በምናዘጋጃቸው ፓኬጆች ተጠቅመው ከጓደኞቾ ጋር ይዝናኑ!
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
👍1
ከዚህ በፊት ባዘጋጀነው ጥያቄ ቀድመው በ ፔጃችን በመመለስ አሸናፊ የሆኑት ተከታዮቻችን እነዚህ ናቸው።
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ!🎉
ቀጣይ አሸናፊ ለመሆን ፔጆቻችንን ይቀላቀሉን! ጥያቄዎች ላይ ይሳተፉ!
አሸናፊዎች በፌስቡክ ገጻችን 👉👉 https://www.facebook.com/4windstour በውስጥ መስመር የስልክ ቁጥራችሁን በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ማለትም እስከ ታህሳስ 20, 2016 ድረስ እንድትልኩልን አናሳስባለን።

👍2
ይህ ምግብ ምን እንደሚባል ታውቃላችሁ? ካወቃችሁ መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን።
ትክክለኛውን መልስ በቴሌግራም ገጻችን ቀድመው ለመለሱ 5 ተሳታፊዎች የ500 ብር የካርድ ሽልማት የምንሰጥ ይሆናል !
መልካም እድል!
@fourwindstravel
ትክክለኛውን መልስ በቴሌግራም ገጻችን ቀድመው ለመለሱ 5 ተሳታፊዎች የ500 ብር የካርድ ሽልማት የምንሰጥ ይሆናል !
መልካም እድል!
@fourwindstravel
❤7
✨Wishing you a wanderful Christmas filled with joy, adventure, and magical moments!
🎄✈️Merry Christmas from 4winds !
@fourwindstravel
🎄✈️Merry Christmas from 4winds !
@fourwindstravel
❤5
ህልሞን እውን እናድርግሎት!
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
👍1
ጃፓን ከፍተኛ የባህር ምግቦች አስመጪ ሃገራት ውስጥ አንደኛ ናት። በዚህች ሃገር በአመት ከ17 ሚሊየን ቶን በላይ አሳ ይመገባሉ።
ከዚህም በተጨማሪ በዓለም ላይ ትልቁ የጅምላ የባህር ምግብ ገበያ የሆነው እና በቶኪዮ ከተማ የሚገኘው የሱኪጂ ገበያም ባለቤት ናት።
እናንተስ የባህር ምግቦችን ትወዳላቹ ? ምንስ ሞክራችኋል? ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
ከዚህም በተጨማሪ በዓለም ላይ ትልቁ የጅምላ የባህር ምግብ ገበያ የሆነው እና በቶኪዮ ከተማ የሚገኘው የሱኪጂ ገበያም ባለቤት ናት።
እናንተስ የባህር ምግቦችን ትወዳላቹ ? ምንስ ሞክራችኋል? ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
በአብዛኛዎቹ ሀገሮች በገና ወቅት የገና አባት ወይም ሳንታ ክላውስ ለገና የልጆች ስጦታዎችን ያመጣሉ፣ ነገር ግን ኦስትሪያ የዚህ ተቃራኒ ነው። የግማሽ ፍየል ግማሽ አስፈሪ ሴጣን የሚመስለው ክራምፐስ መጥፎ ባህሪ ያላቸውን ህጻናት ፍለጋ ቅርጫት ተሸክሞ በጎዳናዎች ላይ ይንከራተታል ይባላል። ሴንት ኒኮላስ በተቃራኒው ጥሩ ልጆችን በጣፋጭ፣ በፖም እና በለውዝ ያንበሸብሻል። ክራምፐስ ባለጌ ልጆችን ወስዶ በከረጢቱ ውስጥ ከትቶ እንደሚጠፋ ይነገራል። ተረቱ በመላው ኦስትሪያ፣ ደቡብ ጀርመን፣ ሃንጋሪ እና ሰሜናዊ ኢጣሊያ ታዋቂ ነው፣ ታድያ በዚህ አፈ ታሪክ መሰረት በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት እንደ ክራምፐስ የለበሱ ሰዎች በጎዳና ላይ ሲራመዱ ማየት የተለመደ ነው።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
👍3😁1
በጣም ያልተለመዱ የገና ባህላት ውስጥ አንዱ በኖርዌይ ውስጥ ነው። ይህ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት የነበረ እና ሰዎች አሁንም ድረስ የሚያምኑበት ባህል ነው። በኖርዌይ አፈ ታሪክ መሠረት ጠንቋዮች እና እርኩሳን መናፍስት በገና ዋዜማ አንዳንድ ጥፋቶችን ለመሥራት ይወጣሉ። ስለዚህ ቤተሰቦች ለእኩለ ሌሊት ጉዞ እንዳይሰረቁ ለማድረግ መጥረጊያቸውን ይደብቃሉ። አንዳንድ ጊዜ የጭስ ማውጫው ውስጥ እንዳይወርዱ ለማስቆም በምድጃው ውስጥ እንጨቶችን ያቃጥላሉ።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
😁2❤1👍1
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
4ዊንድስ በዓሉ ከየትኛውም የአለም ጥግ ካሉ ወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በጋራ የምታሳልፉበት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
መልካም በዓል!
@fourwindstravel
4ዊንድስ በዓሉ ከየትኛውም የአለም ጥግ ካሉ ወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በጋራ የምታሳልፉበት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
መልካም በዓል!
@fourwindstravel
👍1
የገና ምግብን ስታስቡ ዶሮ ወጥ እና ጥብስ ትዝ ሊላችሁ ይችላል። በደቡብ አፍሪካ ግን የአካባቢው ልጆች በጉጉት የሚጠብቁት ለእኛ ዘግናኝ የሆኑ ተሳቢ እንስሳት ናቸው።
በበዓል የተጠበሱ አባጨጓሬዎች ለእኛ ያልተለመዱ የገና ምግቦች ቢሆኑም በሳውዝ አፍሪካ ግን ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው የገና ምግብ ናቸው።
ገና ከመድረሱ በፊት ተሰብስበው ይጠበቃሉ በኋላም ክረምቱን በሙሉ እና በገና በዓላት ወቅት እንደ ዋና ምግብ ይበላሉ።
@fourwindstravel
በበዓል የተጠበሱ አባጨጓሬዎች ለእኛ ያልተለመዱ የገና ምግቦች ቢሆኑም በሳውዝ አፍሪካ ግን ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው የገና ምግብ ናቸው።
ገና ከመድረሱ በፊት ተሰብስበው ይጠበቃሉ በኋላም ክረምቱን በሙሉ እና በገና በዓላት ወቅት እንደ ዋና ምግብ ይበላሉ።
@fourwindstravel
ወዴት ሃገር ለመሄድ አቅደዋል?
4ዊንድስ በሚያዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
4ዊንድስ በሚያዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
@fourwindstravel
❤1
ከአዲስ አበባ ሞምባሳ ፣ ኖሲ ቤ እና ሲሺየልሽ ከተሞች የእረፍት ቀናት የጉዞ ጥቅል ተዘጋጅቶልላችኋል። ከጥር 8 ቀን እስከ ጥር 14 ቀን 2016 ዓ. ም ለሚደረጉት ጉዞዎች ከታሕሳስ 29 እስከ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ. ም ድረስ በ4ዊንድስ ይግዙ ያድርጉ።
በዚህ እድል በመጠቀም አንድ ትኬት ሲገዙ አንድ ትኬት በነፃ እንደሚሸለሙስ ያውቃሉ?
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
በዚህ እድል በመጠቀም አንድ ትኬት ሲገዙ አንድ ትኬት በነፃ እንደሚሸለሙስ ያውቃሉ?
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
👍6
ወደ ሞምባሳ ፣ ኖሲ ቤ እና ሲሺየልሽ ከተሞች በተዘጋጀው ከጥር 8 ቀን እስከ ጥር 14 በሚደረገው የWeekend Getaway የጉዞ ጥቅል መጠቀም ትፈልጋላችሁ?
አንድ ትኬት ሲገዙ አንድ ነጻ ትኬት ለማግኘት ከታሕሳስ 29 እስከ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ. ም ባሉት ቀናት ውስጥ በ4ዊንድስ ትኬቶን ።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
አንድ ትኬት ሲገዙ አንድ ነጻ ትኬት ለማግኘት ከታሕሳስ 29 እስከ ጥር 3 ቀን 2016 ዓ. ም ባሉት ቀናት ውስጥ በ4ዊንድስ ትኬቶን ።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
የvalentine’s Day ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ከ4ዊንድስ!
ለመጪው valentine's day ከምትወዱት ሰው ጋር ልዩ ጊዜን እንድታሳልፉ የተዘጋጀውን አንድ ቲኬት ሲገዙ አንድ የነጻ ቲኬት የማግኘት እድሎን በመጠቀም የማትረሱትን ጊዜ አሳልፉ!
ጉዞው የሚደረገው ከFeb 11 - Feb 17 ሲሆን ጥቅሉን መግዛት የምትችሉትም ከ Jan 15- Jan 25 ነው።
ሳትቀደሙ ቦታችሁን አስይዙ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
ለመጪው valentine's day ከምትወዱት ሰው ጋር ልዩ ጊዜን እንድታሳልፉ የተዘጋጀውን አንድ ቲኬት ሲገዙ አንድ የነጻ ቲኬት የማግኘት እድሎን በመጠቀም የማትረሱትን ጊዜ አሳልፉ!
ጉዞው የሚደረገው ከFeb 11 - Feb 17 ሲሆን ጥቅሉን መግዛት የምትችሉትም ከ Jan 15- Jan 25 ነው።
ሳትቀደሙ ቦታችሁን አስይዙ!
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
👍2❤1
4ዊንድስ በየአመቱ ወደ ተለያዩ ሃገራት በተመጣጣኝ ዋጋ የጉዞ ፓቼጆች ያዘጋጃል።
እናንተ ወዴት ሀዳችሁ መዝናናት ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
እናንተ ወዴት ሀዳችሁ መዝናናት ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
የ4ዊንድስን ድህረገጽ በመጠቀምና የጉዞ መረጃችሁን በማስገባት ባላችሁበት ሆናችሁ ወደመረጣችሁት ሃገር ቲኬት ቁረጡ።
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።
@fourwindstravel
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።
@fourwindstravel
❤1
በማይታመኑ ዋጋዎች በምናዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ተሳታፊ በመሆን ከ4ዊንድስ ጋር ይዝናኑ።
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
በአካል ለመምጣት የምትፈልጉ አድራሻችን ስቴዲየም ከላሊበላ ሬስቶራንት አጠገብ ሳህለስላሴ ህንጻ ምድር ላይ እንገናኛለን።
@fourwindstravel
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!
በአካል ለመምጣት የምትፈልጉ አድራሻችን ስቴዲየም ከላሊበላ ሬስቶራንት አጠገብ ሳህለስላሴ ህንጻ ምድር ላይ እንገናኛለን።
@fourwindstravel
❤3