Forwarded from አዲስ እቃ | Addis Eka 🎄 (Antsh | Addis Eka)
🌺🌸Knife Sharpener Tool/ ሞረድ
ለበአሉ ቢላዎን የሚያሰማምሩበት ቆንጆ ሞረድ
✔️Stylish and safety design,
✔️Easy to clean and storage
✔️ 3 stages of sharpening ( Fine, Ceramic and coarse ), ensure the perfect sharpening resulting
💦 ዋጋ፦ 500 ብር / ቅናሽ
☎️ 0901882392
☎️ 0931448106
አድራሻ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ!(ከዘፍነሽ ወደ ሾላ መብራቱ ወረድ ሲሉ ግሬስ ሲቲሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊትለፊት ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 010ቁ)
💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ
👉 @AddisEkachat
👉 @Antenehg1
ለተጨማሪ ማብራሪያ የቴሌግራም ገፃችን⤵️
🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1
🌞 https://www.tg-me.com/AddisEka1
የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።

በሽንኩርትና ስጋ መፍጫ መበላሸት ለተማረራችሁ!
🌺6Litter Royal Family Chopper
#ሽንኩርት #ስጋ #ጨጓራ በሰከንዶች የሚያደቅ!
100% Copper የተሰራ ምርጥ እቃ ነው።
👉Original : Italian Blade (1200watt)
⚡️በ6 ሊትር መጠን፣ 5 ምላጭ ያለው።
⚡️ሶስት የፍጥነት አማራጭ ያለው
⚡️ከፍተኛ ጉልበት፣ ፍጥነት፣ ጥንካሬ ያለው
⚡️ለሽንኩርት፣ ለስጋ፣ ለጨጎራ፣ ለካሮት እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመፍጨት ተመራጭ
ዋጋ ፣ 4800 With delivery✅ብር

የትንሳኤ ሎተሪ ወጣ።
የ2017 ዕጣ ዛሬ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ መውጣቱን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህም ፦
1ኛ ዕጣ ቁጥር 0312160 ➡️ 10,000,000 ብር (አስር ሚሊዮን ብር)
2ኛ ዕጣ ቁጥር 0302606 ➡️ 5,000,000 ብር (አምስት ሚሊዮን ብር)
3ኛ ዕጣ ቁጥር 0269838 ➡️ 2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)
4ኛ ዕጣ ቁጥር 1301182 ➡️ 1,500,000 ብር (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)
(ሙሉ የዕጣ ማውጫ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ

ሌስተር ሲቲ ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወረደ
****
ሌስተር ሲቲ በሊቨርፑል መሸነፉን ተከትሎ 5 ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሩት ከፕሪምየር ሊግ ወርዷል፡፡
በ2016 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የነበረው ሌስተር ሲቲ ወደ ሊጉ ባደገበት አመት ነው የወረደው፡፡ ሌስተር በ18 ነጥቦች ከሳውዛምፕተን ቀጥሎ ከሊጉ የወረደ ቡድን ሊሆን ችሏል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
****
ሌስተር ሲቲ በሊቨርፑል መሸነፉን ተከትሎ 5 ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሩት ከፕሪምየር ሊግ ወርዷል፡፡
በ2016 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የነበረው ሌስተር ሲቲ ወደ ሊጉ ባደገበት አመት ነው የወረደው፡፡ ሌስተር በ18 ነጥቦች ከሳውዛምፕተን ቀጥሎ ከሊጉ የወረደ ቡድን ሊሆን ችሏል፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
ከ14 ዓመት በኋላ አርቲስት ገነት ንጋቱ እና ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ዳግም ተዳሩ !።
አርቲስት ገነት ንጋቱ :- በፀሎት አስብኑን ይህው በትንሳኤው እለት በልጆቻችን ፊት ድጋሚ በሰርግ ተጋብተናል::
ሰርግ ❤️💍
ከ14 ዓመት መለያየት በኃል አርቲስት ገነት ንጋቱ እና አርቲስት ሙሉጌታ ጀዋሬ ዛሬ በልጆቻቸው በጎደኞቻቸው እና በዘመድ አዝማድ ታጅበው ዳግም የሰርግ ስነስርዓታቸውን አካሂደዋል።
ሙሉጌታ ጀዋሬ ደስታውን በእንባ ገልጿል ። ልጆቿም እንደዛው።
via ፣ Hulu Addis

የሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!
የሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ከቫቲካን ተሰምቷል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
የሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ከቫቲካን ተሰምቷል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
ዶናልድ ትራምፕ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ እንዲል ትዕዛዝ ሰጡ
***
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ክብር የፌደራል እና የግዛቶች ሰንደቅ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ መመሪያ ሰጥተዋል።
እስካሁን የተያዘ ዕቅድ ባይኖርም፤ ትራምፕ በቀድሞው የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ሥርዓተ ቀብር ላይ ለመታደም ወደ ሮም ሊያቀኑ እንደሚችሉም ነው ዋይት ሀውስ ያመላከተው።