Telegram Web Link
🔥አስሀቡል ካህፍ🔥
****
ተወዳጁና ታሪካዊው አስሀቡል ካህፍ  ፊልም ዳግም በ HD ጥራት ወደናንተ ሊደርስ ነው።

ቀደምቱ አል ፋሩቅ ቀድሞ በማስተርጎም በሲዲ ለእይታ ያበቃውን ይህን ድንቅ ፊልም አሁን ደግሞ በላቀ የ HD ጥራት ዳግም ሊያስኮመኩማችሁ ዝግጅቱን ጨርሷል። በመሆኑም ፊልሙን በዩቲዩብ እና በቴሌግራም ቻናላችን ዘወትር እለተ እሁድ ከምሽቱ 12 ሰአት የሚለቅ ይሆናል።

ይሄን ዘመን የማይሽረው ድንቅ ፊልም ዳግም በጥራት ታዩት ዘንድ ስንጋብዝም በታላቅ ደስታ ነው።
ተለቀቀ💥💥ተለቀቀ💥💥ተለቀቀ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/7IrD3lAdk8o?si=qG6EVTm6w_HbcQlu
Coming soon...
1
2025/07/13 15:24:54
Back to Top
HTML Embed Code: