ከፎር ዊንድስ ጋር ያደረጉት የመጨረሻ ጉዞዎ የት ነበረ?
ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
👍3❤1
ናቫራትሪ ለዘጠኝ ምሽቶች የሚከበር የሂንዱ ፌስቲቫል ሲሆን ለዱርጋ አምላክ እና ለተለያዩ ቅርፆቿ አምልኮ ማስታወሻ የሚደረግ በዓል ነው። "ናቫራትሪ" የሚለው ቃል በሳንስክሪት "ዘጠኝ ምሽቶች" ማለት ሲሆን፣ "ናቫ" ማለት "ዘጠኝ" እና "ራትሪ" ማለት "መቃረብ" ማለት ነው።
በዚህም ዓመት ከኦክቶበር 15 2023 እስከ ኦክቶበር 24 2023 ድረስ የሚከበር ይሆናል።
@fourwindstravel
በዚህም ዓመት ከኦክቶበር 15 2023 እስከ ኦክቶበር 24 2023 ድረስ የሚከበር ይሆናል።
@fourwindstravel
❤4
በአፋር ክልል የሚገኘው ኤርታ አሌ በአለም ላይ የማይቋረጥ እንቅስቃሴ ካላቸው ጥቂት እሳተ ገሞራዎች አንዱ ነው። ምሽት ላይ ማራኪ እይታን በመፍጠሩ እና የማያቋርጥ ላቫ ሐይቅ በመሆኑ ይታወቃል።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
❤9
የተለያዩ የጉዞ ጥቅሎችን ይዞላቹ የመጣው 4ዊንድስ ምን ይጠብቃሉ ጊዜው ሳይሄድ እድሉን ይጠቀሙበት ይሎታል።
ኑ ከኛ ጋር የማይረሱ ጊዜያትን ያሳልፉ!
@fourwindstravel
ኑ ከኛ ጋር የማይረሱ ጊዜያትን ያሳልፉ!
@fourwindstravel
❤4👍1
የሮም ከተማ በዓለም ላይ በጣም የሚጠበቁ ሕንፃዎች፣ የጳጳስ ባሲሊካዎች፣ እና በታሪክ በጣም ዝነኛ የሆኑ ሥዕሎች እና ጥንታዊ ቅርጻ ቅርጾች ያላቸው አስደናቂ ሙዚየሞች አሏት።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
❤2👍1
ፎር ዊንድስ ከDecember 09 እስከ December 16 የሚቆይ የውቧ ሀገር ስፔን የተለያዩ ከተማዎች የሚያስጎበኞ የጉዞ ጥቅል ከ214,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!
ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የ7 ቀን የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨🌾 አስጎብኚ ያካተተ
ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ❗️
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

❤8👍2
ይህ ስፍራ በምን ሃገር ውስጥ ይገኛል?
የዚህን ጥያቄ መልስ በትክክል በፌስቡክ ገጻችን 👉👉https://www.facebook.com/4windstour ላይ ለመለሱ 5 የ4ዊንድስ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን።
መልካም እድል!!
@fourwindstravel
የዚህን ጥያቄ መልስ በትክክል በፌስቡክ ገጻችን 👉👉https://www.facebook.com/4windstour ላይ ለመለሱ 5 የ4ዊንድስ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን።
መልካም እድል!!
@fourwindstravel
👍4❤1
ፎር ዊንድስ ካዘጋጃቸው የተለያዩ ጥቅሎች እርሶ ስንቱ መዳረሻዎች ጋር አብራችሁን ነበራችሁ?
ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ ፎር ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ!
@fourwindstravel
ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ ፎር ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ!
@fourwindstravel
👍3
ከ 4 ዊንድስ ጋር ድብቅ እና ወብ መዳረሻዎችን ሚስጥራዊ የባህር ዳርቻዎችን እና ልዩ ልዩ ባህሎችን ይቃኙ። ያልታወቀን ለመጎብኘት ዝግጁ ኖት?
@fourwindstravel
@fourwindstravel
👍4
ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች
እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አህጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ እንዲገቡ መፍቀዷን በትናንትናው ዕለት አስታውቃለች።
@fourwindstravel
እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አህጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ እንዲገቡ መፍቀዷን በትናንትናው ዕለት አስታውቃለች።
@fourwindstravel
👍11❤3🔥2
ውብ በሆኑት የስፔን ከተሞች በ214,999 ብር ብቻ የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ!
ከDecember 01 እስከ December 09 የሚቆይ የውቧ ሃገር ስፔንን የተለያዩ ከተማዎች የሚያስጎበኞ ጥቅል
ጥቅሉ የሚይዘው
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የ7 ቀን የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨🌾 አስጎብኚ ያካተተ
ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ❗️
ለአጭር ጊዜ ስለሚቆይ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ ወደ ገጻችን ገብተው ይመልከቱ።

❤2👍2🔥1👏1
ለቀጣዩ የጉዞ መዳረሻዎ፣ ጃፓንን፣ ቶኪዮ ከተማን ለመጎብኘት ያስቡበት። ቶኪዮ ፍጹም የሆነ የወግ እና የዘመናዊነት ድብልቅን የያዘች ከተማ ነች ፣ እነዚህም ጥንታዊ ቤተመቅደሶች እና ውብ የአትክልት ስፍራዎች ከወደፊት ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የያዝ ውብ ከተማ ነው!
@fourwindstravel
@fourwindstravel
ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው ጥያቄ ቀድመው በመመለስ አሸናፊ የሆኑት ተከታዮቻችን እነዚህ ናቸው።
እንኳን ደስ አላቹ!
ቀጣይ አሸናፊ ለመሆን እርሶም ይቀላቀሉን! ጥያቄዎች ላይ ይሳተፉ!
አሸናፊዎች በፌስቡክ ገጻችን 👉👉 https://www.facebook.com/4windstour በውስጥ መስመር የስልክ ቁጥራችሁን በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ህዳር 4, 2016 ድረስ እንድትልኩልን አናሳስባለን።

👍2
የሆቴልም ሆነ የምግብ ወጪያችሁን የሸፈነ የስምንት ቀን ቆይታ ውብ በሆነችው ስፔን!
የተለያዩ ከተሞችን እየጎበኙ የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ!
የበለጠ መረጃ ወደ ገጻችን በመሄድ ያገኛሉ።
@fourwindstravel
የተለያዩ ከተሞችን እየጎበኙ የማይረሳ ጊዜን ያሳልፉ!
የበለጠ መረጃ ወደ ገጻችን በመሄድ ያገኛሉ።
@fourwindstravel