Telegram Web Link
💥📱Sports betting has become easier with Melbet!

💻📱LINK 👉  https://bit.ly/3FF90st

💥🎁PROMOCODE 👉  Ethiomereja 

Install our mobile app, enjoy exclusive offers and instant access to the best sport events. Predict comfortably and quickly, wherever you are!

Melbet provides an exciting world of betting in one app!
⚡️ የአፍሮ ቤት ኦዶች ይለያሉ!⚡️

ሁሌም አስገራሚ ኦዶችን የሚያቀርብሎ አፍሮ ቤት ዛሬም ትልልቅ ኦዶችን አዘጋጅቶ ይጠብቆታል!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች https://bit.ly/3XbY3o7 ላይ ገብተው ይወራረዱ!

@afrosportsbet
#ቴምር ሪልስቴት
‼️ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለውን ሳይት ለሽያጭ አውጥተናል
👉1መኝታ 63 ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 693,000
ሙሉ ክፍያ 6,930,000ብር

👉2መኝታ 86ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 946,000ብር
ሙሉ ክፍያ 9,460,000ብር

👉3መኝታ 114ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,219,800ብር
ሙሉ ክፍያ 12,198,000ብር

👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,606,000ብር
ሙሉ ክፍያ 16,060,000ብር
       

        👉ቀሪውን 90% በ16ዙር ብር ያለምንም ጭማሪ በብር ከፍለው የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
💰🤑💸 ወደ ሃብት ጉዞ አፍሮ ስፖርትን ይዞ! 💰🤑💸

በአፍሮ ስፖርት ቨርችዋል ጨዋታዎቻችንም ሆነ ባዘጋጀናቸው ትልልቅ ኦዶች በፈለጉት ጨዋታ በመረጡት ጊዜና ቦታ ይጫወቱ።

አሁኑኑ https://bit.ly/3XbY3o7 ላይ ይግቡና የአሸናፊነት ጉዞውን ይቀላቀሉ።
🎨 Graphic Design Course Registration Now Open!
Unlock your creativity and learn the skills to design stunning visuals for social media, branding, and more.
Beginner-friendly
Hands-on projects
Certificate included

📅 Limited seats – Register today!

Call us:
          ☎️
0989747878
0799331774

@merahyan
🎊🎉አፍሮ ስፖርት እናንተን በተለያዩ ሽልማቶች ልያንበሸብሽ መጥቷል! 🎉🎊

በአዲሱ አፍሮ ራፍል የተለያዩ ጨዋታዎችን ⚽️🎱🎰 እየተጫወቱ ነጥብ ሲሰበስቡ እኛ ደግሞ እርስዎን ተሸላሚ እናረግዎታለን።🎁🎁

አሸናፊዎች በሚሰበስቡት ነጥብ ይወሰናል።

🥇-- የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል 🛵

🥈--ፕለይ ስቴሽን 🎮

🥉-- 72 ኢንች ስማርት ቴሌቪዥን 🖥

4ተኛ -- ላፕቶፕ 💻

5ተኛ-- ስማርት ስልክ📱

6 - 10ኛ-- ዳጎስ ያለ የብር ሽልማት አዘጋጅቶላቹአል ። 💸💸

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ https://afrobetting.net/ ላይ በመግባት ውድድሮቹ ላይ በመሳተፍ ነጥቦችን እየሰበሰቡ ተሸላሚ ይሁኑ።🤑🤑🎁🎁
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ ኤርትራ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ላይ ጥሰት ፈጽማለች በማለት የኢትዮጵያ መንግሥት በሐሰት የዲፕሎማሲ ዘመቻ ከፍቷል በማለት ከሷል።

ሚንስቴሩ፣ ኢትዮጵያ ይህንኑ ክሷን ለተመድ ዋና ጸሃፊና ለተለያዩ አገራት መሪዎች በላከቸው ደብደቤ ገልጣለች ብሏል። የኢትዮጵያ መንግሥት ይህን ክስ ያሠማው፣ ዓለማቀፉን ኅብረተሰብ በማሳሳት ለጦርነት አጀንዳው ድጋፍ ለማግኘት ነው በማለት ወቅሷል። ሚንስቴሩ፣ ይልቁንስ የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ የኤርትራ የባሕር ወደቦችን በሕጋዊ መንገድ ወይም በወታደራዊ ሃይል ለመያዝ ተንኳሽ መግለጫዎችን ሲሠጥ መቆየቱ ይታወቃል ብሏል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
የእስራኤል መከላከያ አዛዥ ነፍሰ ገዳዮች አያቶላህ ካሚኔይን ለመግደል ሲፈልጓቸው ነበር አሉ

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ ለእስራኤል ህዝብ በቀጥታ ስርጭት ባስተላለፉት መልእክት ቢቻል ኖሮ ወታደሮቹ የኢራንን ጠቅላይ መሪ አያቶላ አሊ ካሚኒን ከቴህራን ጋር ለ12 ቀናት በዘለቀው ግጭት ውስጥ ይገድሉ እንደነበር ገልፀዋል።

ከእስራኤል ቻናል 13 ጋር ባደረጉት የተለየ ቃለ ምልልስ፣ ካትዝ የእስራኤል ኦፕሬተሮች ካሜኔን “ብዙ ፈልገዋል” ነገር ግን ጥቃት ለመፈጸም “የአሰራር እድል” ማግኘት አልቻሉም ብለዋል። የኢራን ባለስልጣናት ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ደካማ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢደረግም እስራኤል ካሚኔይን ለመግደል እየፈለገች ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

በተጨማሪም ካትዝ ለቻናል 13 እንደተናገሩት "ኢራን የኒውክሌር መስሪያ ቤቶችን ዳግም የምታስጀምርበት ሁኔታ አይታይም" በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል ሃይሎች ጥቃት ሳብያ ቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የመገንባት አቅሟ "በአጠቃላይ ወድሟል" ብለዋል። ሆኖም ካሜኒ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግራቸው የዩናይትድ ስቴትስ ጥቃቶች ለኢራን የኒውክሌር ፋሲሊቲዎች ምንም አይነት ፋይዳ አላሳዩም ብለዋል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
🎁"አዝናኝ እና ተሸላሚ የሚያረጎትን ጥያቄ አፍሮ ቤት ይዞላቹ መቷል!"🎁

በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በሁሉም ውድድሮች ብዙ ጎል⚽️ የሰበሰበው ተጫዋች ማን ነው

የዚህን ጥያቄ መልስ ታውቁታላችሁ?

እንግዲያውንስ መልሱን ኮሜንት ላይ ያሳውቁን!

በትክክል ያገኙ የመጀመሪያ 10 ሰዎች የ500 ብር 💵 ተሸላሚ ይሆናሉ!🎁

መስፈርቱም


1⃣ https://afrobetting.net/ ላይ አካውንት መክፈት
2⃣ የ afro sport ቴሌግራም ቻናል https://www.tg-me.com/afrosportsbet መቀላቀል
3⃣ የፌስቡክ https://web.facebook.com/afrosportbet ቻናል መቀላቀል
4⃣ የኢንስታግራም https://www.instagram.com/afrosportbet/ ፔጃችንን መቀላቀል/ Follow ማረግ

ተሸላሚ የሚሆኑትም የአፍሮ አካውንት ላይ ገብተው የሚወዳደሩ ሰዎች ብቻ እና ሶሻል ሚዲያዎቻችንን(Facebook,Instagram) Follow የሚያረጉ ናቸው።

መልካም እድል!
" የነዳጅ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል " - ሚኒስቴሩ

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሰኔ ወር ሲሸጥ በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ የነዳጅ ማደያዎች እና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጁና በአሠራር መመሪያው መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
#ቴምርሪልስቴት መሀል ሣር ቤት አፓርትመንት ሽያጭ
‼️7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ መሀል ሣር ቤት AU አፓርትመንት ሽያጭ

👉1መኝታ 75ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 802,500ብር
ሙሉ ክፍያ 8,025,000ብር
👉2መኝታ 94ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,800ብር
ሙሉ ክፍያ 10,058,000ብር
👉2መኝታ 103ካሬ
10%ቅድ ክፍያ 1,102,100ብር
ሙሉ ክፍያ 11,021,000ብር
👉3መኝታ 132ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,412,400ብር
ሙሉ ክፍያ 14,124,000ብር
👉3መኝታ 146ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,562,200ብር
ሙሉ ክፍያ 15,622,000ብር
‼️ቀሪውን 90% በ 18ዙሪ ያለምንም ጭማሪ በብር የሚከፍሉት ነው
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://www.tg-me.com/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የቀረበባቸውን የሙስና ወንጀል ክሳቸው ዙሪያ፣ ሊሰጡት የነበረው የምስክርነት ቃል በፍርድ ቤቱ ተራዝሟል።

ይህ የሆነው የኢየሩሳሌም አውራጃ ፍርድ ቤት የኔታንያሁን ጥያቄ ከተቀበለ በኋላ ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በአሁኑ ወቅት በቅድሚያ ትክረቴን የሚሹ ዲፕሎማሲያዊ እና ብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አሉ" በማለት የዚህ ሳምንት የችሎት ቀጠሮ እንዲራዘም መጠየቃቸውን ተከትሎ ነው።

ሮይተርስ እንደዘገበው፣ ፍርድ ቤቱ ይህን ውሳኔ የሰጠው ከኔታንያሁ በተጨማሪ፣ የእስራኤል የስለላ ኤጀንሲ ሞሳድ ኃላፊ እና የጦር ኃይሎች ኢንተለጀንስ ዋና አዛዥ ባቀረቡት አዲስ ማብራሪያ መሠረት ነው። እነዚህ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ችሎቱን መሰረዝ ትክክል የሚያደርጉ አሳማኝ ምክንያቶችን እንዳቀረቡ ፍርድ ቤቱ አስታውቋል።

ይህ የምስክርነት ቃል መራዘም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሁኑ ወቅት እየገጠሟቸው ካሉት ውስብስብ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፋዊ ተግዳሮቶች ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የጊዜ ጫና ውስጥ መሆናቸውን በግልጽ ያሳያል። የኔታንያሁ የፍርድ ሂደት መራዘም በሀገሪቱ የፖለቲካ ትዕይንት ላይ ተጨማሪ ውይይቶችን ሊያስነሳ ይችላል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ኢራን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስጠነቀቀች

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን መሪዎች ላይ የሚያስተላልፉትን አሉታዊ መልዕክት እንዲያቆሙ ኢራን አስጠነቀቀች።

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራቅቺ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው የሚያሰፍሩት መልዕክት ክብረ-ነክ አገላለፅ የተሞላበት ነው ብለዋል።

ፕሬዚዳንቱ በተለይም የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሆሚኒን በተመለከተ የሚያስተላልፉትን መልዕክት ጠብአጫሪ ነው ሲሉ ነው የገለፁት።

የፕሬዚዳንት ትራምፕ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ተገቢነት የጎደለው ነው ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ የቋንቋ አጠቃቀማቸውን ሊያሻሽሉ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ አያቶላህ አሊ ሆሚኒን በተመለከተ የሚያሰራጩትን መልዕክት የማያስተካክሉ ከሆነ እየተካሄደ ባለው ድርድር ስምምነት ላይ መድረስ አይቻልም ነው ያሉት።ጠንካራ ሀገረ መንግሥት እንዲሁም ሥራ ወዳድ እና የራሱ ባህል ያለው ህዝብ ባለቤት የሆነችው ኢራን ክብሯ ሊነካ አይችልም ሲሉም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰይድ አባስ አራቅቺ ስለመናገራቸው ዥንዋ ዘግቧል።


  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
🎉🎉በአፍሮ ቤት የደስታ ሰዓት ይንበሽበሹ🎉🎉

በቀን 2 ጊዜ ከሳምንት እስከ ሳምንት

ከረፋዱ ከ5:00 እስከ 7:00 ሰዓት
ምሽት ከ12:30 እስከ 4:30 ሰዓት

በአፍሮ ቤት ተቀማጭ በማድረግ
የ 100% ጉርሻ ያግኙ❗️

የደስታ ሰዓት በምታገኙበት አፍሮስፖርት 👉 https://afrobetting.net/ ይጫወቱ!
🎉የአፍሮስፖርት ውድድር የቴሌግራም መላሽ አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ🎉


💵ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው የይመልሱ ይሸለሙ ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ መለሰው ያሸንፉ እና በተሰጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ስልካቸውን የላኩልን ተሸላሚዎች እነዚህ ናቸው።

ከዚም በኋላ በምናደርጋቸው ውድድሮች በመሳተፍ የተለያዩ ሽልማቶች ይውሰዱ።

🏆🏆🏆የአፍሮስፖርት ተከታይ በመሆን ተሸላሚ የሚያደርጓችሁ ውድድሮች ላይ ተሳተፉ ❗️

@afrosportsbet
የውጭ ሀገር ዜጎች በትንሹ 150 ሺህ ዶላር በመውጣት የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አዋጅ ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። ከአዲስ አበባ ውጪ መስራት ቢፈልጉ በወጣው መመሪያ መሰረት ክልሎች ተፈፃሚ እንደሚያደርጉም ተገልጿል።

የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ #ኢትዮጵያ ገብተው በመኖሪያ ቤት ባለቤትነት ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የተቀመጠው አነስተኛ የገንዘብ መጠን 150 ሺህ ዶላር ነው ተብሏል።

“አንድ የውጭ ሀገር ዜጋ የሊዝ ዋጋውን ጨምሮ ለአንድ መኖሪያ ቤት ግንባታ ሙሉ ዋጋ ወይንም ለመኖሪያ ቤት ግዢ የሚመድበው አነስተኛ የገንዘብ መጠን ከ150 ሺ ዶላር ያነሰ ሊሆን አይችልም” ተብሏል።

150 ሺህ ዶላር ሁኖ የተቀመጠው አነስተኛ የገንዘብ መጠን በጊዜ ሂደት እየተሻሻለ እንደሚሄድም ተመላክቷል።

"ማንኛው የውጭ ዜጋ በማናቸውም ጊዜ፣ በአንድ ግዜ የሚኖረው የመኖሪያ ቤት ቁጥር አንድ ብቻ" መሆኑ የተቆመ ሲሆን ሚኒስቴሩ "ከአገር ጥቅም አንጻር አስፈላጊ ሁኖ ሲያገኘው ይህን ቁጥር በመመሪያ ማሻሻል ይችላል" ተብሏል።

የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሆነ የውጭ ሀገር ዜጋ “ለግለሰብ ወይም ለቤተሰብ የማከራየት መብቱ እንደተጠበቀ ሁኖ መኖሪያ ቤቱን ለንግድ አላማ ማዋል የተከለከለ መሆኑ” በአዋጁ ተቀምጧል።

ይህ የተገለጸው በምክር ቤቱ የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡለት ጥያቄ ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጠበት ወቅት ነው።መሬት የመንግስት እና የህዝብ እንደመሆኑ ለኢንቨስትመንት የሚመጡ ዜጎች መሬቱን የመሸጥ እና የመለወጥ መብት የላቸውም ተብሏል።

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
ከኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የሚወርድ ክለብ የለም፦ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን

በ2017 ዓም ከኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የሚወርድ ክለብ እንደሌላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ይፋ አደረገ፡፡

ፌደሬሽኑ ዛሬ ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በቀጣይ አመት በዚህ አመት የተሳተፉት 18 ክለቦች እና ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉ ሁለት ክለቦችን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 ቡድኖች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አሳውቋል፡፡ አዳማ ከተማ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መቐለ 70 ዕንደርታ እና ስሑል ሽረ በተቀመጠው የደረጃ ሰንጠረጅ መሰረት ወራጅ ውስጥ የነበሩ ክለቦች ናቸው፡፡

  T.me/ethio_mereja
        ኢትዮ-መረጃ
2025/07/05 20:07:07
Back to Top
HTML Embed Code: