Telegram Web Link
History Department ተማሪ ሆነህ አስተማሪው ሲጠምድህ የሚፈትኑህ ፈተና.. ?
:
የውጫሌ ውል የተፈራረሙበት እስኪሪብቾ #መቼ ተሰራ? #እንዴት ተሰራ? #በማን ተሰራ? #የት ተሰራ?
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
ጀለስካ እኮ ነው የጓደኛዉ ሚስት ወልዳ ሊጠይቅ ቤቱ ሄደና ረጅም ዝምታ ሲሰፍን ምን አለ መሰላችሁ


"አርግዛ ነበር?"
😂😂😂😂😂😂😂

ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
Civil Engineering ተማሪዎች ቺክ ሲጀነጅኑ

የኔ ፍቅር የኔና ያንቺ ፍቅር በሙገር ሲሚንቶና 70 ቁጥር ፌሮ እንደተሰራ ቤት ጠንካራ ነው። አንበሳ ቢራ የጠጣ ሰው እንኳን አያፈርሰውም🤣😂😂

@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
"በትምሕርት ቤት ታሪኬ እንደ ማትሰ መከራዬን ያበላኝ የትምሕርት ዓይነት የለም"
"ማትስ ፈተና ስንፈተን"
1 የክፍሉ ጎበዝ ተማሪ ለፈታኙ አራተኛው ጥያቄ ችግር አለበት ሲል እኔ ግን መልስ መሙያው ላይ መልሴን ሞልቼ ነበር😴😴😴
2 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏
3 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂
4 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎
5 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝
" የራሳችሁን ትውስታ ጨምሩበት"
@stillapplying

ሰናይ ምሽት ይሁንላቹ ለሰሞኑ ብርድ ደሞ ያዘጋጀናቸውን ብርድልብሶች inbox በማረግ መውሰድ ትችላላቹ😜😜😜
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
#Alert #Fake #News

ሀሰተኛ ወሬ ይጎዳቹዋል።።።።

"ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሰላም ኖቤል ሽልማት ወስደዋል" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲሰራጭ የነበረዉ ወሬ ስህተት ነዉ አለ INFA
በዚህ ጉዳይ ላይ ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይን አነጋግረን ቀጣዩን ምላሽ ሰተዋል
"ሲቀልዱብኝ እንደነበር መጀመሪያ ራሱ ገምቼ ነበር"🤪😂😎
10 ብር ይዤ ከቤት ወጥቼ የ5 ብር ሻይ ጠጥቼ 5 ብር ቲፕ ሰጥቼ በእግሬ ወደ ቤቴ እየገባሁ ነው...

#ሴት_ነች_መጥፊያዬ_አያቴ_ነግራኝ_ነበር
😰😰😰😰😂
@EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta
የልጄን ስም Physics ብዬ የፊዚክስ አባት መባል ነው የምፈልገው.... #አይ_ቅንጭላት🤣
#እና ገነት ውስጥ ራቁታችንን ነው የምንሆነው ወይስ ዩኒፎርም ነገር አለን 🙈🤣
#አያቴ ከመሞቱ በፊት ያለኝን መቼም አልረሳውም ።

" አንተ ደነዝ መሰላሉን በደንብ ያዝ " 😌🙈
#ፈረንጅ 10ኛው ፎቅ ላይ ወቶ ወደታች ያይና አቤት ደስ የሚል ቦታ ነው ይላል ።

****

#ሐበሻ ደግሞ ወደታች ያይና አሁን ከዚ ሰው ቢወድቅ ይተርፋል ?! 😂🤣
ለውጡን ላለማደናቀፍ ብዬ ነው እንጂ ስንት ሙድ የሚያዝበት ሰው ነበር😜😜😜
የዘንድሮ እቅዴ የነበረው እብድ ያለ ሀብታም መሆን ነበር እብድነቱ ተሳክቶልኛል የቀረኝ ገንዘብ ብቻ ነው።
@EthioZenaFeta
በሕይወቴ የማልረሳቸው 3 ነገሮች አሉ እነርሱም ቁርስ፣🌭 ምሳና🍝 እራት🍔 ናቸው።😎😎
@EthioZenaFeta
ብቸኝነት እንዴት ደስ ይላል በተለይ ጥብስ ሲበሉ😂😋
@EthioZenaFeta
አንድ ጨዋ ይጥፋ...! ብቻዬን ቀረሁ እኮ😜
@EthioZenaFeta
እሷ፦ እኔ ምልህ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ??🙄

እኔ ፦ ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ😀
ቡራዩ ላይ የተረገዘ ልጅ ከረዩ ላይ ተወልዶ ሀገርህ የት ነው ሲሉት ቡራከረዩ አለ አሉ🤣 @EthioZenaFeta
በነገራችን ላይ አንድ ሰሞን "ጥይት በግንባሬ እንጂ በጀርባዬ ከመታኝ አትቅበሩኝ" ካለ ማህበረሰብ ውስጥ የወጣን ህዝቦች ነን" እያሉ ሲያዳርቁን የነበሩት ሰዎች ያንን ቃል ተናጋሪውንም ዘርፈውን የራሳቸው ማድረጋቸው ነው፡፡

ለመጀመሪያም የመጨረሻውም
"ጥይት በግንባሬ እንጂ በጀርባዬ ከመታኝ አትቅበሩኝ" ያለው ያ.... ያልተዘመረለት
የኦሮሞው ተወላጅ ፊታውራሪ ገበየው ጉርሙ ነው
.
ቅንጥብጣቢም ታሪክ አንተውላቸውም፡፡
by @EthioZenaFeta
@EthioZenaFeta 😡😡😎
Forwarded from መልዕክተኛው ስነ (የኔ አምሮዬ ለኔ ለብራቶሪ ነው)
#MidrocInvestement: ሰበር ዜና ይህ እድል በፍፁም እንዳያመልጣችሁ ፡፡ ውድ ኢትዮጵያዊያን የድርጅታችን ባለቤት የሆኑት ሸህ አላሙዲን በወሰኑት መሰረት የዘመናችን ተመራጭ የመገናኛ ዘዴ የሆነውን የቴሌግራም ገፅ ከፍተናል፡፡ በመሆኑም ገፃችን ሼር አድርገው ተደራሽ ላደረጉ ደምበኞች የመኪና ስጦታ አዘጋጅተናል ሱዙኪ ኤርቲጋ 2020 መዴል እንሸልሞታለን ፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ ሊንኩን ተጭነው ይግቡ ቀጥሎም ይህን ፅሁፍ ለ50 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ በቀጥታ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ ፡፡ በዚህ ሊንክ ይግቡ : https://www.tg-me.com/medrokinvestment ይሸለሙ መልካም እድል፡፡
2025/10/16 22:32:56
Back to Top
HTML Embed Code: