ለከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የፈተና ፕሮቶኮል አዘጋጅቶ ዩኒቨርስቲዎችና ተፈታኞች እንዲያውቁት ማድረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው ወደ ፈተና ማዕከላት የመጡ ተፈታኖች ከፈተና እንዲሰናበቱ መድረጉም ተመላክቷል።
---------------------------------------------
(ሰኔ 03/2017 ዓ.ም) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ከሰኔ 2/ 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እየተሰጠ ላለው የመውጫ ፈተና የሚያገለግል የፈተና ፕሮቶኮል ተዘጋጅቶ ተፈታኞችና ፈታኞች እንዲያውቁት ተደርጓል።
በፈተና ፕሮቶኮል ሰነዱ በመውጫ ፈተና የተከለከሉ ነገሮችን በሰነድ በማዘጋጀት እያንዳንዱ ተፈታኝ ምን ዲሲፕሊን መጠበቅ እንዳለበት ፣ በምን አግባብ መስራት እንዳለበትና ጥፋት ከተገኘበት በምን አግባብ እንደሚጠየቅ በዝርዝር የተመላከተበት መሆኑም ዶክተር ኤባ ገልጸዋል።
የፈተናውን ጥራትና ደህንነት ማስጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑም በየተቋማቱ ከፍተኛ ጥንቃቄዎች መደረጋቸውን ፈተናውንም ከሌሎች ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመድበው የመጡ ፈታኞች ተማሪዎችን እንዲፈትኑ መደረጉንም የአካዳሚክ መሪ ስራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል፡፡ ሙሉ መረጃውን ይህንን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፤
https://www.facebook.com/share/p/1YKdLX5x8r/

በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ 5ሺ 521 መምህራን የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
---------------------------------------------
(ሰኔ 04/2017 ዓ.ም) የሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ለመምህራኑ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit-Exam) ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ይሰጣል።
በመውጫ ፈተናው ትምህርታቸውን በተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሲከታተሉ የነበሩ 5521 መምህራን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 35 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡
መምህራኑ የመውጫ ፈተናውን ስልጠና በተከታተሉባቸው 24 የትምህርት ፕሮግራሞች እንደሚወሰዱ መሪ ስራ አስፈጻሚው ዶክተር ኤባ አብራርተው ተፈታኞቹ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፉን ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝና በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የፈተና ፕሮቶኮል ማክበር እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡

የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች የቡኢ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተመለከቱ።
-----------------------------------------
(ሰኔ 05/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን ቡኢ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ቤቱ ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ጥራቱን ጠብቆ በፍጥነት በማጠናናቀቅ በመጪው መስከረም የመጀመሪያውቹን ተማሪዎች መቀበል መጀመር አለበት ያሉ ሲሆን፤
ለዚህም ኮንትራክተሩ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀው በሚኒስቴሩ በኩል ከክፍያ ጋር የሚፈጠር ምንም አይነት መጓተት አይኖርም ብለዋል።
የፕሮጀክቱ ማናጀር እንዳለ ዘላለም በበኩላቸው ግንባታው ጥራቱን ጠብቆ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅሰው ሚኒስቴሩ ባስቀመጠው ጊዜ ውስጥ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ደረጃ ላይ ለማድረስ እየተሠራ እንደሚገኝም አብራርተዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርታቸው ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎች ከመላ ሀገሪቱ ተመርጠው የሚገቡባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያስገነባ እንደሚገኝም ይታወቃል።

የመንግስት ትምህርት ቤቶች ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚገባባቸው ምቹ ተቋማት እንዲሆኑ በትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስትሩ ገለፁ።
-------------------------------------------------
(ሰኔ 06/2017 ዓ.ም) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዱራሜ ከተማ የሚገነባው ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በትምህርት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በየአካባቢው መሠረተ ልማት የተሟላላቸው ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት እየተሠራ መሆኑን አንስተዋል።
እንደ ሀገር ከድህነት ለመውጣት ትምህርት ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል፤ ለዚህም ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል እድል አግኝቶ የሚማርበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ግዴታ መሆኑን ጠቅሰዋል።
በተለይም በተፈጥሮ ያለ የኢኮኖሚ ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ በትምህርት ግን በሀብታምና ድሃ መካከል ምንም ልዩነት ሊኖር አይገባም ያሉት ሚኒስትሩ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚማርበትን የመንግስት ትምህርት ቤት ተመራጭና ምቹ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል ብለዋል። ሙሉ መረጃውን ይህንን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፤ https://www.facebook.com/share/p/1ZRPREDrLk/

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች አበረታቱ።
----------------------------------------------
(ሰኔ 06/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሺንሺቾ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እየተሠጠ የሚገኘውን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተዘዋውረው በመመልከት ተማሪዎችን አበረታተዋል።
በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ምዘናና አስተዳደር ሥርዓቱን በማስተካከል ጠንክሮ በመሥራት እንጂ በሌላ መንገድ የሚገኝ ውጤት እንደሌለ ግልፅ እየሆነ መጥቷል፤
በመሆኑም ተማሪዎች ኩረጃንና ስርቆትን የሚጠየፉ መልካም ሥነ ምግባር የተላበሱ እንዲሆኑም አሳስበዋል።
አክለውም ተማሪዎች ጠንክረው በመማር በራሳቸው የሚተማመኑ ብቁና ተወዳዳሪ የነገ ሀገር ተረካቢ መሆን እንዳለባቸውም ምክር ለግሰዋል።
በተጨማሪም አመራርቹ በከንባታ ዞን በሺንሺቾ ከተማ በብራይት ቪዥን ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለህጻናት እየተሰጠ ያለውን ትምህርት ምልከታ አድርገዋል።

Dear all,
As part of our recent education sector reform, we have introduced a new school standard that redefines the traditional concept of schooling—viewing schools not only as centers of learning but also as community hubs.
Gelan Number Two Primary School, under the Addis Ababa City Administration, has successfully implemented this new standard and is already demonstrating exemplary achievements that serve as a model for the nation and beyond.
We are proud to share that, as a result of their outstanding work, Gelan Number Two Primary School has been selected as one of the Top 10 Finalists for the prestigious World’s Best School Prizes 2025.
We kindly invite you to visit the link below, explore the school’s incredible journey, and cast your vote to help them become the World Champion School.
👉 https://vote.worldsbestschool.org/publicvote25

vote.worldsbestschool.org
World's Best School Prizes 2025
Welcome to the World's Best School Prizes, an initiative from T4 Education. We celebrate schools that are transforming education and making a difference to their communities and to the world.
የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ኘሮግራሞች በአገራዊው የብቃት ስታንዳርድ ተመዝነው ጥራትና ተገቢነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ።
----------------------------------------------
(ሰኔ 15/2017 ዓ.ም) የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ኘሮግራሞችን ጥራትና ተገቢነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጄና (ዶ/ር) ገልፀዋል ።
ከነዚህ ተግባራት መካከል የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ውጤት ተኮር (Outcome based) መርህን ተከትለው እንዲተገበሩ በትምህርትና ስልጠና ፓሊሲው ላይ በተመላከተው ድንጋጌ መሰረት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑንም አብራርተዋል።
የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ሥርዓተ ትምህርት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ በሱፍቃድ ኃ/ማሪያም በበኩላቸው ለ37 የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የውጤት ተኮር ብቃት መለኪያ (Competency) ተዘጋጅቶ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ሥራ መጀመሩን ገልፀዋል።
በዚህም ከ23 ዪኒቨርሲቲዎች፣ ከኢንዱስትሪዎች፣ ከሙያ ማህበራት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ የየመስኩ ባለሙያዎች በክለሳ ሥራው ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል።
በመድረኩም የከፍተኛ ትምህርት ምሩቃንን ብቃትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት አካል የሆነው ውጤት ተኮር (Outcome based) የትምህርት ሥርዓት ስኬታማ እንዲሆን በተለይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለየ መልኩ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንዲወጡም ተጠይቋል።