13
Forwarded from Abdu Book Center (Abdu Book Seller)
የተለያዩ ዚክሮችንና ከዚክር ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ጥልቅ የፊቅህ ትንታናዎች ሰንዶ የያዘዉ የኢማም አን-ነወዊ «አል-አዝካር»የተሰኘዉ መጽሐፍ በ Abdu Book Delivery

የመጽሐፉ አዘጋጅ፦ኢማም አን-ነወዊይ(ረ.ዐ)
ትርጉሙ Muhammed Seid Abx(ሐፊዘሁሏ)
የመጽሐፉ የገፅ ብዛት፦671
እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል።

የተለያዩ የአለም ሃገራት ሆናችሁ መጽሐፍትን እዘዙ።በፍጥነት በታማኝነት በያላችሁበት እንልክላችኋለን።

መጽሐፍት ለማዘዝ፦@Abduseller

አድራሻችን፦
አዲስ አበባ ፒያሳ ጊዮርጊስ እሳት አደጋዉ ሻገር ብሎ  "አባቢያ ራሕመት ታቦር" ሕንፃ ፊትለፊት

ለበለጠ መረጃ በ09-29-57-41-33 ይደዉሉልን።
በቴሌግራም👇👇👇
https://www.tg-me.com/Abdubook

በtiktok፦👇??👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMjLMx7X9
8
7
Audio
📚አል‐አዝካር ሚን ከላሚ ሰይዲል‐አብራር
📗 ክፍል 9:‐ በጊዜ ያልተገደቡ ዚክሮች 2
📆 መስከረም 26/ 2018 ዓ. ል.
13
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ይላሉ:‐
«ነፍሴ በእጁ በሆነው እምላለሁ!
ወንጀል ባትሰሩ አላህ ያስወግዳችሁና ወንጀል የሚሰሩ፣ ከዚያም ምህረት የሚለምኑ እና የሚምራቸው ሰዎችን ያመጣ ነበር።»
ሙስሊም ዘግበውታል።
50😢4
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ይላሉ:‐
«አንድ ሰው ተነስቶ ሲሰግድ ኃጢኣቱ በአናቱ እና በትከሻው ላይ እንዲሆን ይደረጋል። ሩኩዕ ወይም ሱጁድ ሲያደርግ ከላዩ ይራገፋል።»
ኢማም ጦሐዊይ እና ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል።
:
ዛሬ ዱሐ ሶላትን ላስታውሳችሁ!
የሦስት መቶ ስድሳ መገጣጠሚያዎቻችን ሶደቃ!…
56👍16
Audio
📚አል‐አዝካር ሚን ከላሚ ሰይዲል‐አብራር
📗 ክፍል 10:‐ በጊዜ ያልተገደቡ ዚክሮች 3 እና ከመኝታ ሲነሱ የሚባሉ ዚክሮች
📆 ጥቅምት 9/ 2018 ዓ. ል.
2
إنا لله وإنا إليه راجعون

አባታችን ጠፊውን ዓለም ጥለው ተሻግረዋል!
😢97
Channel photo updated
በምንም የማልሸጠው ምስል!…
:
«ይች እዝነት ናት። አላህ በሻው ሰው ልብ ውስጥ ያደርጋታል!»
የአላህ መልክተኛ [ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም]
88😢48
አንድ ሰው የተከበረ እና መልካም ሰው የሚባለው በራሱ ላይ የሚያያቸው መልካም ነገሮችን እንዲያገኝ ያገዘውን ሰው ማሰብና ማመስገን ሲችል ብቻ ነው።
:
መልካም ነገሮቼን ያገኘሁት ከርሳቸው እና ከመሰሎቻቸው ሥር በማደጌ ነው ብዬ አምናለሁ። አካሌ ከሌላ ቢወለድም የሩኅ አባቴ ናቸው። ባለውለታዬ ናቸውና ወደር የለሽ ምስጋናዬም እስከ እስትንፋሴ ዘላቂ ነው!
አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው!
144😢33🤔1
2025/10/21 16:01:20
Back to Top
HTML Embed Code: