Telegram Web Link
የሰሞኑ የ ፍርድ ቤት ሁኔታ

1 ጫማ ዘርፈህ ታስረህ ወንጀሉን መፈፀምህን ብታምን እንኳን ዳኛው ለተጨማሪ ምርመራ 1 አመት ሰተናል
ማለቱ አይቀርም 😂😂

አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለመታሰር እራሱ ያመላልሱካል 😁😁
👏2
ሽንት ቤታችን

ልጅ :- እማዬ ሽንት ቤታችን እኮ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ስከፍተዉ መብራት ይበራል::
እናት :- አንተ ልጅ እንደዉ ምን ላርግክ አሁንም ፍሪጅ ዉስጥ ነዉ የሸናከዉ...
አንዲት ሞልቃቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባቷ ጋር ወደ ገጠር እየሄደች እርሻ የሚያርሙ ሰዎች ታያለች. . . .

😳

👧🏻ልጅቷ፦ "አባቢ ምን እየሰሩ ነዉ?"

👨🏿‍💼አባት፦ "እያረሙ"

🤔
😁

👧🏻ልጅቷ፦ "ወይኔ ጉዴ የገጠር ደብተር ምን ያክላል!
👍1
በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ

"አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም?!
No woman No cry የሚለዉን በአማርኛ በልልኝ እስኪ እለዋለዉ
:
:
"አንድም ሴት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም" አላለኝም?😡🤔

እሺ የኛ ትርጉም በስለሺ ሌላ የለህም?

ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
ሐኪም ፦ <<ባለቤትሽ ፍፁም የሆነ ፀጥታ ስለሚያስፈልገዉ እነዚህን የእንቅልፍ ክኒኖች ላዝዝ ነዉ>>

እመቤቲቱ ፦ <<ምን ሰዓት ላይ ነዉ የምሰጠዉ ክኒኖቹን?>>
.
.

.
ሐኪም ፦ <<ክኒኖቹን የምትዉጭዉ አንቺ ነሽ'ኮ!>>
😂😂😂😂😂😂
😁1
ጫልቱ: የኔ ፍቅር ለምንድን ነው አፍንጫህ የረዘመው... 😆

አቤ: በልጅነቴ ንፍጣም ስለነበርኩ ነው😊

ጫልቱ: ምናለበት በልጅነትህ ሽንታም ብትሆንልኝ ኖሮ! 😂
አንዷን ቆንጆ ሌባ በጨለማ ይዟት ስልክሽን ይላታል
"0920....." አለች አሉ ብዬ ለአንዱ ጀለሴ እነግረዋለሁ እሱ ጎንበስ ብሎ ስልክ ቁጥሯን Save ያደርጋል። ደግሞ ለምንህ ነዉ ስልኳን እለዋለዉ



"መትረፏን ለመጠየቅ" አላለኝም?
🤣😂🤣😂

ዉይ ወንዶች አሉ ቺኮች!
👍5
ለፈገግታ😂😂😂
እውነተኛ አስማተኛ

ልጅ፦አባዬ ካላስቸገርኩህ አንድ ነገር አድርግልኝ? .
.
አባት፦ምንድነው እሱ?
.
ልጅ፦ነገ ትምህርት ቤት የአስማት ትርኢት የሚያሳይ ሰውዬ አለ። .
.
አባት፦እና ታዲያ ምን ፈለክ?
.
ልጅ፦ለትርኢቱ መግቢያ 5 ብር ስጠኝ
.
.
.
አባት፦አይ ልጄ 8 ቤተሰብ በ 500 ብር የማስተዳድር እውነተኛ አስማተኛ አለሁ አይደል እንዴ በል አርፈህ ዱቅ በል።
ፍሬንዴ =- የሰፈር ጫማ ሰፊ ቤት ሄዶ -----------------
"እስቲ ይችን ጫማ ስፋልኝ፡፡"
ሰፊው =- "85 ብር ትከፍላለህ ... ? "
.
.
.
.
ፍሬንዴ =- "ሰውዬ! ማደንዘዣ ወግተህ ነው እንዴ የምትሰፋልኝ?" 😁
ሁለት ፍቅረኛሞች አብረው እየደነሱ ነው፡፡
.
.
ወንዱ፡- ፍቅሬ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ህይወቴ በረሃ እንደነበር ታውቂያለሽ?
.
.
.
.
.
.
ሴቷ፡- ለዛ ነው ለካስ እንደ #ግመል የምትደንሰው፡፡
👍3
ደምሴ፣ "ለ10 ሚሊዮን ብር በጣም የምትወደዉን የጓደኛህን እግር በሽጉጥ ትመታለህ?"

ገብሬ፣ "የቱን ነዉ ምትፈልገዉ? የቀኙን ነዉ የግራዉን?
😂😂
ስንት አይነት ቅዠታም አለ ባካችሁ... አሁን ደውሎ ምን
ይለኛል..
"beya ሰሞኑን ቴሌቪዥን ላይ ስለ መጠጥ አፀያፊነትና ጎጂነት የሆነ ፕሮግራም ለመጀመር ፕሮፖዛል እየቀረፅኩ ነው...


እስቲ ከተመቸህ ሰፈር ብቅ በልና አንድ ሁለት እያልን እናውራ"
.🤣😜😜😜😜😅😅
👍7
ሚስት፣ "ዉዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!"

ባል፣ "አንድ ቀንማ የስራቸዉን እንደሚያገኙ አዉቅ ነበር!" 😂😂😂
👍1
ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/15/21 8:41 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
#ስልኬን እና ብሬን የሰጠሁት የተቸገረን መርዳት ስለምወድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ🔪 ፈርቼ አደለም...

ስጡ ይሰጣቹኋል ስለሚል ነው ቃሉ 😆😂🤣

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
ከሚስቴ ቤት እግርህን ሰብስበህ ተቀመጥ አለኝ እኔም ሚስቱ ቤት ሄጄ እግሬን ሰብስቤ ተቀመጥኩ...

#እሺ_አሁንስ_ምን_አርግ_ነው_የሚለኝ🤔🤔

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
#አይ_የዘንድሮ_ልጅ...
አባቱ ቀበቶውን አውልቆ ና አልገርፍህም ይለዋል
:
#አሃ_ልታንቀኝ_ነው 🤔🤔

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
ባሏ ማግጦ ለማስታረቅ የገቡ ሽማግሌዎች ሚስት ተናዳ "ታያለህ እኔም ከሁሉም ወንድ ጋር ካልተጋደምኩ" ስትል ማስታረቁን ትተውታል🤣

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
85% ስቀው ፎቶ የሚነሱ ሰዎች ፎቶ ከተነሱ በኋላ ፎቷቸውን እንዴት ስቀው እንደተነሱ ተኮሳትረው ነው የሚያዩት!

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
አንድ ጓደኛዬ ጥቁር ቺክ ጠብሶ ጨለምለም ሲል በፍቅር ይንገበገባል።😜😂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
የምወዳት ልጅ ፀሎት አርግልኝ ብላኝ አምላክ ቤትሽን ያፍርሰው ብዬ ፀሎት አደረኩ....
:
ፀሎቴ ሰምሮ የሷ እቤት ፈርሶ አብራኝ የምትኖርበትን ቀን በጉጉት እየጠበኩ ነው😜😂🤣

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/19/21 11:27 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
ጣፍጠህ እንደገባህ ጣፍጠህ ውጣ አሉ አንድ እናት ልጃቸው በምጥ ተይዛ😜🤣🤣

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
እሺ አሁን የአይ👁 ጠብታ ተሰቶት ከምግብ በፊት ነው በዋላ ከሚል ሰው ጋር እንዴት ነው ምትግባባው🤦🏽‍♂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
አስከፊ ሌሊት ነው ያሳለፍኩት ብሎኝ ምነው ስለው ....
.
#ጨለማ_ነበር 😳😳

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
በሔድሽበት ሁሉ ጅብ ይብላሽ አለ አህያ
ቺኩ ጥላው ስትሄድ😜😁😂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
በfacebook #ጀርመን_ነው_የምኖረው ያለኝን ልጅ ሸማቾች ተሰልፎ አየሁት...

አቦ I love You ስትላት "Thank You" የምትል ገንፎ ለመስራት ቲማቲም🍅 እና ሽንኩርት የምታዘጋጅ በቁሟ የምታንኮራፋ ስትተኛ የምትራገጥ ሚስት ይስጥህ😜😂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
ቆይ ጥብስ ከመች ጀምሮ ነው 6 ፍሬ የሆነው 8 ፍሬ አልነበር እንዴ...

ደሞ አስተናጋጇ #ጃንቦ🍺 ስላት #ዳቦ🍞 ይዛ መጣች ሳልፈልግ ጥብስ በዳቦ እየበላሁ ነው ይሄን Post ያደረኩት😏

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
አንድ አንድ ሰው ሊያጎርስህ እጁን ዘርግቶ አፍህን ከሳተ ይቅርታ ሁላ አይልህም ኮስተር ብሎ...

"እንጀራው አይን የለውም እንዴ" ነው የሚለው😂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/24/21 10:00 AM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
#አሜሪካኖች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Get Well Soon
#ብሪቲሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Speed recovery
#ሀበሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ አሄሄሄ ይሄ በሽታ እኮ ነው አቶ ማንደፍሮን የገደለው😏😔

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/26/21 12:28 PM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
አንዱ ጀለስ ጡዞ ስለ ቺኩ ሲያወራልን ቆየና ሲጨርስ ደውሎ ምን ቢላት ጥሩ ነው
,
,
,
,
የኔ ፍቅር እድሜሽ እረጅም ነው ልክ ስናነሳሽ ደወልኩ🤒

😂😂

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/26/21 12:28 PM]
[Posted by Bĩşŕąť 1️⃣9️⃣9️⃣]
#አዲስ_ፍቅረኛሞች 💑

#እሷ 🙍‍♀: ውዴ ሠማይ ላይ ምን ይታይካል

#እሱ🙍‍♂ ፡ ምንም አይታየኝም ማሬ

#እሷ 🙍‍♀: እኔም ምንም አይታየኝም ከአንድ ወንዝ ነው የተቀዳነው😍
🙄😳😂😂😂🤣🤣🤣😭😭😭

,

ኢትዮ አዲስ ቀልድ😜, [6/26/21 12
#👴 ፡- ሙድ ስንይዝ ነው እንጂ እኛም አዞ ነበርን አለች እንሽላሊት
😤

#👨‍ ፡- እንዴ አንተ እንሽላሊተኛ ትችላለህ እንዴ🤓
ግድንግድ እቃ ያለው ጀለሳችንን ፍቅረኛው ስልኩን ማን ብላ save ብታደርግ ጥሩ ነው



#ዘለቀ_ባንጀቴ😜
ጀለስ በጣም ከመጥቆሩ የተነሳ

#ጋምቤላ_ክልል እራሱ ያ ጥቁር ልጅ መጣ ነው የሚሉት
ብሮ በጣም ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ


የሆነ ፊልም ላይ ሲጋራ ሆኖ ሰርቷል
👍8
አንዱ ጀለሴ ክለብ ካገኛት ቺክ ጋር ወሲብ አድርገው ከጨረሱ በኃላ

እሷ~ይቺን ሚጢጢዬ ጊታር ይዘህ ታካብዳለህ? ስትለው
እሱ ምን ቢላት ጥሩ ነው

ስቴዲየም ላይ እንደምዘፍን ቀድመሽ አነግሪኝም ነበር
😀😀😀😀😀😀😀
ጀለስ ጭንቅላቱ በጣም ከመተለቁ የተነሳ

ቲሸርት እራሱ በፌስታል ነው እሚለብሰው

😆😂🤣

ቀበሌ ሄደህ ባጋጣሚ የማናጀሩን ኮምፒተር ብራይትነስ ስጨምር

እዛ ያሉ ሰራተኞች እንዴ #ሀከር

😆😂
#አይ_የዘንድሮ_ልጅ...
አባቱ ቀበቶውን አውልቆ ና አልገርፍህም ይለዋል
:
#አሃ_ልታንቀኝ_ነው 🤔🤔


ባሏ ማግጦ ለማስታረቅ የገቡ ሽማግሌዎች ሚስት ተናዳ "ታያለህ እኔም ከሁሉም ወንድ ጋር ካልተጋደምኩ" ስትል ማስታረቁን ትተውታል🤣

አንድ ጓደኛዬ ጥቁር ቺክ ጠብሶ ጨለምለም ሲል በፍቅር ይንገበገባል።😜😂

እሺ አሁን የአይ👁 ጠብታ ተሰቶት ከምግብ በፊት ነው በዋላ ከሚል ሰው ጋር እንዴት ነው ምትግባባው🤦🏽‍♂
🦄1
ማታ #ፌክ የሆነውን ነገር ከሂወቴ አጥፋልኝ ብዬ ፀልዬ...

#ጠዋት_ስነሳ_ሚስቴን_አጣኋት😫😂
#ላጤነቴ_ይሻለኛል...🤔 10 ወር ሙሉ ተጀናጅነን ዛሬ'ኮ የልጄ ልደት ነው ትላለች እንዴ ..🚶


ከነገ ጀምሮ ሁለተኛ ከንፈሬ የድራፍትም ሆነ የቢራ ጠርሙስ አይነካም...
🍺🍻
#በስትሮ_ነው_የምጠጣው 😜🤣
ሳት ብሎኝ ባስቀይማት...
ዊጓን አውልቃ፣ ሜክአፕዋን ታጥባ፣ ጥፍሯን ነቃቅላ...
"ና ወጥተን እንደወንዶቹ እንነጋገር!


#የሚገርም_ደላላ_ነው_የገጠመኝ "ችግር የለውም መጋረጃ ትጠቀማለህ" ይለኛል በር የሌለው ፍሪጅ እየሸጠልኝ


#ባል_ወደ_ሚስቱ_ደውሎ 📞ወደ እቤት ስመጣ ከባድ አደጋ ደርሶብኝ ቤቲ ወደ ሆስፒታል🏥 ወስደችኝ እና እግሬ እንደተሰበረ እጄም እንደሚቆረጥ እና ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንኩ ዶ/ር ነገረኝ !

#ሚስት:- ማነች ቤቲ 🤔🤔


ወገብህን በድንጋይ ተመተህ ከዚህ ቡሃላ መሄድ አትችልም ተብለህ ተኝተክ ቋጣሪው ጀለስህ ሊጠይቅህ ይመጣና...
:
በስመአብ ፈጣሪ ተብቆሃል ላብቶፕህን ተሸክመከው ቢሆን ኑሮ አስበከዋል... 😳🙊🙉


አንዱ ቁጥር ተሳስቶ የ50 ብር ካርድ ልኮልኝ፤ ደውሎ በስተት ነው መልስልኝ ይለኛል...

#ውይ_አባቴ_እሩቅ_ነው_ያለሁት

° #የሀበሻ_ወንድ_ማለት °
° ° ° °
ሚስቱ እቤት ስትጠርግ እግሩን ከምንጣፉ ላይ ስላነሳ በስራ እንዳገዛት የሚያስብ ፍጡር ነው።


ቀጫጫ ሰዎች እባካችሁ ፑል ቤት አትግቡ
🎱
ይኸው አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ ስቲክ መስሎኝ አነሳሁት 😂😜
እያየዋት 19 ሰልፊ ተነስታ 19ኙንም ደልታ ዋናው የውስጥ ውበት ነው አላለችም😜😂

እኔኮ የሚገርመኝ ከቤት አጭር ቀሚስ ለብሰው ወተው
.
.
መንገድ ላይ ካረዘምክ ብለው የሚጎትቱት ነገር ነው😜👭


ይቺ ደግሞ በጣም ነገረኛ ከመሆኗ የተነሳ...
:
የጀበና ቡና☕️ ለመጠጣት የእጅ ውሃ አምጡልኝ አላለችም። 😳😉
8 ሰዓት ተቀጣጥረን 9:30 ላይ መጥታ...

#ይቅርታ_ትንሽ_አረፈድኩኝ_አይደል
👍62
ኢትዮ ሳቅ
#አባት:- ልጄ ማንን ታገባለህ?
#ልጅ:- አያቴን
#አባት:- አንተ ዶማ እሷኮ እናቴ ናት
#ልጅ:- አንተስ ለምን የኔን እናት አገባህ

ኢትዮ ሳቅ
Two girls fighting for a seat in ታክሲ

#ረዳት: ታላቅ የሆነው ይቀመጥ ሲል ሁለቱም ወጡ

ኢትዮ ሳቅ
#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ

#እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ?

#አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁
2025/10/19 18:19:52
Back to Top
HTML Embed Code: