ኢትዮጵያ ውስጥ ስኬታማ ቢዝነስ እንዴት ይጀመራል? መልሱ በአልፋሩቅ ቢዝነስ ፖድካስት!
ህልማችሁን እውን ለማድረግ ቁርጥ ውሳኔ ላይ ናችሁ? ወይስ የንግድ ሥራዎትን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የአልፋሩቅ ቢዝነስ ፖድካስት ሊያመልጦት አይገባም!
በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩትዩብ ቻናል በቅርቡ የሚጀምረው ይህ ሳምንታዊ ፖድካስት በንግዱ ዓለም ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉዎትን ቁልፍ መረጃዎች ይዟል። እንዴት?
• ከአዳዲስ እና ነባር ባለሀብቶች ጋር እንገናኛለን: እነሱ እንዴት እንደጀመሩ፣ ምን ፈተናዎች እንደተጋፈጡ እና እንዴት አሸንፈው ስኬታማ እንደሆኑ ይነግሩናል!
• ልምዳቸውን እንካፈላለን: ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች፣ ያገኙዋቸውን ድሎች እና ለስኬት ያበቋቸውን ውድ መንገዶች በዝርዝር እንቃኛለን።
• ለእርስዎ ጠቃሚ መረጃዎችን እናቀርባለን: አዲስ ጅማሪም ሆኑ ልምድ ያካበቱ ነጋዴ፣ ንግድዎን ለማሳደግ የሚረዱ ተግባራዊ ምክሮችን እና ስልቶችን ያገኛሉ።
እንግዲያው ምን ይጠብቃሉ? የአልፋሩቅ ቢዝነስ ፖድካስት ቤተሰብን ይቀላቀሉ እና የንግድ ጉዞዎን ወደ ስኬት ይምሩ!
በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩትዩብ ቻናል በቅርቡ ይጠብቁን!
#አልፋሩቅቢዝነስፖድካስት #ኢትዮጵያ #ስኬት #ንግድ #ተነሳሽነት #ኢንተርፕረነርሺፕ

"እውነትን ፍለጋ አያሌ እምነቶችን የቀየረው ጎልማሳ የታሪክ ውጣውረድ… በመጨረሻስ እውነቱን አገኘው ይሆን?
አቶ ሙባረክ አንተነህ እውነትን ፍለጋ ያደረጉትን አስደናቂ ጉዞ፣ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች እና እንዴት ወደ እስልምና እንደመጡ ይተርኩልናል።
"ዘረኝነት ጥምብ ናት!"
በዘረኝነት ምክንያት የደረሰባቸውን ጥቃት ተከትሎ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያስተላለፉት ይህ ቃል እንዴት ወደ እስልምና እንደመራቸው የሚያውቁበት!
ይህን ልብ የሚነካ ታሪክ እንዳያመልጥዎ!
እሁድ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት
በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን
#መርሀበንሾው #እውነት #እስልምና #ሙባረክአንተነህ #አልፋሩቅመልቲሚዲያ

መርሃበን ሾው በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ዩትዩብ ቻናል!
እሁድ ምሽት 1:00 ላይ ይጠብቁን!
በዚህ ሳምንት መርሃበን ሾው ላይ የአዛን ፊልም ፕሮዳክሽን መስራች እና ባለቤት እንዲሁም የዋሪዳ የመድረክ ፕሮግራም መስራች የሆኑትን አቶ አህመድኑርዬን እንግዳችን አድርገናል።
በእለቱ የተለያዩ ጠንከር ያሉ ሀሳቦች ይነሱበታል፦
• መጅሊስ ከሙስሊም ሚዲያዎች ጋር ያለው ግንኙነት ምንይመስላል
• ስለ መንዙማ እና ነሺዳ ኢንደስትሪ
• በኢስላሚክ ሚዲያዎች መካከል ያለው ትብብር እስከምን ድረስ ነው?
• ሙስሊም ባለሀብቶች ከኢስላሚክ ሚዲያ ጋር የመስራት ባህላቸው ምን ይመስላል
• የ2011 የሐጅ ገንዘብ ጉዳይ
• የሐጅ ዋጋ 650,000 ብር መድረሱ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
እነዚህንና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከአቶ አህመድኑርዬ ጋር ቆይታ ይኖረናል።
እሁድ ምሽት 1:00 ላይ በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን!
#መርሃበንሾው #አልፋሩቅመልቲሚዲያ #አህመድኑርዬ #ኢስላሚክሚዲያ

መርሃበን ሾው በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በአልፋሩቅ ቶክሾዉ ዩትዩብ ቻናል ይቀርባል!
እሁድ ምሽት 1:00 ላይ ይጠብቁን!
በዚህ ሳምንት መርሃበን ሾው ላይ የአዛን ፊልም ፕሮዳክሽን መስራች እና ባለቤት እንዲሁም የዋሪዳ የመድረክ ፕሮግራም መስራች የሆኑትን አቶ አህመድኑርዬን እንግዳችን አድርገናል።
በእለቱ የተለያዩ ጠንከር ያሉ ሀሳቦች ይነሱበታል፦
• መጅሊስ ከሙስሊም ሚዲያዎች ጋር ያለው ግንኙነት ምንይመስላል
• ስለ መንዙማ እና ነሺዳ ኢንደስትሪ
• በኢስላሚክ ሚዲያዎች መካከል ያለው ትብብር እስከምን ድረስ ነው?
• ሙስሊም ባለሀብቶች ከኢስላሚክ ሚዲያ ጋር የመስራት ባህላቸው ምን ይመስላል
• የ2011 የሐጅ ገንዘብ ጉዳይ
• የሐጅ ዋጋ 650,000 ብር መድረሱ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
እነዚህንና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከአቶ አህመድኑርዬ ጋር ቆይታ ይኖረናል።
እሁድ ምሽት 1:00 ላይ መርሃበን ሾው በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በአልፋሩቅ ቶክሾዉ ዩትዩብ ቻናል ይቀርባል!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@alfaruk_talk_show?si=z62kzBFi-pX45KDV

YouTube
አል-ፋሩቅ ቶክ ሾዉ / Al-Faruk Talk Show
ወደ አልፋሩቅ ቶክሾዉ እንኳን ደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ቢዝነስን ከእስልምና እሴቶች ጋር በማጣጣም፣ የማኅበረሰብ ታሪኮችን በማንፀባረቅ እንዲሁም የሴቶችን ድምጽ ከፍ በማድረግ ለተመልካቾቻችን ልዩ እና ትርጉም ያለው መስተጋብር እንፈጥራለን።
በዚህ ቻናል የሚከተሉትን ፕሮግራሞች ያገኛሉ።
• አልፋሩቅ ቢዝነስ ፖድካስት ፡- ኢስላሚክ ፋይናንስን፣ ንግድ ስራ አመራርን እና ስራ ፈጠራን በተመለከተ ጥልቅ ግንዛቤዎችን…

2,000,000 ብር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
በርግጥ ይህ ብር እንደማህበረሰብ ለኛ ብዙ ሆኖ አልነበረም:: ሁለት ሚሊየን ብር አደባባይ የሚያስወጣም አልነበረም::
ነገር ግን ከ 100 በላይ ወላጅ አልባ ሕፃናትን (አይታሞችን) ሲንከባከብ የነበረ ተቋም ሁለት ሚሊዮን ብር አጣሁ ብሎ ሕፃናቱን ለመበተን ሲገደድ ከማየት በላይ አሳዛኝ እና አንገት የሚያስደፋ ነገር የለም::
አሊፍ በጎ አድራጎት ማህበር ኃላፊነት በሚሰማቸው ወጣቶች በተመሰረተ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ነበር:: ነገር ግን ድጋፍ የሚሰጡት ሰዎች ተደጋጋሚ መሆን እና ሌሎች የፋይናንስ ጫናዎች ይህ ማህበር ስራውን በሚገባ እንዳይሰራ እግር ከወርች አሰረው::
ለዚህም ሲባል የካቲት 7 የርዳታ ማሰባሰብ ስራ ለመጀመር አስበን የነበረ ቢሆንም ሌሎች በርካታ ተመሳሳይ ፕሮግራሞች በመደረባቸው የተነሳ ለየካቲት 11 ለማዘዋወር ተገደናል::
እናም ከነገ ጀምሮ ማለትም የካቲት 11/2017 በ Somi Tube በሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ለ አምስት ቀናት የሚቆይ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አዘጋጅተናል::
ልጆቹ የሚያስፈልጋቸው ለረመዳን ወር መቀበያ እና ወርሓዊ ድጋፍ የሚሆን 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ብቻ ነው:: ሁላችሁም በቻላችሁት ከጎናችን ትቆሙ ዘንድ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን::
1000586872293
አሊፍ በጎ አድራጎት ማህበር ስልክ ቁጥር 0914476787

ታላቅ የምስራች! የረመዳን ስጦታ!
በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው ታሪካዊው ተከታታይ ፊልም "ኸሊፋ ዑመር" በቅርቡ በነጃሺ ቲቪ ይጠብቁን!
የፍትህ ተምሳሌት! የእውነት አርማ!
"ኸሊፋ ዑመር" የእስልምናን ታሪክ የሚያስተምርና ለህብረተሰቡ መልካም እሴቶችን የሚያስተላልፍ ድንቅ ፊልም ነው። 31 ክፍሎች ያሉት ይህ ተከታታይ ፊልም በረመዳን ወር ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ምርጥ ስጦታ ይሆናል።
"ኸሊፋ ዑመር" - በቅርቡ በነጃሺ ቲቪ!
#ኸሊፋዑመር #ነጃሺቲቪ #ረመዳን #አልፋሩቅመልቲሚዲያ #ታሪካዊፊልም #እስልምና