#ramadan13
ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያደርጓቸው የነበሩ አምስት ዱዐዎች።
#ramadan #amharicqoute #ethiomuslim #menzuma #quotes
ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያደርጓቸው የነበሩ አምስት ዱዐዎች።
#ramadan #amharicqoute #ethiomuslim #menzuma #quotes
በመጀመሪያ ኸሚስ ምሽት ሊለቀቅ የነበረው የ ፉአድ ሸምሱ ሠላሜ የተሰኘ ስራ ባለመለቀቁ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን። በተለያዩ Pre-Production እና Post-Production ስራዎች ላይ አንዳንድ ማስተካከያዎች አስፈላጊ መሆኑን ተረድተን ቆንጆ ስራ ወደናንተ ለማቅረብ ስንል ማራዘማችን ግድ ነበር። አሁን ግን ጥበቃው አብቅቷል። ማክሰኞ ማታ በ አል-ፋሩቅ መልቲሚድያ ፕሮዳክሽን ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል። ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆነው ማክሰኞንና ሠላሜን ይጠባበቁ።🌝 🌝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM