መጪውን valentine's day ከአጋሮ ጋር ልዩ ጊዜን እንድታሳልፉ የተዘጋጀውን አንድ ቲኬት ሲገዙ አንድ የነጻ ቲኬት የማግኘት እድሎን በመጠቀም የማትረሱትን ጊዜ አሳልፉ!
ጉዞው የሚደረገው ከFeb 11 - Feb 17 ሲሆን ጥቅሉን መግዛት የምትችሉትም ከ Jan 15- Jan 25 ነው።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
ጉዞው የሚደረገው ከFeb 11 - Feb 17 ሲሆን ጥቅሉን መግዛት የምትችሉትም ከ Jan 15- Jan 25 ነው።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstravel
Torbjørn C. Pedersen ወይም ቶር በመባል የሚታወቀው ሰው- በብዙዎች የማይቻል ነው ተብሎ የሚታመነውን ነገር አሳክቷል። ይህ ሰው በዓለም ላይ ያሉት እያንዳንዱን አገር ያለ ምንም በረራ እንደጎበኘ ይናገራል። የ44 አመቱ ፔደርሰን ጉዞውን የጀመረው እ.ኤ.አ Oct. 2013 ሲሆን ጉዞው አራት አመታትን እንደሚወስድ ገምቷል ሲል ABC ኒውስ ዘግቧል። ከ10 ዓመታት ገደማ በኋላ፣ 203ኛው እና የመጨረሻው ሀገር ወደሆነችው ማልዲቭስ በመርከብ ደረሰ ሲል ዘግቧል። ይህ ጉዞ በአጠቃላይ 3,512 ቀናትን ፈጅቷል።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
ስለ ምግብ እና መጠጥ ሲነሳ ከጣሊያን የሚሻል ሃገር ማግኘት ከባድ ነው። የብዙዎቻችን ተወዳጅ ምርጫ የሆኑት እንደ ፒዛ እና ፓስታ ያሉ ምግቦች ምንጭ የሆነችው ጣልያን የነዚህ ተወዳጅ ምግቦች ምንጭ የሆነች ሀገር ናት።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
ለተጠቃሚዎቻችን አመቺ በሆነው ድህረ ገጻችን https://4windsholidays.com/ በመሄድ ወደ የሚፈልጉበት ሀገር ትኬቶን ይቁረጡ።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
ሙርሲ የሱርሚክ ብሄረሰብ አባል የሆነ በኢትዮጵያ የሚገኝ ጎሳ ነው። የዚህ ጎሳ አባላት በዋናነት የሚኖሩት በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን እና በደቡብ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ ነው።
ይህን ጎሳ ልዩ የሚያደርገው ልዩ ባህል ምን ይመልስላችኋል?
ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
ይህን ጎሳ ልዩ የሚያደርገው ልዩ ባህል ምን ይመልስላችኋል?
ኮሜንት ላይ አጋሩን።
@fourwindstravel
በጣሊያን ሮም የተከበበች የከተማ ግዛት የሆነችው ቫቲካን ከተማ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ዋና መገኛ ናት። የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መኖሪያ እና የምስል ጥበብ እና ስነ-ህንፃዎች ስብስብ አለው። የቫቲካን ቤተ መዘክሮች እንደ ታዋቂው “Laocoön and His Sons” ያሉ ጥንታዊ የሮማውያን ቅርጻ ቅርጾች በዚህች ስፍራ ይገኛሉ።
@fourwindstravel
@fourwindstravel
እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ የጉዞ ትኬቶችን በያገኙበት ድህረ ገጻችን በቀላሉ ካሉበት ቦታ ሆነው ትኬታችሁን ቁረጡ!
ያለ ሃሳብ እና እንግልት ወደሚፈልጉት ቦታ ይጓዙ!
ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።
@fourwindstravel
ያለ ሃሳብ እና እንግልት ወደሚፈልጉት ቦታ ይጓዙ!
ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።
@fourwindstravel
ወደተለያዩ ሀገራት ደንበኞቹን ይዞ በመሄድ የማይረሱ ጊዜያትን የሚያሳልፈው 4ዊንድስ ኑ እና አብረን የማይረሱ ጊዜያትን እናሳልፍ ይላችኋል።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
በምስሉ ላይ የምታዩት ስፍራ ፓሪስ ሊመስላችሁ ይችላል። ነገር ግን በቻይና ሃንግዙ ከተማ ዳርቻ ላይ የሚገኘው ‘ትንሿ ፓሪስ’ ተብሎ የሚጠራ ስፍራ ነው። ይህ የቅንጦት የሪል ስቴት ልማት ከአይፍል ታወር ቅጂ ጋር የተሟላ የስነ-ህንፃ እና የምህንድስና ስራ ነው። ነገር ግን በትልቀት ከፓሪሱ አይፍል ታወር አንድ ሶስተኛ ነው።
@fourwindstour
@fourwindstour
ወደፈለጉበት ሃገር እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ባሉበት ቦታ ሆነው መቁረጥ በሚችሉበት 4ዊንድስ ያለ ምንም ሃሳብ እና መስተጓጎል ካሻዎ ባንክ ገቢ በማድረግ ወደፈለጉበት ሃገር ጉዞ ያድርጉ።
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
ለበለጠ መረጃ ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።
@fourwindstour
ስራችን የጉዞ ምቾቶን ማረጋገጥ ነው!
ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው 4ዊንድስ ትኬቶን በመቁረጥ ያለመጎሳቆል ወደሚፈልጉት ሀገር ጉዞ ያድርጉ።
@fourwindstravel
ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው 4ዊንድስ ትኬቶን በመቁረጥ ያለመጎሳቆል ወደሚፈልጉት ሀገር ጉዞ ያድርጉ።
@fourwindstravel
ግብፅ በ2023 የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ ብቻ ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት ፍሰት በማሳየቷ እና 10 ሚሊየን ቱሪስቶችን በ8 ወራት ውስጥ በመቀበል በ2023 በአፍሪካ በብዛት የምትጎበኝ ሀገር አድርጓታል።
ግብፅ በአፍሪካ በጣም ተወዳጅ የጉዞ መዳረሻ በመሆኗ በካይሮ የሚገኘው የግብፅ ሙዚየም በቀን እስከ 10,000 ጎብኝዎች ይጎርፋሉ።
እናንተስ ግብጽን የመጎብኘት ምኞት አላችሁ?
@fourwindstravel
ግብፅ በአፍሪካ በጣም ተወዳጅ የጉዞ መዳረሻ በመሆኗ በካይሮ የሚገኘው የግብፅ ሙዚየም በቀን እስከ 10,000 ጎብኝዎች ይጎርፋሉ።
እናንተስ ግብጽን የመጎብኘት ምኞት አላችሁ?
@fourwindstravel
4ዊንድስ ለቤተሰቦች በሚያዘጋጃቸው ልዩ የጉዞ ፓኬጆች ተጠቅመው ሳይጨናነቁ ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር መዝናናት ይችላሉ።
ከቤተሰቦ ጋር መጎብኘት ወደሚፈልጉት ሀገር ሄደው ይዝናኑ።
@fourwindstravel
ከቤተሰቦ ጋር መጎብኘት ወደሚፈልጉት ሀገር ሄደው ይዝናኑ።
@fourwindstravel
የAngel ፏፏቴ፣ በቦሊቫር ግዛት፣ ደቡብ ምስራቅ ቬንዙዌላ ውስጥ በጉያና ከፍተኛ ስፍራ ውስጥ የሚገኝ ፏፏቴ ነው። ፏፏቴው በጠቅላላው 979 ሜትር (3,212 ጫማ) ርዝመት አለው።
ይህ ስፍራ በጣም ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ በአየር ወይም በጫካ ውስጥ ለብዙ ቀናት በሚደረግ የእግር ጉዞ ብቻ ነው ሊደረስበት የሚችለው።
@fourwindstravel
ይህ ስፍራ በጣም ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ በአየር ወይም በጫካ ውስጥ ለብዙ ቀናት በሚደረግ የእግር ጉዞ ብቻ ነው ሊደረስበት የሚችለው።
@fourwindstravel
የጉዞ ፓኬጅ ወደ ቻይና በ 178,999 ብር ብቻ!
4ዊንድስ እንደተለመደው አሁንም ከቤተሰባችሁ ጋር ሄዳችሁ የምትዝናኑበትን የጉዞ ፓኬጅ ወደ China, Guangzhou ይዞላችሁ መጥቷል።
ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🛂የቻይና ቪዛን
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨🌾 አስጎብኚ
ጉዞው የሚደረገው ከApril 13 - 21 ድረስ ስለህነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።
ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!