Telegram Web Link
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አለባብስ በምን ሃገር ውስጥ የተለመደ አለባበስ ነው?

ትክክለኛውን መልስ በኢንስታግራም ገጻችን ቀድመው ለመለሱ 5 ተሳታፊዎች የ500 ብር የካርድ ሽልማት የምንሰጥ ይሆናል !

መልካም እድል!

@fourwindstravel
የተለያዩ የአለም ሃገራትን ከ4ዊንድስ ጋር በመሆን ይጎብኙ የማይረሱ ጊዜያትን ከኛ ጋር ያሳልፉ!

@fourwindstravel
ፎር ዊንድስ ከDecember 01 እስከ December 09 የሚቆይ የውቧ ሃገር ስፔን የተለያዩ ከተማዎች የሚያስጎበኞ የጉዞ ጥቅል ከ214,999 ብር ጀምሮ አቅርቦላችኋል!

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የ7 ቀን የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨‍🌾 አስጎብኚ ያካተተ

ይሄ አስገራሚ እድል እንዳያመልጦ❗️

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
👍74
እስካሁን ከሄዱባቸው ጉብኝቶች ላይ ከተመገቡት ምግብ የትኛውን ወደዋል የትኛውስ አስገርሞታል ኮሜንት ላይ ያጋሩን!

@fourwindstravel
4ዊንድስ እርሶ ይጠቀሙ ዘንድ የተለያዩ ፓኬጆችን ይዞላቹ መጥቷል።

እድል አንዳያመልጦ አሁኑኑ ይደውሉ! በእድሉ ይጠቀሙ!

@fourwindstravel
ወደ ኋላ ተጉዘው አለም ላይ ማንኛውንም ታሪካዊ ክስተት ማየት ቢችሉ የት እና ወደ ስንተኛው ዘመን ይሄዳሉ ?


ምላሾን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።

@fourwindstravel
👍3
ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱበትን የጉዞ ትኬት ካሉበት ቦታ ሆነው ይቁረጡ! ሃሳቦን ሁሉ ለኛ ይተዉት!


ዌብሳይታችንን ይጎብኙ አገልግሎታችንን ይወዱታል!

@fourwindstravel
3
በሙቀት ውስጥ ያለው የብረት መስፋፋት ምክንያት የኢፍል ታወር በበጋው ወቅት 15 ሴ.ሜ ሊረዝም ይችላል።

በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በሚፈጠር የብረት ቅርጽ መስፋት እና መቀየር ምክንያት የኤፍል ታወር በበጋ ወቅት እስከ 15 ሴ.ሜ ድረስ ሊረዝም ይችላል።

@fourwindstravel
👍1
ውብ የሆኑ ትዝታዎችን ማሳለፍ ይፈልጋሉ?

4ዊንድስ ባዘጋጃቸው የተለያዩ ፓኬጆች ተጠቃሚ ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ✈️ ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel
👍4
ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው ጥያቄ ቀድመው በኢንስታግራም ፔጃችን በመመለስ አሸናፊ የሆኑት ተከታዮቻችን እነዚህ ናቸው።

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ!🎉

ቀጣይ አሸናፊ ለመሆን ፔጆቻችንን ይቀላቀሉን! ጥያቄዎች ላይ ይሳተፉ!

አሸናፊዎች በፌስቡክ ገጻችን 👉👉 https://www.facebook.com/4windstour በውስጥ መስመር የስልክ ቁጥራችሁን በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ህዳር 24, 2016 ድረስ እንድትልኩልን አናሳስባለን።

@fourwindstravel
በምስሉ ላይ የምታዩት ውብ ቦታ የት ነው የሚገኘው?

መልሶን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።

@fourwindstravel
ተሸላሚ የሚያደርጋችሁ ጥያቄ ይዘን መጥተናል!🎊🎊

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስፍራ በየትኛው የኢትዮፕያ ክፍል ይገኛል?

የዚህን ጥያቄ ትክክለኛ መልስ በቴሌግራም ቻናላችን 👉https://www.tg-me.com/fourwindstravel ቀድመው ለመለሱ 5 ተሳታፊዎች የ500 ብር 💶💶 የካርድ ሽልማት የምንሰጥ ይሆናል !

መልካም እድል!

@fourwindstravel
👍1
ከ127 በላይ ሀገራትን የሚያሳትፈው የምግብ እና የመጠጥ ፌስቲቫል Gulfood ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለየት እና ሰፋ ባለ መልኩ በዚህ ዓመት በዱባይ የዓለም ንግድ ማከል ከfeb 20-24 ድረስ ይደረጋል።

ይህን ፌስቲቫል ከፎርዊንድስ ጋር በመሆን ይካፈሉት!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
👍6
ወደየትም ሃገር መሄድ ሲያስፈልጎ ቲኬቶን በስልኮ ከኛ ዘንድ ይቁረጡ።

ለበለጠ መረጃ የስልክ መተግበሪያችንን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fourwindstour.android&pcampaignid=web_share ያውርዱ።

@fourwindstravel
የተለያዩ ፓኬጆችን በየጊዜው በሚያዘጋጀው 4ዊንድስ ጉብኝቶን
ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052
ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
👍31
በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን የወረቀት መጽሃፍት እንደ ስጋት ሊታዩ ቢችሉም ይህ ግን በሲንጋፖር ውስጥ አይሰራም።

በዚች ሀገር የመፅሃፍ መሸጫ ማሽን በብሔራዊ ሙዚየም ውስጥ ይገኛል።

እነዚህን መጽሃፍት ልክ እንደማንኛውም መጠጥ እና የታሸገ ምግብ ከነዚህ ማሽኖች ላይ ማግኘት የሚቻል ሲሆን በነዚህ ማሽኖች ውስጥ ከልጆች መጽሃፍ እስከ ግራፊክ ልብ ወለዶች ወይም የግጥም ስብስቦች ይገኛሉ።

@fourwindstravel
👍31
ይህ ክብረ በዓል ”Śmigus Dyngus” ወይም ”wet Monday” (እርጥበታማው ሰኞ) ይባላል።
በየዓመቱ የፋሲካ በዓል ማግስት በሰኞ ቀን በፖላንድ እና በዩክሬን የሚካሄድ ክብረ በዓል ሲሆን የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ሰዎች እርስ በእርስ በውኃ ይረጫጫሉ።

@fourwindstravel
1👍1
አለምን የመዞር ህልም አሎት?

ከ4ዊንድስ ጋር የማይቻል ነገር የለም! ከኛ ጋር ውብ ጊዜን ያሳልፋሉ።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
እነዚህ ስፍራዎች በአለም ታዋቂ የሆኑ የቱሪስት መስእቦች ናቸው።

የስንቶቹን ስም እና መገኛ ያውቃሉ?

ምላሾን ኮሜንት ላይ ያጋሩን።

@fourwindstravel
👍2
የጠፈር ቱሪዝም ለመዝናኛ ዓላማ የሚደረግ የሰዎች ወደ ጠፈር ጉዞ ነው። የተለያዩ የሕዋ ቱሪዝም ዓይነቶች አሉ፣ ከነዚህም orbital, suborbital and lunar space tourism ይጠቀሳሉ።

የጠፈር ቱሪዝም ከዚህ ዓለም ውጪ ልምድ ለሚፈልጉ መንገደኞች የተለያዩ አይነት ኣገልግሎቶትች አሉት ። ከዜሮ የስበት ኃይል(zero gravity) በረራዎች እስከ suborbital በረራዎች፣ ወደ ጨረቃ እና ማርስ ጉዞዎች፣ የጠፈር ቱሪዝም ብዙ አማራጮች አሉት።

@fourwindstravel
👍2🤔2
2025/07/12 18:41:26
Back to Top
HTML Embed Code: