብራት ወደ ቅዱስ ዑራኤል አደባባይ
👉 ከቦሌ ወሎ ሠፈር መታጠፊያ ወደ ኦሎምፒያ አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ)
👉 ከወሎ ሠፈር ጀምሮ እስከ ጋዜቦ አደባባይ
👉 ከመስቀል ፍላዎር አደባባይ ወደ ጋዜቦ አደባባይ (መስቀል ፍላዎር አደባባይ ላይ )
👉 ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ኤግዚብሽን ውስጥ ለውስጥ ወደ ፊላሚንጎ
👉 ከቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ወደ ለገሃር መብራት
👉 ከአጎና መስቀለኛ ወደ ጥላሁን አደባባይ
👉ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ለገሀር መብራት
👉ከፓርላማ መብራት ወደ ውጭ ጉዳይ (ፓርላማ መብራት ላይ )
👉ከጥይት ቤት ወደ ቅዱስ ገብርኤል
ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ
👉ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ ላይ) ከንጋቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ዝግ ይሆናሉ።
በተጨማሪም፦
👉 ከቅዱስ ዑራኤል ወደ መስቀል አደባባይ
👉 ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ
👉 ከጥላሁን አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ
👉 ከለገሃር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ
👉 ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ እንዲሁም
👉 ከብሔራዊ ቤተጰመንግሥት ወደ መስቀል አደባባይ ከዛሬ ማለትም ከ25/08/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግ ሲሆን እንዲሁም ለዚሁ ፕሮግራም ሲባል ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በመስመሮቹ ላይ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አሳስቧል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
5ኛ ዙር የ full stack development ስልጠና ምዝገባ በ ሃያሁለት ጀምረናል።

ከሚከተሉትን ያካትታል።
1. Python Programming Language
2. Front end Development (html,css, bootstrap and Javascript)
3. Backend development (PHP)
4. Database
5. Laravel Framework
6. Projects

በምዝገባ ላይ ነን :
☎️
0989747878
0799331774

በመራህያን የወደፊት ብሩህ ተስፋዎን የሚዘሩ ክህሎቶችን ይማሩ !!

አድራሻ፡ ሃያ ሁለት ፣ ከጐላጐል ወደ ቦሌ ሚወስደው ከ Hanan K Plaza አጠገብ ቢጫ ፎቅ ግራውንድ ፍሎር 10B

ለበለጠ መረጃ : @merahyan
#ከቴምር ሪልስቴት
🎯🎯7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት እና ሱቅ ፒያሳ ለሽያጭ ያወጣነው 

👉2መኝታ 84ካሬ 5,392,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉2መኝታ 94ካሬ 6,034,800ብር ሙሉ ክፍያ
👉3መኝታ 106ካሬ 6,869,400ብርሙሉክፍያ
👉3መኝታ 125ካሬ 8,025,000ብር ሙሉ ክፍያ

‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
“40 በመቶ የሚሆነው የትግራይ ግዛት በወራሪዎች ስር ነው የሚገኘው፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋነኛ ተልዕኮ የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ ነው” - ፕሬዝዳንት ታደሰ

“የትግራይ ክልል 40 በመቶ የሚሆነው ግዛት በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው” ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋነኛ ተልዕኮ የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው መመለስ ነው” ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለጹት #በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር የሆኑትን ጄነስ ሃኒፈልድ ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው።

ፕሬዝደንት ታደሰ “40 በመቶ የሚሆነው የትግራይ ክልል ግዛት በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው፣ ከሁሉም ነገር በፊት እና ከምንም ነገር በላይ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ተልዕኮ በህገመንግስቱ የተከለለውን የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው መመለስ ነው” ሲሉ ለአምባሳደሩ መናገራቸውን ከጽህፈት ቤታቸው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ውይይት “የመጀመሪያው ዙር 75ሺ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ተግባር እስከ መስከረም ይጠናቀቃል፣ ሁለተኛው ዙር ግን ከክልሉ ግዛት መከበር ጎን ለጎን የሚፈጸም ነው” ሲሉ  መናገራቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ፒኤስጂ አርሰናልን አሸንፎ ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ደረሰ
**

በአውሮፓ ሻምፒ
ዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ፒኤስጂ አርሰናልን በድምር ውጤት 3 ለ 1 አሸንፎ ለፍፃሜው ደርሷል።

በመጀመሪያው ጨዋታ አርሰናልን በሜዳው 1 ለ 0 ያሸነፈው ፒኤስጂ ዛሬ ምሽት በሜዳው በተካሄደው ጨዋታም 2 ለ 1 አሸንፏል።

የዛሬውን የፒኤስጂ የማሸነፊያ ግቦች ፋቢያን ሩዪዝ ፔና በ27ኛው ዲቀቃ እና አሽራፍ ሐኪሚ በ72ኛው ደቃቂ ላይ አስቆጥረዋል።

አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችውን ግብ ቡካዩ ሳካ በ76ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል። ጨዋታውን በድምር ውጤት 3 ለ 1 ያሸነፈው ፒኤስጂ ትናንት ባርሴሎናን በማሸነፍ ለፍፃሜው ካለፈው ኢንተር ሚላን ጋር ለዋንጫ የሚጫወት ይሆናል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
2025/07/05 04:45:26
Back to Top
HTML Embed Code: