Telegram Web Link
ታኬ👱🏾 :-   ተሜ "የወንድምክ ስራ ምንድነው"

ተሜ🙎🏿‍♂:-  "የቤት እቃ መሸጥ"

ታኬ👱🏾:-  "አሪፍ ቢዝነስ ውስጥ ነው ያለው በለኛ"

ተሜ🙎🏿‍♂:- "አዎ አሪፍ እየሰራ ነው አሁን በቤት ውስጥ የቀረው አልጋችን ብቻ ነው፡፡" " " " "
😁1
ፀጉሯን ቀለም የተቀባች አንድ ቸከሰስ በሰፈር ስታልፍ አንዱ አይቶ ልፎግር ይልና
፦እህት እራስሽ ላይ ያለው ጭድ ሲያምር ይላታል።
እሷም፦ምን ብትለው ጥሩ ነው
:
:
:


ድሮስ ከብት ምግቡ ብቻ ነዉ የሚታየዉ ብላዉ አልሄደችም
🥰1
ሰውየው ኮንዶም ሊገዛ በአቅራብያው ወዳለ ፋርማሲ
ገባና...
-
ገዢ፦ <<ኮንዶም አሌ??>>
-
ሻጭ፦ <<አዎ!
-
ገዢ፦ ሰንሴሽን አለ።
-
ሽጭ፦ አለ ግን... በምን ቃና ይሁንልህ? በሙዝ? በብርቱካን?
በአናናስ? በማንጎ??...>>
ገዢ ምንቢል ጥሩ ነው
-
-
-
-
<<ኢስፕሪስ የሁሉም??>>
👍2
መምህር:– «ከቤተሰቦቻችሁ ትንሹ ማነው?»
ማሙሽ:– «አባዬ»

መምህር:– «እንዴ ማሙሽ… እንዴት?»
ማሙሽ:– «እስካሁን ከእማዬ ጋር ነው የሚተኛው
👍3
ባል ለሽንቱ ወጣ እንዳለ ሚስት
ስልኩን አንስታ ቫይበር
ላይ
ስትገባ ከብዙ ሴቶች ጋር ተጻጻጽፏል
አንድ በአንድ
ማንበብ ትጀምራለች .
.
እሳት ለብሳ እሳት ጎርሳ እቤት
እስከሚገባ ንዴቷ አላችል
ብሏት ስትንቆራጠጥ
. ባል ደረቱን ነፍቶ እንደገባ
.
ሚስት፦እሺ የኛ ታማኝ
.
ባል፦ምነው ማሬ
. ሚስት፦ጉድህን እኮ አየሁልክ ከኔ
ሌላ ሴት በስልክ
እንደምትጻጻፍ
እንደምትጀናጀን ደርሼበታለሁ
.
ባል፦ማ እኔ ማር አረ በፍጹም የምን መጻጻፍ
.
ሚስት፦ስልኩን ብድግ አርጋ ይሄ
አንተ አይደለክም ምን
ማስረጃ
ፈለክ ከዚ ሌላ .
ባል በዚ ጊዜ ምን ቢል ጥሩ ነው
.

.
. .
.
አረ ይሄ የኔ የእጅ ጹሁፍ አይደለም።
ሦስት በጣም የጠጡ (ሰካራሞች) አንድ ታክሲ ውስጥ ይገባሉ።

ከዛም የሚሄዱበትን ቦታ ለሹፌሩ ይነግሩታል።

ሹፌሩም መጠጣታቸውን አይቶ ኖሮ የታክሲውን ሞተር ያስነሳና ትንሽ ቆይቶ ያጠፋዋል። ከዛም "ደርሳችኋል"ይላቸዋል።

አንደኛው ሰካራም ገንዘብ ከፍሎ ወረደ። ሁለተኛው"እናመሰግናለን " ብሎ ወረደ። ሦስተኛው ግን የሹፌሩን

ትከሻ መታ መታ አደረገ። ሹፌሩ ያወቀበት መስሎት በድንጋጤ ዞር ብሎ "አቤት " ቢለው ሰካራሙ እየተኮላተፈ
.
.
.
.
.
.
.
"ለወደፊት ፍጥነት ቀንሰህ ንዳ! ገድለኸን ነበር እኮ" ብሎት ወረደ።
👍41
ለእራቴ የገዛሁትን እንጀራ አይተው ሀንግ ሊመቱኝ እየተከተሉኝ ነበር🚶🏃 እኔም ሳይደርሱብኝ ያለ ወጥ በላሁት🤷‍♂


በቂ ብር ሳይኖረው ሆቴል ከሴት ጋር ገብቶ ቺኳ ውድ ምግብ አዛ እየበሉ አስተናጋጁ መቶ ምን ጎደለ ሲለው...
.
#ገንዘብ 💶💵
😁1
አንዳንድ ጓደኛ ሞባይል📱 መሰረቅህን ሰምቶ ሊያፅናናክ ይመጣና
" ግን ቻርጅህን ትፈልገዋለህ?" ይልሃል😉
👍12
የሚስቴ አባት ፡ ልጄ ከደደብ ሰው ጋር እንድትኖር አልፈልግም

Me : አቃለው ለዛ ነው ካንተ አርቄ ልወስዳት የፈለኩት 😂😂
😁1
የግል ክሊኒክ ገብተህ የካርድ 500ብር ከከፈልክ ቡሃላ ዶክተር ትከሻዬን ስነካው ያመኛል ስትለው😞😄 በቃ አታንካዋ
😁1
በቀልድ ስታስቃቸው

#ፈረንጅ፡ You Made My Day . አሳከኝ በጣም

#ሀበሻ፡ በኋላ ላለቅስ ነው መሰለኝ ብዙ ሳኩ 😂🤦🏽‍♂
ሊፍት ውስጥ እቃ ይዞ መግባት አይቻልም የሚል ፅሁፍ ስታይ ወደ ጀለስህ ዞር ብለህ...
° ° °
#ና_ግባ የመጣው ይምጣ እንጂ ጥዬህማ አልሄድም
ATM ተሰልፈን ከኋላዬ ለቆመችው ቆንጅዬ ተራዬን ስለቅላት "You're so gentle" ብላኝ ሳቅ... የዛሬን መዋያ 50 ብር ሳወጣ እንዳታየኝ መሆኑን አላወቀችም


ሆስፒታል ሄጄ ከአንዷ ነርስ ፍቅር ይዞኝ ልቤን ሰርቀሽዋል እላታለው አረ እኛ አንዱን ኩላሊትህን ብቻ ነው የወሰደው እያለችኝ ነው😭😭😭
በዚህ ጊዜ ፀጉር ቤት ሄደር ምን አይነት ቁርጥ ልቁረጥህ ሲልህ


ለ 2 ወር እንዳያድግ አርገህ ቁረጠኝ ወንድሜ😥😂
የሰፈሩ ነገረኛ #ሼባ ቀጭን በግ ከዝተዉ በአንገታቸው ላይ ተሸክመው እያለፉ ስታይ


ፋዘር ሀብሎት ያምራል 😳😂😂😉


ለምን ሙዚቃ አልጋብዝሽም ይላታል? እራት ጋብዘኝ ዘፈኑን ከስልኬ እሰማለሁ አላለችም😜
👍21
ቅድም ሸንኮራ እየበላሁ አንዱ ጀለስ ኧረ ዝንብ እንዳታመጣብን አላለም..
.

My brother ቆየህ እኮ ከመጣክ 🤣😂😁


Mother ከአንድ ቦርጫም ጎሮቤታችን ጋር ተጣልታ እሱ በንዴት እንደውም #እከሳለው ሲል

#Mother:........ ክሳ 😜😂🤣


አንዱ ትራፊክ👮‍♂ አንዱን ሹፌር አስቁሞ ሲቀጣው ሹፌሩ ምን አጠፋው ለምን ትቀጣኛለህ ሲለው ትራፊኩ ምን ቢል ጥሩ ነው....
🚕 🚗 🚙
አንተ ምንም ካላጠፋህ እኔ በረሃብ መሞት አለብኝ
ፎቶህን ላክልኝ
#እኔ፦ ኧረ ቆንጆ አይደለሁም ይቅርብሽ
#እሷ፦ አውቃለሁ ታናሽ ወንድሜን በፎቶህ ላስፈራራበት ነው ላከው😳😢😭


ስሙ ደሞዜ ደረሰ ደሳለኝ💶💸ነው










ነው ግን ስራ የለው

😂😅😁

አዲሷ ፍቅረኛዬ ለሊት 9 ሰዓት ደውላ ምነው ስላት..

አይ መጥፎ ህልም እያየህ ከሆነ
ላቋርጥህ ብዬ ነው


እስኪ ሐበሻ እንዴት ትገልፀዋለህ

ሀበሻ እኮ ሌባ የሚያጠላ
ግን የተሰረቀ ሞባይል አፈላልጎ
የሚገዛ ከባድ ህዝብ ነው


😆😂🤣


አንዱ ዛሬ "መስማት አልችልም" የሚል ወረቀት አንገቱ ላይ አጥልቆ እ/ር ይስጥልኝ ብዬው መሄድ ሲጀምር..

#እንካ_ስለው_ዞሮ_መጣ😳🤔


🗣 እባክሽ እህት እዚህ አካባቢ ፖሊስ አይተሻል?
👩 ውይ ወንድም አላየሁም ምን ልተባበረህ?
🗣 በይ ያለሽን ቶሎ አምጪ 😁

እንዲም አይነት ሌባ አለ ለማለት ነው 🤣

#እማዬ እልም ያለ እንቅልፍ ውስጥ ተኝቼ ቀስቅሳኝ #ጆሮ ያለውን ሲኒ አይተካል ትለኛለች?

ጆሮ ካለው ጥሪዋ ብያት ተኛው

😆😂🤣


ጫት የጀመርኩት እስር ቤት ነው ብሎ ሰክሶን በምን ምክንያት ታስረህ ነው? ስንለው "ትምህርት ቤት ጓሮ ስንቅም ተይዘን"🙄😂


ከአንዱ ጋር እያወራን መንጃ ፍቃድ ካወጣው 7 አመት ሞልቶኛል አንድም ቀን ትራፊክ ይዞኝ ተቀጥቼ አላውቅም ሲለኝ ገርሞኝ " እንዴት?" ስለው . . .



፦ ነድቼ አላውቅም 😂
👍3🥰21🤩1
ዳኛ :- ለምንድነው ፍቺ የፈለከው

ከሳሽ:- ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..!

ዳኛ:- ምን ልሁን ብላ.?

ከሳሽ:- #እኔን_ፍለጋ

😁🤣😆


#የሁሉም_አስተማሪ_ባህሪ
#A_ክፍል

#A_ክፍል ይገቡና አቤት #B ክፍል ጉብዝናቸው በዛ ላይ ፀባያቸው

#B_ክፍል ይገቡና

እናንተ ደደብ #A ክፍልን አታዩም አትመለከቱም ጉብዝናቸው በዛ ላይ ፀባያቸው



😁🤣😆


ይህንን ያውቃሉ...?

የሰው ልጅ ለቀናት ምግብ ካልበላ ይርበዋል


ዶክተር ፡ ሄሎ ትላንት ሰርጀሪ የሰራውክ ታማሚ ነህ
ታማሚ ፡ አው ምነው
ዶክተር ፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
ታማሚ ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ 😂😂😂🤦🏾‍♂🤦🏾‍♂


ጦዘህ ፈተና እየተፈተንክ አስተማሪው እየኮረጅክ አይቶህ ለምን ትኮርጃለህ ሲልህ


ጥያቄው ተመሳሳይ ስለሆነ ነዋ 😁😁


ፈተና እየተፈተንን አስተማሪው እኔ ምሰራውን ነገር መቶ ካየ በዋላ

ጥያቄውን በደንብ እያነበባቹ ስሩ 😂

ያማል ቅኔው 🤢🤢


#አንዴ_ስልክህን📱ብሎ ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም...
:
#My_brother from another mother ለምን #ባልትናዬ ብለህ አታሳጥረውም።😂😂


ትምህርት ተጀምሮ ወር ሳይሞላክ ሁለቴ ስታስነጥስ

ወላጅ አምጣ

😁😆🤣


ጩጬ እያለን ከዋሸናቸው ውሸቶች ውስጥ
.
.
.
ቲቸር የቤት ስራዬን ሰርቻለው ግን ደብተሬን እቤት እረስቼው ነው የመጣሁት😂😂😂

ለመጀመሪያ ጊዜ መኪና ስትነዳ u will be like ለድሮ ፍሬንዶችህ ስልክ ትደውልና
.
.
.
.
እየነዳው ስለሆነ ትንሽ ቆይቼ ደውላለው😂😂😂


ምርቅን ብለህ ቤት ስትገባ ፋዘር ጠብቆ ዛሬ ከቦርሳዬ ገንዘብ የሰረቀው ማን ነው ሲልህ😡
U be like
.
.
.
የምን ሁለት መቶ ብር😳😂😂😂


አንዱ አጠገብህ ቁጭ ብሎ የሌለ
አፍንጫውን ሲጎረጉረው

ሌላ ቀዳዳ ልታወጣ ነው እንዴ😳🙆‍♂


ሚስቱን በሸክላ ሳህን ፈንክቶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ዳኛው "በሰራኸው ነገር ተፀፅተካል?" ይለዋል

"እንዴት አልፀፀት ክቡር ፍርድቤት ሳህኑ እኮ አዲስ ነበር
ባል አሞት ተኝቶ
ሚስት፦ ገንፎ ላገንፋ ወይስ ቅንጬ ላቀንጭ😳

ባል፦ መኮሮኒ አመንኩሪልኝ😭😳😂


ጥቁሩ ጀለሴ በጨለማ ግቢ ውስጥ ቆሞ ሌባ ሲጎትተው "ምነው ወንድሜ"😳 ይለዋል
ሌባው Be like ..

"አኡዙቢላህ ሰው አለው እንዴ የተሰጣ ልብስ መስሎኝ እኮ"🙄


ጀለስክ ሁሌም አንድ አይነት ጫማ እያደረገ ክሩን ብቻ ሲቀያይር

Man ይሄ ነገር ቡታጋዝ ነው እንዴ


😁😆🤣
👍13👏2
ጎረቤት፦ "ሥንት ልጆች አሉህ?"
ብሎ ይጠይቃል
.

አባት:-"አራት ልጆች አሉኝ"
.
.
1,👷አንዱ መሀንዲሥ ነው
2, ሁለተኛው ማሥተርሥ ዲግሪ👨‍🔧 አለው
3, ሶሥተኛው 👨‍🔬ዶክትሬት ዲግሪ አለው
4,አራተኛው ሌባ ነው😋😁😁
.
.
ጎረቤት፦"ታዲያ ለምን ሌባውን አታባርረውም"🤔🤔
.

አባት:-እንዴ ምን ነካህ ቤቱን የሚያስተዳድረው ማን ሆነና😝😝
.
.
.
ሌሎቹ ሥራ የላቸውም😆😅😅😉😉😉😂😂😂😂😂😂😂😂
👍13
አማርኛ ፊልም እያየው ከ 50 አመት በፊት እያሳየ ምን ባይ ጥሩ ነው

ጣራ ላይ የተሰቀለ ዲሽ 😂😂



#ቀጣሪ ፡ - ደሞዝ መነሻ 2ሺ ብር ነው ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ይጨመርልሀል!
.
#ተቀጣሪ ፡- በቃ ትንሽ ቆይቼ እመጣለሁ 🤔


አንዱን ትቅማለህ ስትለው

አረ እኔ ለደሞዝ ቀን ብቻ ነው ምቅመው

መቼ ነው ደሞዝክ

ያው የ ቀን ሰራተኛ ስለሆንኩ ሁል ጊዜ
!!!😂😂🤦🏾‍♂


#ማሬ 😍ሁለት ገራሚ መኪናዎች አሉኝ "ወይኔ🙉" ስትል...

መች ጨረስኩና ምሰፋቸውን ልብሶች ብታዪ ምን ልቲይ ነው!😏 😁🤣


😐አስበርጋጊ እውነታዎች🙄

ሀበሻ ስላንተ ክፉ የሚያወራ ብቻ አይምሰልህ። ስላንተ የሚያወራዉ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር በልቡ አለዉ፤ ለማዉራት እስክትሞት ብቻ ነዉ የሚጠብቀዉ 😂😄
👍3🥰1
ኬሎ ተመዝነህ 35 ስትሆን


ኡ የእድራች ድክመት ነው አንጂ ሞተካል 😂😂👏🏾👏🏾

ሚስትክ መጣያ ሰበብ ስታጣ...
:
አንተ በቃ እንደ ወንድ ሰክረህ ጎሮቤት አበጠብጥም ማለት ነው። 😳🤣🤣

ከተመቸክ 👍


መንግስት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ዳቦ 75 ሳንቲም ሲያደርግ...

#ህዝቡ:- አሁን ምን አለ 25 ሳንቲም አርጎት ደሀ በልቶ ቢያድር😜😂😁

ከተመቸክ 👍


ፈጣሪ ነዉ አሉ አንዱን ሀበሻ የፈለከዉን ላድርግልህ ጠይቀኝ ማደርግልህን ነገር ግን ለጓደኛህ እጥፍ አደርግለታለሁ ይለዋል

the ሀበሻ guy be like:-
#አንድ_አይኔን አጥፋልኝ😜

😂😂😂


በጨረጨሰች መኪና እየሄድክ ረዳቱ ሂሳብ ሲልክ


እ ቢኖረኝ በመኪና አልሄድም ነበር እንዴ 😁
👍213👎2🦄1
ጓደኛዬ እያለቀሰ አግኘቼው ምነው እለዋለሁ

ምወዳት ልጅ ላይ በፀጉሯ መስተፋቅር አሰርቼ ፀጉሯ Human Hair ነው መሰለኝ ያው ከህንድ ሀገር የፀጉሩ ባለቤት ናት መሰለኝ አፈቅርሀለው ብላ መጣች አለኝ 😂😂😂
አረ ሴቶች ከሌላ ቦታ ፀጉር አንድንወስድ አታስገድዱን 😁
🎉10👎2
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 17 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 8 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
2025/10/19 15:25:48
Back to Top
HTML Embed Code: