አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ!
በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተገልጿል::
አሁን የአደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተብሏል።
የስታዲየሙን የማጠናቀቂያ ሥራዎች ለማከናወን 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መገባቱን የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር አስታውቋል።
ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።
የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የአሁኑ ስምምነት የስቴዲየሙን ምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎችን ለማጠናቀቅ የተደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል።
ከኤች ኤም ኢንጂነሪግ የስቴዲየሙ ግንባታ አማካሪ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) በበኩላቸው የምዕራፍ ሁለት ደረጃ ሁለት እና ሦስት ስራዎች የጣሪያ ገጠማ እና የውስጥ ስራዎችን እንደሚይዝ ተናግረዋል።
የካፍ እና የፊፋን ደረጃ ባሟላ መልኩ እየተገነባ መሆኑን ያሳወቁት አማካሪው ግንባታው ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ እንደሚጠናቀቅም ተናግረዋል። በተጨማሪም የስቴዲየሙ የመያዝ አቅም 60 ሺህ መሆኑ መሰለ ሀይሌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው::
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ

ትራምፕ የቲክቶክ የሽያጭ ስምምነት ከእግዱ በፊት እንደሚፈረም ገለጹ
****
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻይናው ባይት ዳንስ የቲክቶክን ድርሻ እንዲሸጥ ከኩባንያው ጋር የተጀመረው ድርድር መተግበሪያው ከፊታችን ቅዳሜ በኋላ በሀገረ አሜሪካ ከመታገዱ በፊት በስምምነት ፊርማ እንደሚጠናቀቅ አመላክተዋል።
ትራምፕ ቲክቶክ ቻይናዊ ያልሆነ ገዢ እንዲያፈላልግ እስከ ቅዳሜ ኤፕረል 5 ቀን ቀነ-ገደብ አስቀምጠዋል። ይህ ካልሆነ ግን ከብሔራዊ ደህንነት ጋር በተያያዘ መተግበሪያው በሀገረ አሜሪካ እገዳ እንደሚጣልበት አስጠንቅቀዋል።
ፕሬዚዳንቱ እሁድ ዕለት ጉዳዩን ለጋዜጠኞች ሲያብራሩ፥ "አቅሙ ያላቸው በርካታ ገዢዎች አሉን፣ ለቲክቶክ ከፍተኛ ፍላጎት አለ፤ ቲክቶክ በአሜሪካ ሕያው ሆኖ መቀጠሉን ማየት እፈልጋለሁ" ብለዋል።
170 ሚሊዮን አሜሪካውያን የሚጠቀሙበት የአጭር ቪዲዮ መተግበሪያ የቲክቶክ የድርሻ ሽያጭ ስምምነት እንዲሳካ ቻይና ለምትጫወተው ሚና እንደ ማበረታቻ የታሪፍ ቅናሽ ሊያደርጉላት እንደሚችሉም ፍንጭ ሰጥተዋል።

ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ መፈቀዱ ተሰማ!
ብርቱካን ተመስገንን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ከተላለፈው ሐሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡
ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ የሰጠባቸው ተጠርጣሪዎች፤ ብርቱካን ተመስገን፣ ነብዩ ጥዑመልሳን የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሥራ አስኪያጅ፣ ታሪኩ ኃይሌ የአዲስ ምራፍ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ፣ ደረጀ ሉቃሌ፣ ኅሊና ታረቀኝ፣ ንጥር ደረጀ እና መታገስ ዓለሜ ናቸው፡፡
በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ስልጣንን በኃይል ለመያዝ ፣ የጦር መሣርያ በመታጠቅ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ በመደራጀት፣ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ ከሚገኘው ጽንፈኛና ፀረ ሰላም ቡድን አመራሮች ጋር በጥቅም በመመሳጠር፣ መንግሥት የሕዝብ ተቀባይነት እንዲያጣና ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ እንዲደረግበት በማሰብ፣ ተዋድደውና ተከባብረው በሚኖሩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መካከል ቅራኔ በመፍጠርና ወደ ግጭት እንዲገቡ ለማድረግ፣ በውጭ ሀገር ከሚገኝ የፀረ ሰላም የቡድኑ አመራሮች ጋር በተለያዩ መገናኛ መንገዶች በመገናኘት እና ተልዕኮ በመቀበል የሥራ ባህሪያቸውን እንደመልካም አጋጣሚ መጠቀም የሚሉ የምርመራ የጥርጣሬ መነሻውን ለችሎቱ አቅርቧል፡፡
ፖሊስም የምርመራ ሥራየን በሰውና በሠነድ ማስረጃ በስፋት ማጣራት እንድችል 14 ተጨማሪ ቀናት ይፈቀድልኝ ሲል ባሳለፍነው ዓርብ መጠየቁን ተከትሎ፤ ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት የፖሊስን ጥያቄ በመቀበል 14 የምርመራ ቀን ፈቅዷል፡፡

አፍሮ ስፖርት ላይ ከተመዘገቡ እና ተጫዋች ከሆኑ በኋላ ጓደኛዋን ሲጋብዙ ከእኛ ሽልማት ያገኛሉ።
በእርሶ ሪፈራል ሊንክ ጓደኛዎ ገብቶ መጫወት ሲጀምር ለእርሶ ደግሞ ሽልማት ከአፍሮ ስፖርት ያገኛሉ እና ምን ይጠብቃሉ ይጫወቱ ይጋብዙ ይሸለሙ።
ወደ 👉https://bit.ly/3XbY3o7 ይሂዱና ይመዝገቡ ከዛም ጓደኛዎን ይጋብዙ።
የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website

"በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ አዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም ታገደ
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ያሰራጨውን ፕሮግራም ከመገናኛ ብዙኃን አዋጅ እና ከዘርፉ ሕጎች አንጻር በመገምገም አስተዳደራዊ እርምጃ ወስጃለሁ ሲል
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገልጸ!!
"በቴሌቪዥን ጣቢያው የቀረበው ፕሮግራም በሐሰተኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ፣ ሕዝብን የሚያሳስትና ጥርጣሬን የሚፈጥር፣ የመገናኛ ብዘኃን አዋጅ 1238/2013፣ የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ 1185/2012 እንዲሁም የጋዜጠኝነት ሙያ ስነ-ምግባርን፣ መደበኛ የጋዜጠኝነት አሰራርን የሚጥስ የፓራጆርናሊዝም አሰራርን የተከተለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡"
"ጣቢያውም በፕሮግራሙ ዙሪያ ተጠይቆ በሰጠው ምላሽ ያሰራጨው ፕሮግራም ሐሰተኛ መሆኑንና ስህተት መፈጸሙን ገልጿል፡፡
በመሆኑም ባለሥልጣኑ ጉዳዩን መርምሮ በጣቢያው የሚሰራጨው “አዲስ ምዕራፍ” የተሰኘ ፕሮግራም በኤዲቶሪያል አሰራሩ ላይ አስፈላጊውን እርምት ወስዶ ለባለሥልጣኑ እስኪያሳውቅና ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ የአዲስ ምዕራፍ ፕሮግራም በመገናኛ ብዙኃን አዋጁ መሰረት ከስርጭት ታግዶ እንዲቆይ" መወሰኑን አስታውቋል።

ትራምፕ በአለም አቀፍ ንግድ ላይ አዲስ ታሪፍ ጣሉ፤ ኢትዮጵያም 10 በመቶ ታሪፍ ተጥሎባታል
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአለም አቀፍ ንግድ ላይ አዲስ የታሪፍ እርምጃ ወሰዱ። ረቡዕ ዕለት በዋይት ሀውስ በሰጡት መግለጫ፣ አሜሪካ ከሌሎች ሀገራት ጋር በምታደርገው የንግድ ልውውጥ ላይ አዲስ የታሪፍ መጠኖችን መጣላቸውን አስታውቀዋል።
ትራምፕ እንደገለጹት፣ ይህ እርምጃ አሜሪካን ቀዳሚ ለማድረግ እና የንግድ ጉድለትን ለመቀነስ ያለመ ነው። በአብዛኛዎቹ ሀገራት ላይ የተጣለው ታሪፍ ከ10% እስከ 49% የሚደርስ ሲሆን፣ ኢትዮጵያም 10% ታሪፍ ተጥሎባታል።
አሜሪካ የንግድ ጉድለቷን ለመቀነስ እና የአሜሪካን ኢኮኖሚ ለመጠበቅ ይህን እርምጃ እንደወሰደች የገለፁት ፕሬዝዳንቱ ከ20 በላይ ሀገራት ላይ የታሪፍ ጭማሪ የተደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያም ከነዚህ ሀገራት አንዷ መሆኗ ተዘግቧል ።
ካፒታል ጋዜጣ

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ የቀረበላትን አዲሱን የታሪፍ አወቃቀር እንደምትቀበል አስታወቀች።
ይህ አወቃቀር የኢትዮጵያ ምርቶች ወደ አሜሪካ ገበያ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ታሪፍ 10% ብቻ በማድረግ ተወዳዳሪነታቸውን ያሳድጋል ብሏል።
መንግስት ይህ ውሳኔ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እና የኢትዮጵያን ኤክስፖርት ለማሳደግ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን ገልጿል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ዉሳኔዉን ተከትሎ እንዳስታወቀዉ ይህ አዲሱ የታሪፍ አወቃቀር ኢትዮጵያ እንደ ቬትናምና ባንግላዴሽ ካሉ ትልልቅ የማምረቻ ማዕከላት ጋር ስትወዳደር የተሻለ እድል እንዲኖራት ያደርጋል።
"የ10% የታሪፍ መጠን ለኢትዮጵያ ላኪዎች ከፍተኛ ማበረታቻ ይሰጣል" ሲል ሚኒስትሩ አስታውቋል ። "ይህ የኢትዮጵያ ምርቶች በአሜሪካ ገበያ ተወዳዳሪ ዋጋ እንዲኖራቸው በማድረግ የፍላጎት እና የኢንቨስትመንት መጨመርን ያመጣል ሲል ተስፋዉን ጥሏል ሲል ካፒታል አስነብቧል ።

1.5 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የአምስት አባወራዎችን የቤት እንሰሳት የዘረፈዉ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ዉስጥ የአምስት አባወራዎች ንብረት የሆኑትን 86 የቤት እንሰሳት የዘረፈው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን የሰሜን ሸዋ ዞን አቃቤ ህግ ፅህፈት ቤት ገልጿል።
የሰሜን ሸዋ ዞን አቃቤ ህግ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ወንጀሎችና የነፍስ ግድያ ምርመራ ክፍል ኃላፊ አቶ አብዮት አስፋዉ እንደገለፁት ተከሳሽ ደምሰዉ ታደሰ የተባለው ግለሰብ የጦር መሣሪያ በመታጠቅ ከአምስት አባወራዎች ቤት 86 የቤት እንሰሳትን መዝረፉ ተገልጿል ።
ከአባወራዎቹ ቤት 34 የቀንድ ከብቶች ፣49 በጎችንና 3 አህዮችን ዘርፎ በመዉሰድ ከአካባቢዉ ራቅ ብሎ ወደሚገኝ ቦታ በመዉሰድ በ1 ሚሊዮን 591ሺህ ብር የሸጣቸዉ መሆኑ ተገልጿል ።
ፖሊስ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አዉሎ ምርመራ ካደረገበት በኋላ የምርመራ መዝገቡን ለአቃቤ ህግ የላከ ሲሆን አቃቤ ህግም የምርመራ መዝገቡን ተመልክቶ በወንጀል ህግ ቁጥር 670 ንዑስ አንቀፅ 2 በከባድ የዘረፋና የዉንብድና ተግባር ክስ መስርቶበታል ።
ክሱን ሲከታተል የቆየው የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት ተከሳሹ በጦር መሣሪያ በመታገዝ የፈፀመዉ የዘረፋና የመሸጥ ወንጀል በማስረጃ በመረጋገጡ መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በ20 አመት እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት መሆኑን አቃቤ ህግ አብዮት አስፋዉ ጨምረዉ ለብስራት ተናግረዋል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፖሊስ ተሽከርካሪ ውስጥ ሆኖ ብር ሲቀበል በቪዲዮ የታየ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ።
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ኤርጌኖ የተባለው የፖሊስ አባል በፖሊስ ተሽከርካሪ ውስጥ ሆኖ ሁለት መቶ የብር ኖት ሲቀበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ መዘዋወሩን መነሻ ባደረገ መረጃ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ አባሉ በተሽከርከሪ ውስጥ ተቀምጦ ሪሲቲ እየሰጠ የ200 ብር ኖት ጉቦ ሲቀበል የሚያሳይ ነው፡፡
በፖሊስ አገልግሎት አሰጣጥ ተገልጋዩን የሚያማርሩ እና የተቋሙን መልካም ገፅታ ከሚያበላሹ ህገ-ወጥ ተግባራት ውስጥ ጉቦ መቀበል አንዱ መሆኑን የገለፀው ፖሊስ፤ መሰል ህገ-ወጥ ተግባር በሚፈፅሙ አመራርም ሆነ አባላት ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት መብታቸውን በገንዘብ የሚገዙም ሆነ ህገ-ወጥ ተግባር ፈፅመው ጉቦ በመስጠት ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚሞክሩ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ያሳሰበው ፖሊስ ብልሹ አሰራርን ለማጋለጥ በተለያዩ አግባቦች መረጃን የሚሰጡ አካላትን በማመስገን በቀጣይም መረጃዎችን በማድረስ የህብረተሰቡ ተባባሪነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አሰእተላልፉዋል።

በታቦተ ህግ ላይ የተሳለቀው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ!!
በጥምቀት በዓል ወቅት በታቦተ ህግ ላይ የተሳለቀው ግለሰብ 1 ዓመት ከ4 ወር እንዲቀጣ መወሰኑን የአረካ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አስታወቀ።
ወንጀሉን ከፈፀሙት መካከል በቀን 25/05/2017 ዓ.ም በቁጥጥር ስር በማዋል የቆየው ወጣት አቤል አዳፍሬ ሲሆን ነዋርነቱ የአረካ ከተማ አረዳ ቀበሌ አስተዳደር ውስጥ ነው።
ግለሰቡ በማህበራዊ ትስስር ገፅ ለተከታዮቹ ባጋራው የቲክቶክ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክብር የሚነካ እና የእምነቱ ተከታዮችን ያስቆጣ ተግባር መፈጸሙን ተከትሎ፤ በርካቶች "በሕግ መጠየቅ አለበት" የሚል ሀሳባቸውን ሲያንፀባርቁ እንደነበር ይታወሳል።
የተከሳሹም ክስ ሂደቱን መርማሪው ፖሊስ የምርመራ ሂደቱን ጨርሶ ወደ አቃቤ ህግ በማስተላለፍ ተከሳሹ በተከሰሰበት የወንጀል ህግ ጥፋተኛ በመሆኑ ፍርድቤቱ 1 አመት ከ 4 ወር ቀላል እሥራት እንድቀጣ ወስኖበታል።
የቅጣቱ ዋና ዓላማ አንድን አጥፊ ከንጹህ ህብረተሰብ በመለየት ላጠፋው ጥፋት በቂና ተመጣጣኝ ቅጣት በመወሰን አጥፊውን ማረም ማስተማር ማነጽ እና ሌላው ተመሳሳይ ድርጊት እንዳይፈጽም ማስጠንቀቅና የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ እንደሆነ ተገልጿል።(መናኸሪያ ሬዲዮ)

በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ!!
ከባህር ዳር ከተማ ተነስተው በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ የአንድ አውቶቡስ ተሳፋሪ መንገደኞች በመንገዳቸው መሀል እንደታገቱ ታውቋል።
እገታው የተፈፀመው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጎሀፂዮን ከተማ አቅራቢያ ነው። ታጣቂዎቹ የተኩስ እሩምታ አውቶቡሱ ላይ በመክፈታቸው የተገደሉ መንገደኞች እንዳለ የታወቀ ሲሆን የተረፉትን ይዘው ወደ ጫካ መግባታቸው ታውቋል።
"ከእገታው ያመለጡ የተወሰኑ ሰዎች አሉ፣ የፌደራል ፖሊስ ደርሶ ከታጣቂዎች ጋር እየተታኳሱ ነው" በማለት አንድ የአካባቢው ምንጭ ለመሠረት ሚድያ ተናግሯል።
ድርጊቱ መፈፀሙን 'የሹፌሮች አንደበት' የተባለው ገፅ ያረጋገጠ ሲሆን "ከጎሀፂዮን እና ቱሉ ሚሊክ ማዕከል አንድ አውቶብስ ሙሉ ሰው ታፍነው መወሰዳቸውን እና በተተኮሰ ጥይት የተሳፋሪ ህይወት ማለፉ ተሰምቷል" ብሏል።
በተመሳሳይ ከሁለት ሳምንት በፊት በፍቼ እና ጎሀፂዮን ከተሞች መሀል 58 ዜጎች መታገታቸው ይታወሳል። እነዚህን መንገደኞች ለመልቀቅ መንግስት 'ኦነግ ሸኔ' ብሎ የሚጠራቸው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት ለአንድ ታጋች እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል።
መጋቢት 8 ቀን የተፈፀመው ይህ እገታ በመንግስት ሚድያዎችም ሆነ በባለስልጣናት ምንም ቃል ያልተተነፈሰበት መሆኑ እጅጉን እንዳሳዘናቸው የታጋች ቤተሰቦች ገልፀው አሁን ላይ የቻሉትን ለመሰብሰብ የየቤቱ እየዞሩ እየለመኑ እንዲሁም በሶሻል ሚድያ ለህዝብ የእርዳታ ጥሪ እያቀረቡ መሆኑን ጠቁመው ነበር።
በዚህ መስመር ከዚህ በተደጋጋሚ እገታዎች የሚፈፀሙ ሲሆን በአካባቢው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት በስፋት እንደሚንቀሳቀሱበት ይታወቃል።(መሠረት ሚድያ)

💵ይገምቱ 5000 ብር ያሸንፉ❗️
አፍሮስፖርት 5000 ብር ሊሸልምዎ ነው። እሁድ እለት የሚደረገው ሲቲ እና ዩናይትድን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ማን ያሸንፋል? ጨዋታውስ ስንት ለስንት ያልቃል❓
ትክክለኛውን ውጤት የአፍሮስፖርት ቴሌግራም ገጽ https://www.tg-me.com/afrosportsbet/621 ላይ በመገመት ይሸለሙ!
የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇