Telegram Web Link
ኢትዮ ሳቅ
https://youtu.be/ZrRt7J5LZrw
አዲስ ቪዲዮ ለቀናል እየገባቹ ፈታ በሉ
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት

መቼ ተነሱና የወዳደቁት

ምስጋና ለእነሱ ለአድዋ ጀግኖች

ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች......

via_GG

❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
#ክብር_ለጀግኖቻችን
👏👏👏🙌🙌🙌👏👏👏
5
.​​እኛ እንሙትና
እኛ እንሙትና ሲጋራ አጫሾቹ።።
ቅጠል በይዎቹ ሴት አሳዳጆቹ።።
እነሱ ይነሱ ላሊበላን ፈልፋይ ታሪክ ሰሪዎቹ።።
▪️▫️▪️▫️
Join Us, @FetaET
4
Forwarded from Terke keldoch🤣
Terke keldoch🤣
https://youtu.be/oIRiPI2svbY
አዲስ ቪዲዮ ለቀናል እየገባቹ ፈታ በሉ
ህንዶች ሰው ሲሞት #ሬሳው ያቃጥሉታል🙄
°
እኛ ሀበሾች ግን #ለሬሳ ክብር አለን😎
°
°
°
°
°
ሰውን የምናቃጥለው #በቁሙ ነው

😂🤣😀😁
⚠️እየተጫናችሁ

React Here,Share It & Invite ur friends
Join
9
Channel name was changed to «ኢትዮ ሳቅ»
Channel photo updated
ባለ ስጋ ቤቱ በጣም የሚጠላው ደንበኛ ይመጣና
🤔ደንበኛዉ : ስማ ለውሻ የሚሆን ስጋ አለህ?
😡ባለ ስጋ ቤቱ: የሚሄድ ነው እዚህ የምትበላው?
🙄🙄😳😳😱😱😡😡😡
ጥግ ላይ ብቻዋን ቁጭ ያለችዋን ቺክ ሄዶ "የኔ ቆንጆ! ምነዉ ብቻሽን? እኔ እያለሁማ..." እያለ ሲቀደድ ምን አለችዉ

"ይቅርታ ፈሴን ልፈሳ መጥቼ ነዉ አትረብሸኝ"
😂😂😂😂😂

ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
ሌባ እና ፖሊስ

ፓሊሱ አንድ ሌባ ይዞ እየሄደ ሀይለኛ ነፋስ መጥቶ የፓሊሱን ኮፍያ አንስቶ መሬት ላይ ይጥለዋል፤ በዚህ ጊዜ :-
ሌባ :- አንተ አትልፋ እኔ ሄጄ አመጣለሁ።
ፓሊስ :- ተው እንጂ በዛው ልታመልጠኝ ድንጋይ መሰልኩክ እንዴ። አንተ እዚሁ ጠብቀኝ እኔ ራሴሄጄ አመጣለሁ።
ቡና ቤት ውስጥ ነው! ሁለት አዲስ የተዋወቁ
ወንድና ሴት ናቸው እሱ ብዙ ነገር ይጠይቃታል
እሷ ትመልሳለች።
.
እሷ ሁሉንም ነገር ተጠያይቀው እንደጨረሱ
ስራህ ግን
ምንድነው ትለዋለች።
.
እሱ፦በጣም ይገርምሻል ፖለቲከኛ ነኝ።
በዛ ላይ በጣም
ታማኝ ፖለቲከኛ ነኝ
.
እሷ፦ይሆናል
.
እሱ፦ያንቺስ ስራ ምንድነው???
.
.
.
.
.
እሷ፦እኔ ደግሞ ሴተኛ አዳሪ ነኝ። በዛ ላይ ድንግል ነኝ!!
😂😂😂😂😂😂
👍5
ትንሽዬዋ ተማሪ ለአስተማሪው

ልጅቷ፦ እናቴ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንትነው?

ልጅቷ፦ 40

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እህቴስ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንት ነው፡፡

ልጅቷ፦18

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እኔ ማርገዝ እችላለው?

አስተማሪው፦ እድሜሽ ስንት ነው?

ልጅቷ፦12

አስተማሪው፦ አይ አንቺ አታረግዥም፡፡


(ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠ ሌላ ትንሽዬ ተማሪ ) ምንቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
አላልኩሽም ነበር ምንም የሚያሳስበን ነገር የለም ::
😂😂😂😂😂😂😂
😁4
🤣😂😂😂😂🤣
ደጃዝማች ጥግነህ ጎበዜ የመ/ደ/ት/ቤት


መምህር ፦ Out በአማርኛ ምን ማለት ነው?
.
እኔ፦ ውጣ
.
መምህር ፦ ጎበዚ Look Out ስ ?
.
እኔ ፦ ሉክ አውጣ

😂😂😂😂

Share

🤣😂😂
(1)😍ያላንቺ እኮ መተንፈስም አልችልም ! አፈቅርሻለው... ውዷ አፍንጫዬ😍

(2)👆🔴👇አፈሪካ ውስጥ በስነ - ስርዓትየሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !" የሚለው ብቻ ነው😍😍::

(3)😍😘❤️😍😘ከአንድ ስው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card' ነው፡😋😋

(4)😂😍😘😍😚😗😗አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረሰ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር፡፡

(5)😂😂😂ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ( sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጱ ኖሮ፡ ወንዶች በ 30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር፡፡😜😜😜

(6)😚😋😗ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዬኒፎርም ግዛላት😉😉😉

(7)😘😘አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከውንድ ልጅ የገድን አጥንት ወስዶ ድምጵ ማጉያ (loud sepaker)ፈጠረ፡🎤🎤

(8) 🙈😂Daer monday fuke u 😂🙈😂

(9)የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ
ገደለኝ😢😢

(10)😔🙏😍ተናጋሪ ሁሉ አዋቂ አይደለም ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም፡፡
😁1
እሷ👩‍💼:- ውዴ ምሳ ላቅርብ
.
እሱ👨‍💼:- እሺ
.
እሷ👩‍💼:- ቃሪያ ልጨምርበት🍆
.
እሱ👨‍💼:- አይ አንቺ ካለሽ ይበቃል
​​ከ ሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና 😔😔

ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ ኢሄኔ እኮ ይህን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ :
:
:
:
ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ ?😳
👍3😁3
ጀንበሩ ጋዲሳ፣ ሰማሀኝ ደርበው እና ወንዳፍራሽ መገርሳን የሚያውቅ ሰው ካለ ቆሜ አጨበጭብለታለው
:
#ለማንኛውም ጀንበሩ ጋዲሳ #ጃኪ_ጎሲ🎻
🎧ሰማሀኝ ደርበው #ሳሚ_ዳን 🎼ወንዳፍራሽ መገርሳ #ወንዲ_ማክ ናቸው
🎶 🎶
😁2
👍1
2025/10/20 01:25:52
Back to Top
HTML Embed Code: