This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መፅሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ይለናል ይህ የክርስትና አስተማሪ!
ከቁርአን ታአምራቶች ውስጥ


ከቁርአን ሁለተኛው ምዕራፍ በአል–በቀራህ ይጀምራል። 286 አንቀፆች ያሉት ሲሆን ከቀኝ ያለችውን 6 ስናነሳት 28 ይሆናል። ከቁርአን 28 ምዕራፎች የወረዱት በመዲና ሲሆን፤ ከግራ ያለችውን 2 ስናነሳት ደግሞ 86 ቁጥርን እናገኛለን። 86 የቁርአን ምዕራፎች ደግሞ በመካ ነው የወረዱት።

28 ‘ን እና 86 ‘ን ስንደምራቸው 114 ናቸው። [28+86=114] የቁርአን አጠቃላይ ምዕራፎቹ "114" ይሆናል።

የአል በቀራን 286 አንቀፆች ደግሞ እኩል ለእኩል ስንከፍለው 143 ላይ እንደርሳለን፤ ከምዕራፉ 143 ላይ ያለውን አንቀፅ ከፍተን ስናነበው። እንዲህ የሚለውን ድንቅ መልእክት እናገኛለን፦
[እንደዚሁም መካከለኛ ህዝቦች አደረግናችሁ ...]


Al-Baqarah 2:143
Arabic
وَكَذَٰلِكَ جَعَلْنَٰكُمْ أُمَّةً وَسَطًا لِّتَكُونُوا۟ شُهَدَآءَ عَلَى ٱلنَّاسِ وَيَكُونَ ٱلرَّسُولُ عَلَيْكُمْ شَهِيدًاۗ وَمَا جَعَلْنَا ٱلْقِبْلَةَ ٱلَّتِى كُنتَ عَلَيْهَآ إِلَّا لِنَعْلَمَ مَن يَتَّبِعُ ٱلرَّسُولَ مِمَّن يَنقَلِبُ عَلَىٰ عَقِبَيْهِۚ وَإِن كَانَتْ لَكَبِيرَةً إِلَّا عَلَى ٱلَّذِينَ هَدَى ٱللَّهُۗ وَمَا كَانَ ٱللَّهُ لِيُضِيعَ إِيمَٰنَكُمْۚ إِنَّ ٱللَّهَ بِٱلنَّاسِ لَرَءُوفٌ رَّحِيمٌ

English - Sahih International
And thus We have made you a #median [i.e., just] community that you will be witnesses over the people and the Messenger will be a witness over you. And We did not make the qiblah which you used to face except that We might make evident who would follow the Messenger from who would turn back on his heels. And indeed, it is difficult except for those whom Allah has guided. And never would Allah have caused you to lose your faith [i.e., your previous prayers]. Indeed Allah is, to the people, Kind and Merciful.


الر ۚ كِتَابٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُمَّ فُصِّلَتْ مِن لَّدُنْ حَكِيمٍ خَبِيرٍ

አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) #አንቀጾቹ_በጥንካሬ_የተሰካኩ_ከዚያም_የተዘረዘሩ_የሆነ_መጽሐፍ_ነው፡፡ ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው፡፡
(11:1)


https://www.tg-me.com/ewnet_lehulum
በኡስታዝ ወሒድ የተሰጡ ሙሉ መልሶች!

ቁርኣን አይጋጭም!

ጥያቄ ቁጥር  አንድ 
አጋሪ ሴቶችን ማግባት ተፈቅዷል ወይስ አልተፈቀደም?

ጥያቄ  ቁጥር ሁለት 
ጂን እና ሰው የተፈጠሩት ለምንድ ነው?

ጥያቄ ቁጥር ሦስት
ሰዎችን የሚያጠመው ማን ነው? አላህ ወይንስ ሰይጣን?

ጥያቄ  ቁጥር  አራት
አማላጆች አሉ ወይስ የሉም?

ጥያቄ  ቁጥር  አምስት
አላህ ያለሚስት ልጅ ሊኖረው ይችላል ወይስ አይችልም?

ጥያቄ ቁጥር ስድስት
አላህ ብቸኛ ረዳት ወይስ ሌሎች ረዳቶችም አሉ?

ጥያቄ ቁጥር ሰባት
የመላእክት ስግደት ለማን ነው?

ጥያቄ ቁጥር ስምንት
የአላህ ቃል ይለወጣል ወይስ አይለወጥም?

ጥያቄ ቁጥር ዘጠኝ
በገሃነም ውስጥ የተጣሉ ሰዎች ምግባቸው አንድ ብቻ ነው ወይስ ብዙ?

ጥያቄ ቁጥር አስር
ነቢዩ ቢሳሳት የሚጐዳው ማነው?

ጥያቄ ቁጥር አስራ አንድ
ማርያም የተገለጡላት ስንት መላእክት ነበሩ?

ጥያቄ ቁጥር  አስራ ሁለት
ዓድ የጠፋው በስንት ቀን ነው?


ጥያቄ ቁጥር አስራ ሦስት
አንዲት ነፍስ የሌላይቱን ኃጢአት አትሸከምም ወይስ ትሸከማለች?


ጥያቄ ቁጥር አስራ አራት
ነቢዩ አስጠንቃቂነታቸው ለአማንያን? ለካሃዲያን ወይስ ለሁሉም?


ጥያቄ  ቁጥር  አስራ አምስት
መልዕክተኞች የተላኩባቸው ከተሞች በሙሉ ክደዋል ወይንስ ያልካዱ አሉ?


ጥያቄ ቁጥር አስራ ስድስት
አላህ ሁሉን አዋቂ ነው ወይንስ አይደለም?


ጥያቄ ቁጥር አስራ ሰባት
ካፊሮች በፍርድ ቀን ይናገራሉ ወይስ አይናገሩም?


ጥያቄ ቁጥር አስራ ስምንት
አላህ ፍጥረቱን በቀጥታ ያናግራል ወይስ አያናግርም?


ጥያቄ ቁጥር አስራ ዘጠኝ
አላህ የሺርክ ኃጢአትን ይቅር ይላል ወይስ አይልም?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ
ሰው ነፃ ፈቃድ አለው ወይስ የለውም?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ አንድ
ክፋት እና ደግነት ከማነው?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ሁለት
ሙስሊሞች የማያምኑ ሰዎችን እንዲዋጉ ወይስ ይቅር እንዲሉ ነው የታዘዙት?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ሦስት
የሙሐመድ"ﷺ" ኃላፊነት መልእክቱን ማድረስ ብቻ ወይስ ያልተቀበሉትን በኃይል ማስለም?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ አራት
የሰውን ነፍስ የሚያወጣው ማን ነው?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ አምስት
ሙስሊሞች ስንት እናቶች ናቸው ያሏቸው?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ስድስት
መዳን የሚችሉት እነማን ናቸው?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ሰባት
ያላመኑ ቤተሰቦችን መወዳጀት ተፈቅዷል ወይስ አልተፈቀደም?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ስምንት
ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ጋር እንዲወዳጁ ተፈቅዷል ወይስ አልተፈቀደም?


ጥያቄ ቁጥር ሃያ ዘጠኝ
መልእክተኞች ሆነው የተላኩት ሰዎች ብቻ ወይስ ሌሎች ፍጥረታትም ጭምር?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ
የሙሐመድ"ﷺ" ገነት መግባት እርግጥ ነው ወይስ አይታወቅም?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ  አንድ
ዮናስ በምድረ በዳ ተጥሏል ወይስ አልተጣለም?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ  ሁለት
ሕፃናት ጡት እንዲጥሉ አላህ ያዘዘው ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ነው?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ ሦስት
ለጦርነት ላለመዝመት መሐመድን"ﷺ" ፈቃዱ የጠየቁት ሁሉ ተወቃሾች ናቸው ወይስ አይደሉም?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ አራት
ሙሴ ሕዝቡን ነፃ ለማውጣት በተላከ ጊዜ ያመኑለት ጥቂት ወገኖቹ ብቻ ወይንስ የግብፅ ደጋሚዎችም ጭምር?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ  አምስት
ዒሳ እንደ ማንኛውም ሰው የሆነ ሰው ወይንስ የአላህ ቃልና መንፈስ ብቻ?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ  ስድስት
የዒሳ “አፈጣጠር” እንደ አደም ከአፈር ወይንስ በልደት?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ ሰባት
ዒሳ ፈጣሪ ነው ወይስ አይደለም?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ ስምንት
ኢብሊስ መልአክ ወይንስ ጂን?


ጥያቄ ቁጥር ሠላሳ  ዘጠኝ
አላህ ብቸኛ ፈራጅ ወይስ በፍርዱ ተጋሪ አለው?


ጥያቄ ቁጥር አርባ
ዒሳ ሞቷል ወይንስ አልሞተም?


ጥያቄ  ቁጥር  አርባ አንድ
ዒሳ በገሃነም ይቃጠላል ወይስ አይቃጠልም?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ሁለት
ቁርአን የማን ቃል ነው?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ሦስት
ያለ ወሲባዊ ግንኙነት ልጅ መውለድ ይቻላል ወይስ አይቻልም?


ጥያቄ ቁጥር አርባ  አራት
የመጀመሪያ ሙስሊም ማን ነው?


ጥያቄ  ቁጥር አርባ  አምስት
አላህ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረው በስድስት ቀን ወይስ በስምንት ቀን?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ስድስት
ፈጣን ወይንስ ዘገምተኛ የመፍጠር ሒደት?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ሰባት
ከሰማይና ከምድር ቀድሞ የተፈጠረው የቱ ነው?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ስምንት
አላህ መላእክትን የሚያወርደው በቅጣት ብቻ ወይስ በራዕይ?


ጥያቄ ቁጥር አርባ ዘጠኝ
አላህ ሰማይና ምድርን ወደ አንድ ጠራቸው ወይስ ለያያቸው?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ
ጂኒዎች ከምንድነው የተፈጠሩት?


ጥያቄ  ቁጥር አምሳ አንድ
መናፍቃን ዕውሮች ናቸው ወይስ አይደሉም?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ ሁለት
ከሃዲያን በፍርድ ቀን ከአላህ የሚደብቁት ነገር አለ ወይስ የለም?


ጥያቄ  ቁጥር አምሳ ሦስት
በሉጥ ዘመን የነበሩት ህዝቦች ለሉጥ የመለሱለት መልስ የትኛውን ነው?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ አራት
የሙሴን እጅ መንጣት በተመለከተ አላህ ምን አለው?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ አምስት
ከሚከተሉት ውስጥ መሐመድ"ﷺ" የትኛውን ነው?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ ስድስት
የጀነት ስፋት እንደማን ነው?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ ሰባት
መላእክት በአላህ ትእዛዝ ላይ ያምፃሉ ወይንስ አያምፁም?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ ስምንት
ቁርኣንን ማን አወረደ? አላህ ወይስ ጂብሪል?


ጥያቄ ቁጥር አምሳ ዘጠኝ
የስግደት አቅጣጫ ውስን ነውን?


ጥያቄ ቁጥር  ስድሳ
የሚመለሱት በስንት ዓመት ነው?


https://www.tg-me.com/ewnet_lehulum
ብረት ከሠማይ መውረዱን ያውቁ ኖሯልን?

አምላካችን አላህ ብረትን ለሰው ልጆች እንዲጠቅም ወይንም እንዲገለገሉበት አውርዶልናል፤ ከጥንት ጀምሮ በዚህ ዙሪያ ብዙ ትችቶች ተሠንዝረዋል። ሙስሊም ያልሆኑ ሠዎች ቁርዓን ብረት ወርዷል ይላል በማለት ሲሳለቁና ሲያላግጡ ነበር። የሚገርመውና የሚደንቀው ነገር እነሱ ለነቀፋ የሚጠቀሙበት ጥቅስ ታዓምራዊ የሆነ ሚስጥር መያዙን መች ገብቷቸው ኖሯል። ሳይንቲስቶች ስለ ብረት ምርምር በሚያደርጉበት ጊዜ ብረት የዚች ምድር አካል ሳይሆን ከቢልዮን አመታት በፊት ከሌላ አለም ወደዚች አለም የመጣ እንደሆነ አረጋግጠዋል። እነርሱ ሲገልፁትም ይህ ነገር እንግዳና ለማመን የሚከብድ ቢሆንም ነገር ግን እውነት ነው ብለዋል።

لَقَدْ أَرْسَلْنَا رُسُلَنَا بِالْبَيِّنَاتِ وَأَنزَلْنَا مَعَهُمُ الْكِتَابَ وَالْمِيزَانَ لِيَقُومَ النَّاسُ بِالْقِسْطِ ۖ وَأَنزَلْنَا الْحَدِيدَ فِيهِ بَأْسٌ شَدِيدٌ وَمَنَافِعُ لِلنَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ مَن يَنصُرُهُ وَرُسُلَهُ بِالْغَيْبِ ۚ إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزِيزٌ

[ ሱረቱ አል-ሐዲድ - 25 ]
መልክተኞቻችንን በግልጽ ማስረጃዎች በእርግጥ ላክን፡፡ ሰዎችም በትክክል ቀጥ እንዲሉ መጽሐፎችንና ሚዛንን ወደእነርሱ አወረድን፤ ብረትንም በውስጡ ብርቱ ኀይልና ለሰዎችም መጠቃቀሚያዎች ያልሉበት ሲኾን አወረድን፡፡ (እንዲጠቀሙበት) አላህም ሃይማኖቱንና መልክተኞቹን በሩቅ ኾኖ የሚረዳውን ሰው ሊያውቅ (ሊገልጽ አወረደው)፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡

ሱብሐን አላህ!

https://www.tg-me.com/ewnet_lehulum
Forwarded from MuhammedSirage M.NOOR (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ሸይኽ ያሲን ሙሳ ለዓመታት የሸሪዓን ትምህርት በማስተማር ተጠምደው ኖረዋል ...
ዛሬ ሁለቱም የእግራቸው ጉልበት  ላይ በደረሰ ህመም  (Osteoarthritis)  መንቀሳቀስና የተደለመደው የማስተማር ሂደት እየከበዳቸው መጥቷል ። በሽታው ካጋጠማቸው ከ6 ወር በላይ ሆኗል ::   የተለያዩ የግልና የመንግስት ሀኪም ቤት ቢሄዱም በመድሀኒት ሊድን ባለመቻሉ የጉልበት ቅየራ (knee  replacement surgery) መስሰራቱ የመጨረሻ አማራጭ እንደሆነ ተነግሯቸዋል።

ነገር ግን ህክምናው በመንግት ሆሰፒታል ስለሌለ ለህክመናው ለእያንዳንዱ ጉልበት 500 ሺህ ብር አስፈልጓል ።  አንደኛው ጉልበት ከረመዳን በኋላ ብዙ ሳይቆዩ መስሰራት አለበትና የቻልነውን እናድርግ - እንተባበር ።

Seid mohammed nur and redwan kamil

1000613590769
CBE

Redwan kamil or seid mohammed

014251311288500
Awash bank

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው!

ክርስትያኖ ሮናልዶ ጥቅምት 21 2017 ኢትዮጵያ ይመጣል…😭

ማይደርስ መስሏት…አሉ!
አንዱ ወንድማችን ጭራሽ ተስቢህ ሁላ ሚያደርገው በኖትኮይን ነው…እንደዚ ይቻላል እንዴ¡¿
የባሪያ ባሪያ……የአገልጋይ አገልጋይ……የአጎብዳጅ አጎብዳጅ…ከመሆን ፈጣሪ ይሠውራችሁ። ያውም የፍጡር ባሪያ ከመሆን…


አሽሙር ነው የሚል'ኮ አይጠፋም!🙄
“እንደ ገብስ እንጐቻም አድርገህ ትበላዋለህ፥ ከሰውም በሚወጣ ፋንድያ በፊታቸው ትጋግረዋለሁ።”
— ሕዝቅኤል 4፥12

No need caption!🤭
ሥላሴያውያን አብ የራሱ የሆነ አንድ አካል አለው ፣ መንፈስ ቅዱስም የራሱ የሆነ አንድ አካል አለው፣ ወልድም እንደዛው ሲሆን በአካል ሦስት ናቸው ይሉናል።


በዚህ አረዳዳቸው መሠረት እዚጋ መንፈስ ቅዱስን ቢያፋልጉን ብዬ መልካም ሆኖ ታየኝ፦

“ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።”
— ማርቆስ 13፥32
ሶደቃ(ምፅዋት) መስጠት አትዘንጉ ያ አሕባቢ! ለይለተል ቀድር ወቅት ነውና።
አላህ ፆማቸውን ሶላታቸውን ዒባዳቸውን ተቀብሏቸው ዒድ ላይ ደስታቸውን እና ሃጃቸውን ካሟላላቸው ባሮቹ ያድርገን።


ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል!
ውድ የሀገሬ አሕዛብ ክርስትያኖች ሆይ! ኢየሱስ ወደ እናንተ አልተላከም።

ማቴዎስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤
⁶ ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ።


“እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።”
— ማቴዎስ 15፥24


ወደ እስራኤልም ልጆች መልእክተኛ ያደርገዋል……[ቁርዓን 3:49]


ለእስራኤል እንጂ ለእናንተ አልተላኩም እያለ በግድ ተልከሃል ይባላል እንዴ? ነውር ነው!
የክርስትያኖች ሎጂክ በጣም ከጭፍንነት የመነጨ መሆኑን የምታውቁት በሚያነሷቸው የወደቁ ሀሳቦቻቸው ነው።


ሠለሞን እና ሌሎች ነቢያቶች ከአንድ በላይ አግብተው እስከ1000 ሚስትም የነበረው ሰለሞን ሳይቀር ነቢይ ብለው ተቀብለው፤ ወደ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ ወ) ሲመጡ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ከአንድ በላይ ማግባቱ ነቢይ እንዳልሆነና ከፈጣሪ እንዳልተላከ ማሳያ ነው ይሉናል። weak logic! ማለት ይሄ ነው።


ሌላው ሎጥ ከ2 ልጆቹጋ ግንኙነት አድርጎ ልጅ ወልዷል…ኢየሱስም ከእዚያው ዘር ነው ይባላል ሌላ ቀን እናየዋለን…ግና! አሁንም ሎጥን ነቢይ መሆኑን ያፀድቃሉ።


ዳዊት የሠው ሚስት ሸዋር ስትወስድ አይቶ በወታደሮቹ ካስመጣት በኋላ ደፍሯታል። ግና! አሁንም ዳዊት የእግዚአብሔር ዙፋን የተረከበና የተከበረ የኢየሱስ አባት ታላቅ ነቢይ ሲሆን ኢየሱስንም የዳዊት ልጅና ዘር እያሉ ታላቅን ክብር ችረውታል።


ክርስትያኖች ሆይ! ጥላቻችሁንና ጭፍንነታችሁን ትታችሁ ስለ ውዱ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) ለማንበብና ለመማር ሞክሩ። አለበለዚያ ጥላህ አሠናከለኝ በሚመስል ተራ የጥላቻ ክስ ራሳችሁን አታድክሙ።


ወዳጃዊ ምክሬ ነው!


https://www.tg-me.com/ewnet_lehulum
ሠው ሠርቶ መብላት አይችልም እንዴ?

ብዙ ጊዜ ባይብልን በማነብበት ጊዜ ይሄን ጥቅስ ሳይ በጣም እገራረማለሁ። እንዴት አብዛኞቹ ክርስትያኖች ይህን ህግ ቀለል አድርገው ያዩታልም እላለሁ። በመፅሃፍ ቅዱስ ላይ እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ሕግ እናገኛለን። እርሱም እሁድ ቀን የሚሰራ ፈፅሞ ይገደላል…አትገረምም!?

“ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል።”
  — ዘጸአት 31፥15

ሰው ሰርቶ መብላት አይችልምን?
እናንተስ በየአካባቢያችሁ ስራ የሚሰራ ሰውን እየገደላችሁ ነው ወይስ?
በዚ ኑሮ ውድነት እንኳን ሳትሰራ ሰርተህ ራሱ አልሆነም።
😟 ሌላው የስራ ተነሳሽነትንና ፍላጎትንስ አይገድልምን? ለነገሩ ሠውዬው ይገደል ተባለ አይደል እንዴ!😐



ሕዝቅኤል 20፥12 በእኔ እና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው።

ሰው ሰርቶ መብላት አይችልም ጉድ አትልም!? ይሄንን ታቅፎ ኢስላም ላይ ጣት ለመቀሰር መራወጥና መጋጋጥ የተቆላበት እያለ የተጋፈበትን መጠየቅ ነው።

በእሁድ ቀን ከሰራህ ትገደላለህ እልሃለው ወዳጄ ዛሬ በበዓሉ የታክሲ ሹፌርና ሱቅ ሻጮች!!!
🔪



https://www.tg-me.com/ewnet_lehulum
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/05/08 12:04:04
Back to Top
HTML Embed Code: