በአፄ ምኒልክ ዘመን በአርመኖች አርክቴክቶች የተገነባው በራስ መኮንን ድልድይ ዙሪያ የሚታየው የ70 ደረጃ ደረጃዎች እድሳት እየተደረገላቸው ነው።
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍38❤7😭3
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
Please fill this mini form(3 questions )to show your interest areas. 👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScrutZe3gJNbr0Lf_NRhY-pqnDnv-WVmH4jSS3o92KZdTO5vA/viewform?usp=pp_url
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScrutZe3gJNbr0Lf_NRhY-pqnDnv-WVmH4jSS3o92KZdTO5vA/viewform?usp=pp_url
Google Docs
BeGet Eng. June 16/2024 Starting Class Registration Form
BeGet Engineering Solutions PLC Students Registration Form:
👍15❤2
New 2 Months Package Class Schedule :
1. Advanced Structural Design
2. Bridge Design
3. Project Planning & Contract Administration
🔸Every Sunday Morning 3:00-8:00 LT.
● Registration is active
● Class starts on June 16/2024
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
1. Advanced Structural Design
2. Bridge Design
3. Project Planning & Contract Administration
🔸Every Sunday Morning 3:00-8:00 LT.
● Registration is active
● Class starts on June 16/2024
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
👍9❤1
አሁን #ናሽናል_ሲሚንቶ አ.ማ በቀን 3,500 ቶን ክሊንከር የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፣ እኅት ኩባንያው #ለሚ_ናሽናል_ሲሚንቶ ደግሞ በቅርቡ ሥራ ሲጀምር በቀን 10 ሺሕ ቶን ክሊንከር የማምረት አቅም ይኖረዋል።
© East Africa Holding
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33❤3
➡️is coating which may apply by thin successive layers on a vertical supports of masonry or concrete with a decorative and/or protection aim or to standardize a surface need to support another coating (paint for example).
And plastering worker is a worker who works the mortar covering on walls and usually builds work where the cement or the lime is one of the main constituent. Before starting plastering the structure which is required for plastering should chiseled used for surface to holding the mortar but in the case of ribbed slab no need of chiseling because HCB can trap the mortar easily.
1,First coat “berarigirf”
🔸Mix proportion, 1:4 (cement sand by volume with sufficient water) of mortar
🔸Spread by trowel & allowed to cure for 24 hrs before applying second coat.
🔸Has thickness of 0.5 – 1 cm , which is plastered by mortar
2,Second coat “mulet”
🔸This layer is about 1.5cm-2.5cm which is done by mortar
🔸Mix ratio is 1:4 (cement: sand by volume)
🔸Set for 21days, before third coat started.
3,Third coat (fine coat) “feno”
🔸Mix ratio is 1:1 (one bag cement and one box of sand)
🔸Which is done to make the slab, wall & column smooth
🔸The sand for this task should be sieved to make smooth
Plastering of slab was started after leveled by” gomawuhalik” then make align by string with the needed thickness this is called locally “fasha”. Thickness for fashais take from10 up to 15-cm. In case of quantifying the plastering work all works except the gutter measured in meter square (m2) and the gutter is in meter linear
🔸It should provide smooth, non-absorb ante and washable surface.
🔸It should not contract in volume while drying and setting.
🔸It should adhere firmly to the surface and resist the effect of weather.
@ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40❤5👏1
በአለም የመጀመሪያው በብረት የተሰራ ህንፃ በአጠቃላይ በቺካጎ ፣ ዩኤስኤ ውስጥ "የቤት ኢንሹራንስ ህንፃ" ተብሎ ይታሰባል።
📌በመሐንዲስ እና አርክቴክት ዊልያም ለ ባሮን ጄኒ የተነደፈው በ1885 ተጠናቀቀ።
🔰የቤት ኢንሹራንስ ህንፃ የዘመናዊው ሰማይ ጠቀስ ህንፃ መወለድን የሚያመለክተው በብረት ቅርጽ የተሰራ የግንባታ ፈር ቀዳጅ ምሳሌ ነው።
❇️ይህ ፈጠራ ረጃጅም ህንጻዎችን ለማልማት መሰረት ጥሏል እና በዓለም ዙሪያ የከተማ መልክዓ ምድሮችን ቀይሯል።
#ConstructionHistory
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤2
ለምንስ bend ይደረጋል?
➡️መልሱን በtiktok accountችን ይጠብቁ❗️
tiktok.com/@ethiocons
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤔15👍13❤5🙏1
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20🙏3❤1🔥1
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31🔥3❤1
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
Happy Eid Al-Adeha (Arefa) to all Muslims!
Eid Mubarak!
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
ኢድ ሙባረክ!
Happy Eid Al-Adeha (Arefa) to all Muslims!
Eid Mubarak!
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
👍10❤3🙏2
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
በበአሉ ምክንያት ለነገ ሰኔ 9/2016 ሊጀመሩ ታቅደው የነበሩ የትምህርት ኘሮግራሞች ለ ቀጣይ ሳምንት ሰኔ 16/2016 ተዛውረዋል።
Due to the holiday , New class schedules starting June 16/2024 are postponed to June 23/2024.
Thank you all.
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
Due to the holiday , New class schedules starting June 16/2024 are postponed to June 23/2024.
Thank you all.
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
👍11😍1
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤2
💥የልማት ባንክ ህንጻ ነዳፊ
⚡️አርኖ ሩሱቩዎሪ ፊንላንዳዊ ህንጻ ነዳፊ፣ ፕሮፌሰር እና የፊንላንድ የኪነህንጻ ቤተመዘክር ስራአስኪያጅ ነበር።
⚡️ሩሱቩዎሪ በፊንላንድ እኤአ በ1960ዎቹ ስመጥር ህንጻ ነዳፊ የነበረ ሲሆን ዘወትር በጥሬ ኪነህንጻ ዘይቤ (brutalism) የተጋለጡ የአርማታ ንድፎችን በዘመናዊው ፍልስፍና በመንደፍ የሚታወቅ ነዳፊ ነበር።
⚡️አዲስ አበባ በተለምዶ ሱፐር ማርኬት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1960ዎቹ አጋማሽ ልማት ባንክ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚገኙበትን በተጋለጠ አርማታ፣ በድግግሞሽ መርህ (modularization) እንዲሁም በሰፋፊ የአእማድ ርቀት የተገነባውን አስገራሚ ህንጻ ሩሱቩዎሪ ነበር የነደፈው።
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40❤4
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
🛎 These 3 Packages will Start Tomorrow ( June 23) Morning @ 3:00 LT.
1. Advanced Structural Design
2. Bridge Design
3. Project Planning & Contract Administration
🔸Every Sunday Morning 3:00-8:00 LT.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
1. Advanced Structural Design
2. Bridge Design
3. Project Planning & Contract Administration
🔸Every Sunday Morning 3:00-8:00 LT.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://www.tg-me.com/BeGetEngineering
👍20❤1🔥1👏1🙏1
(Precautions in Real Estate Purchase)
መሬት ረገጥ ሀብትን (Real Estate) ስንገዛ ማሰብና መከወን ያሉብን ቴክኒካዊ ጉዳዮች በ22 ዝርዝሮች ተቀምጠዋል።
በብዙ ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ስናደርግ እንደዚህ በጥልቀት ማየት የሚኖርብን ሲሆን፣ እነዚህ ዝርዝሮች ከአሻሻጮቹም ሆነ ከነጋዴዎቹ እውቀት በላይ በመሆናቸው ልፋት አከል ሥራዎች ሊሆኑ ይችላሉ።
በተጨማሪም አብዛኞቹ መሬት ረገጥ ሀብቶች የሚሸጡት በአካል በአገር ውስጥ ለሌሉ ደንበኞች ሲሆን፣ ባለሀብቶቹ ከማከራየት ባለፈ እንደ ኢንቨስትመንት ስለሚያዩዋቸው እንደተዘረዘሩት የሚጨነቅ ገዢም ሆነ ገንቢ እንዲሁም ተከራይ አይገጥሙንም። (ያከራየኝ ሰው ቤቱንም አይቶት አያቅም ሲባል አልሰማችሁም)
በቅርቡ ግን ሁላችንም በሰማይ ላይ ተንጠልጥለን መኖራችን ስለማይቀር ሁሉም ቴክኒካዊ ዝርዝሮች ሁላችንንም አንድ በአንድ እንደሚያገቡን እሙን ነው።
ስለዚህ እነዚህን ጥያቄዎች ለማወቅ አልሚዎችን ስንጠይቅ እንደደፋር ተቆጥረን "ትገዛ እንደሆነ ግዛ አንተ ምን ስለሆንክ ነው የምትጠይቀው?" አይነት መልስ ልናገኝ እንደምንችል ይገመታል።
ወደ ዝርዝሩ፦
1. የአልሚ እና የገዢ ውሉን ህግ፣ ለህግ አዋቂ ከፍሎ ማስመርመር፤
2. የአልሚውን የበፊት የማልማት ዝናን መፈተሽ፤
3. ከተቻለ የተገነባን ሀብት መግዛት፤
4. የተገነባም ሆነ ሊገነባ ያለ ከሆነ የቤቱን ፕላን በህንጻ ነዳፊ ማስመርመር፤ ( የእሳት ማጥፍያ የውሀ ስርአት ፣ የእሳት አደጋ ግዜ ማንቅያ፣ በእሳት አደጋ ጊዜ የአደጋ ማምለጫ ደረጃ እሳትና ጭስ የመቋቋም ስርዓት፣ የምግብ ማብሰያ እና መታጠብያ ቤት ሽታ ማስወገጃ፣ በቂ ተሽከርካሪ ማቆሚያ፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረግያ ወዘተርፈ መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።)
5. የህንጻ አስተዳደር (facility management) ተገማች ወርሀዊ ወጪ ስንት እንደሆነ መጠየቅ፤
6. የመነሻ አፈር ምርመራን፣ የግንባታ ወቅት ተከታታይ የብረት እና አርማታ ምርመራ ምስክር ወረቀትን ጠይቆ ማየት፤
7. የኤሌክትሪክ ገመዶችና ስርዓቶችን በባለሙያ ማስመርመር፣ ተጠባባቂ ኃይል አመንጪ መኖሩን እና አቅሙን መጠየቅ፤ ቁመተ ረጅም ህንጻ ከሆነ ስለመብረቅ መከላከያ ስርአት መጠየቅ፤
8. የፍሳሽ መስመር ላይ በተጓዳኝ የሚዘረጋ የማስተንፈሻ ቱቦ እና ስርዓት መኖሩን ማረጋገጥ (የፍሳሽ ሽታ ማስወገጃ ዘዴ)
9. ህንጻው የከተማ የፍሳሽ መስመር አጠገቡ መኖሩን ማጣራት (አለበለዝያ በየወቅቱ የፍሳሽ ማስመጠጫ ተሽከርካሪ አዋኪነትን መቀበል)
10. በቂ የውሀ ማከማቻ እና አቅርቦት ስርአት እንዳለው በባለሙያ ማጣራት።
11. የፍሳሽ ማስወገጃ የቁመት ትቦዎች የሚያልፉበት ድምጽ በማያሳልፍ በተከለለ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ማረጋገጥ፤ (እነዚህ ቱቦዎች በድምጽ ስለሚረብሹ በየመታጠብያ ክፍሉ ተጋልጠው መገኘት የለባቸውም)
12. ለተሽከርካሪ መንገድ ቀረቤታ ካለው የድምጽ መከላከያ እርምጃዎች ምን እንደሆኑ ማጣራት፤
13. ለሳተላይት ርቀት ማያ (TV) ወይም ለበይነመረብ ፕሮቶኮል ርቀት ማያ (IPTV) የተዘጋጀ መስመር እንዳለው ማረጋገጥ (አለበለዝያ ሁሉም ሰው የሳተላይት ሰሃኑን ሰገነት ላይ ሰቅሎ የህንጻው መልክ እንደሚበላሽ መቀበል)
14. የተጣራ እና ያልተጣራ የሚሸጥ የቤት ስፋትን ማጣራት፣ (መተላለፍያ፣ ደረጃ፣ ተሽከርካሪ ማቆምያ ወዘተርፈ.... በነዚህ ስፋቶች መካተት አለመካተታቸውን ማጣራት)
15. የከፍታ ተሽከርካሪን (lift) የሰው የመጫን አቅምን፣ ብዛትን እና ፍጥነትን ማጣራት።
16. የጥያራ ማረፍያ (airport) በአካባቢው ካለ ጥያራው የሚያስነሳውን አዋኪ ድምጽ ዴሲቤል በተንቀሰቃሽ ስልክ መለካት፤
17. አካባቢው ከቤተ እምነቶች በድምጽ ማጉልያ የሚወጡ ድምጾች እንዳሉ ማረጋገጥ፤
18. የሚገዛው ቤት ዋና ዋና ክፍሎች አቅጣጫን ማወቅ (ለምሳሌ ወደ ሰሜን የሚከፈት ክፍል በፍጹም ፀሐይ የማያገኝ ከመሆኑ የተነሳ በአርማታ በተሰራ ህንጻ ውስጥ፣ በአዲስአበባ ከተማ አውድ እጅግ ቀዝቃዛና የሚደብት መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል)
19. የሚቻል ከሆነ አልሚው የመስኮቶች ክፍተት ላይ ትንኝ-ከላ ወንፊትን ከመስታወቶች አዳብሎ እንዲሰራ ማመላከት፤
20. አካባቢው በቋሚነት ከሚከሰት መጥፎ ሽታ ነፃ እንደሆነ ማረጋገጥ፤
21. ልማቱ ላይ እጅግ የበዛ አባወራ እንዲኖርበት የተነደፈ ከሆነ ወደልማቱ የሚወስዱ ተመጣጣኝ ስፋት ያላቸው መጋቢ መንገዶች እንዳሉ ማረጋገጥ፤
22. በመጨረሻም ባለብዙ ወለል ባለብዙ መኖርያ የጋራ መኖርያ ቤት የሚሰራ ከሆነ እና እንደ ባህላችን በቀስታ ተቁላልተው የሚሰሩ ምግቦች የሚበስሉባቸው ማብሰያ ክፍሎች የሚኖሩ ከሆነ ማብሰያ ክፍሎች ውስጥ ያለውን የሽታ ማስወገጃ ስርአት በጥልቅ መመርመር ያስፈልጋል። አንደኛ ካንዱ ቤት ወደ አንዱ ቡና እና ወጥ ሽታ እንዳንቀባበል፣ ሁለተኛው ደግሞ ሽታዎች ከምግብ ማብሰያ ወደ መኝታ እና እንግዳ መቀበያ እንዳይገቡ ሲባል ነው።
(ዳዊት በንቲ፣ መምህር እና ሕንፃ ነዳፊ)
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61❤6👏1🙏1
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማት 33 ቢሊዮን ብር እንደወጣበት ተገለፀ። የኮሪደር ልማቱን ተግባራዊ ለማድረግ በተደረገ ጥናት መሰረት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት እቅድ ተይዞለት የነበረ ሲሆን፤ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በመሰራቱ በ33 ቢሊዮን ብር እየተገባደደ እንደሆነ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መናገራቸውን ኢቢሲ ዘግበዋል።
https://www.tg-me.com/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭33👍13🤔5👏4
Useful Tip
ቴሌግራም Officially ወደ ገንዘብ መስሪያ አፕነት እየተለወጠ ነው በትላንትናው እለት ሰው በመጋበዝ ብቻ በርካታ ገንዘብ የመሰብሰብ እድልን ፈጥሯል ብዙዎችን ገና አልነቁበትም እመኑኝ ከየትኛውም ኤርድሮፕ በላይ በዚ ገንዘብ ታገኛላችሁ።
👇👇
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=371415119
ቴሌግራም Officially ወደ ገንዘብ መስሪያ አፕነት እየተለወጠ ነው በትላንትናው እለት ሰው በመጋበዝ ብቻ በርካታ ገንዘብ የመሰብሰብ እድልን ፈጥሯል ብዙዎችን ገና አልነቁበትም እመኑኝ ከየትኛውም ኤርድሮፕ በላይ በዚ ገንዘብ ታገኛላችሁ።
👇👇
https://www.tg-me.com/major/start?startapp=371415119
Telegram
Major
Become a Major of Telegram. Climb higher in rating based on your balance. Play Games and earn points.
👍7❤1
