ፋዘር ግን አዲስ ሰራተኛ ከተቀጠረች በኋላ ፀባዩ ተቀያይሯል ትናንት ማዘርን ገጠር ሂደሽ ዘመዶችሽን ጠይቂ ብሎ ላካት
.
.
እኔን ደሞ እናትህ ሰላም መግባቷን ነገ ሂድና አረጋግጥ እያለኝ ነው😂
.
.
እኔን ደሞ እናትህ ሰላም መግባቷን ነገ ሂድና አረጋግጥ እያለኝ ነው😂
👍4
#የእግዚአብሔር_ትዕዛዝ #ሰው
ኣታመንዝር................... እምቢ
ባለ እንጀራህን እንደ ራስህ ኣርገህ
ውደድ .........................እምቢ
በሀሰት ኣትመስክር ..........እምቢ
የሰው ሚስትኣትመኝ ........እምቢ ኣባትናእናትህንኣክብር.......እምቢ
ኣትግደል..................... እምቢ
ከኔ ሌላ ኣታምልክ ...........እምቢ ኣትዘሙት .....................እምቢ
#የኮሮና_ትትዕዛዝ #ሰው ኣትጨባበጡ..................እሺ
ተራራቁ .......................እሺ
እጅህን ታጠብ................ እሺ
ማስክ ልበስ ...................እሺ
ታድያ ላንተ ሲኦል #VIP ተይዞልሀል ስትባል ይገርምሃል?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኣታመንዝር................... እምቢ
ባለ እንጀራህን እንደ ራስህ ኣርገህ
ውደድ .........................እምቢ
በሀሰት ኣትመስክር ..........እምቢ
የሰው ሚስትኣትመኝ ........እምቢ ኣባትናእናትህንኣክብር.......እምቢ
ኣትግደል..................... እምቢ
ከኔ ሌላ ኣታምልክ ...........እምቢ ኣትዘሙት .....................እምቢ
#የኮሮና_ትትዕዛዝ #ሰው ኣትጨባበጡ..................እሺ
ተራራቁ .......................እሺ
እጅህን ታጠብ................ እሺ
ማስክ ልበስ ...................እሺ
ታድያ ላንተ ሲኦል #VIP ተይዞልሀል ስትባል ይገርምሃል?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👍5
አቤ እና ከቤ በርሀ እያቋረጡ ነው.....😥
ከቤ ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም
መሞታችን ነው።😞
ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ...
አቤ ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ
እሆናለሁ አለ😎
ከቤ፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁
እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️
አቤ ፦አህመድ እባላለሁ
ከቤ ፦ ከቤ እባላለሁ
ሀጂ አሊ👳♂፦ልጆች ለከቤ ምግብ እና መጠጥ
አምጡለት
ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ
ጋር ያፈጥራል።😂
.
.
.
.
አቤ ፦ፌንት🤪
ከቤ ፦"በዚሁ ከቀጠልን በርሀብና በውሀ ጥም
መሞታችን ነው።😞
ትንሽ እንደሄዱ ከርቀት አንድ መስጊድ 🕌አዩ...
አቤ ፦ስማችንን ቀይረን እንግባ እኔ አህመድ
እሆናለሁ አለ😎
ከቤ፦እኔ ስሜን አልቀይርም አለ😁
እንደደረሱ የመስጊዱ ኢማም በሰላምታ ተቀበላቸው🤗 ሀጂ አሊ እባላለሁ ማን ልበል? እናንተንስ።☺️
አቤ ፦አህመድ እባላለሁ
ከቤ ፦ ከቤ እባላለሁ
ሀጂ አሊ👳♂፦ልጆች ለከቤ ምግብ እና መጠጥ
አምጡለት
ወንድሜ አህመድ ጾም ስለሆነ ሰአት ሲደርስ ከኛ
ጋር ያፈጥራል።😂
.
.
.
.
አቤ ፦ፌንት🤪
👍6
👍1
ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ እየተጠየቁ ነዉ
"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"
"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"
"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"
"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"
አባት ተበሳጭቶ
"እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ
"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን 30,000 ያልነዉ"
ወየዉ 🙈🙊😃😂😂😂😂
Bruh 😂😂
"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"
"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"
"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"
"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"
አባት ተበሳጭቶ
"እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ
"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን 30,000 ያልነዉ"
ወየዉ 🙈🙊😃😂😂😂😂
Bruh 😂😂
አለሚቱ ከባሏጋ ትናንት ማታ የሰራችውን ስታወራ
አለሚቱ:- ማሬ ትላንት በጣም ሰክሬ ነበር እንዴ??
ባል፡- መስከር ብቻ! 😂😂
ለሻይ የጣድሽውን ውሃ እንዳያር ብለሽ ስታማስይ ነው ያመሸሽው😑
😂😂😂😂😅😅😅😅
አለሚቱ:- ማሬ ትላንት በጣም ሰክሬ ነበር እንዴ??
ባል፡- መስከር ብቻ! 😂😂
ለሻይ የጣድሽውን ውሃ እንዳያር ብለሽ ስታማስይ ነው ያመሸሽው😑
😂😂😂😂😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚስት:- ጡት ማስያዣ መግዛት ስለምፈልግ ትንሽ ገንዘብ ስጠኝ?!
.
.
.
ባል:- እንዴ ምኑን ልታስይዥበት ነው?!
.
.
.
ሚስት:-ምነው አንተስ ፓንት ታደርግ የለም እንዴ?!😂😍
.
ሚስት:- ጡት ማስያዣ መግዛት ስለምፈልግ ትንሽ ገንዘብ ስጠኝ?!
.
.
.
ባል:- እንዴ ምኑን ልታስይዥበት ነው?!
.
.
.
ሚስት:-ምነው አንተስ ፓንት ታደርግ የለም እንዴ?!😂😍
.
አባት: ከቤ ዛሬ ፈተና የምትወድቅ ከሆነ ልጀ አደለህም አባትነቴንም እሰርዛለሁ
.
ከቤ: እሽ አባየ
.
አባት: ከቤ ፈተና እንዴት ነበር
.
ከቤ: እርሶ ደሞ ማነወት አላውቅወትም
.
😂😂😂😂😂
.
ከቤ: እሽ አባየ
.
አባት: ከቤ ፈተና እንዴት ነበር
.
ከቤ: እርሶ ደሞ ማነወት አላውቅወትም
.
😂😂😂😂😂
👍1
አንዷ ቸከስ ለ አመት በአል ገበያ ወጥታ
ዶሮ ልትገዛ አስባ
እሷ:- ዶሮ አለህ?
.
.
ሻጭ:- አዎ
.
.
እሷ :- ስንት ስንት ነው?
.
.
ሻጭ:- 350 ብር ነው
.
.
እሷ :- እንዴ.... ዶሮ ነው እኮ ያልኩህ!
.
.
ሻጭ :- አዎ የፈረንጅ ዶሮ ነው
.
.
.
.
.
እሷ :- እና ምን ማለት ነው? አግብቶ ውጪ ሃገር ይወስደኛል እንዴ ::
😂😂😂😂😂😂
ዶሮ ልትገዛ አስባ
እሷ:- ዶሮ አለህ?
.
.
ሻጭ:- አዎ
.
.
እሷ :- ስንት ስንት ነው?
.
.
ሻጭ:- 350 ብር ነው
.
.
እሷ :- እንዴ.... ዶሮ ነው እኮ ያልኩህ!
.
.
ሻጭ :- አዎ የፈረንጅ ዶሮ ነው
.
.
.
.
.
እሷ :- እና ምን ማለት ነው? አግብቶ ውጪ ሃገር ይወስደኛል እንዴ ::
😂😂😂😂😂😂
👍1