Telegram Web Link
እንኳን ለኢትዮጵያውያን የድል ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም የአድዋ ድል በአል!

@fourwindstravel
ጉዞ ስናደርግ ምን እቃ ይዘን ምኑን እንደምንተወው ግራ ይገባናል።

ሶስት ነገሮችን ብቻ መያዝ ብትችሉ ምን ምን ይዛችሁ ትሄዳላችሁ?

መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን።

@fourwindstravel
መልካም የሴቶች ቀን !!!

@fourwindstravel
በርካታ አማራጮችን የያዘውን 4ዊንድስን በመጠቀም በመረጣችሁት አየር መንገድ ወደ መረጣችሁት ሃገር ሄዳችሁ መዝናናት ትችላላችሁ።

ቲኬቶን ለመቁረጥ አልያም ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃ ለማግኘት ወደ ድህረ ገጻችን https://4windsholidays.com/ ይሂዱ።

@fourwindstravel
ረመዳን ከሪም!

@fourwindstravel
ከዚህ በፊት ወደተለያዩ ሃገራት የጉዞ ፓኬጆችን ይዞላችሁ የሚመጣው 4ዊንድስ ቀጣዩንም ጉዞ ለማድረግ ዝግጅቱን እየጨረሰ ነው።

የእናንተ ምርጫ ምንድነው? ወዴት ሃገር መሀድ እንደምትፈልጉ ኮሜንት ላይ አጋሩን።

@fourwindstour
ከ600 ዓመታት በፊት የታላቁን የሚንግ ስርወ መንግስት ግንብ ክፍሎችን ሰራተኞች የገነቡት የሚጣበቅ የሩዝ ዱቄት እና የተከተፈ ኖራ በአንድ ላይ በማዋሃድ ነው ተብሎ ይናገራል። ይህ የሩዝ አይነት ጡቦቹን በደንብ በማያያዝ በብዙ ቦታዎች አሁን ድረስ እንኳን እንዳያድግ ተከላክሏል። ይህ ስራም በደቡብ ቻይና የሚኖሩት ሰዎች ያስቆጣ ነበር። ምክንያቱም በደቡብ የሚመረተው የሩዝ ምርት በአጠቃላይ ሰራተኞቹን ለመመገብ እና ግንቡን ለመገንባት ይውል ስለነበር ነው።

@fourwindstravel
Visaን ያጠቃለለ የጉብኝት ጉዞ ወደ ውቧ አቡዳቢ!

4ዊንድስ ከApril 26 - May 04 ድረስ የሚደረግ ልዩ የመዝናኛ ፓኬጅ በ117,999 ብር ብቻ ይዞላችሁ መጥቷል።

ጉዞው የ9 ቀናት ቆይታ ያለው ሲሆን Abu Dhabi, Ras Al Khaima እና Dubai ከተማን ይጎበኛሉ።

በቆይታዎም እንደ Sheraton Abu Dhabi Hotel እና Hilton Resort ባሉ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች የሚያርፉ ይሆናል።

ጥቅሉ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🛂የጉዞ ቪዛን
🏝 9 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨‍🌾 አስጎብኚ

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstour
ከ36,000 ብር ጀምሮ የምናዘጋጃቸው የጉዞ ፓኬጆች ኪሶን የማይጎዳ እና ሁሉንም ያማከለ ነው።

ስለ ፓኬጆቻችን መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

@fourwindstravel
4ዊንድስ ከቤተሰባችሁ ጋር ሄዳችሁ የምትዝናኑበትን የጉዞ ፓኬጅ ወደ China, Guangzhou ይዞላችሁ መጥቷል።

ፓኬጃችን 🛂የቻይና ቪዛን, 🏝 8 ቀን ቆይታ,✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ እንዲሁም 👨‍🌾 አስጎብኚን ያጠቃልላል።

ጉዞው የሚደረገው ከApril 13 - 21 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstour
ማንዳሪን በዓለም ላይ ለመማር በጣም አስቸጋሪው ቋንቋ ነው ተብሎ ይነገራል። በአለም ላይ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ሰዎች የሚናገሩት የማንዳሪን ቋንቋው የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ላቲን ለሆኑ ሰዎች እጅግ በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። ማንዳሪን ለመረዳት አስቸጋሪ የሚያደርገው በሺዎች የሚቆጠሩ ድምጾች ያሉት እና ሚስጥራዊ የአጻጻፍ ስርዓት ያለው በመሆኑ ነው። የቻይንኛ ቃላትን በመዝገበ-ቃላቱ ውስጥ መፈለግ ብቻ በቻይና ውስጥ ቋንቋው ምን ያህል ከባድ እንደሆ ነያሳያል።

@fourwindstravel
ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair በቻይና ውስጥ ከሚከናወኑ ትልቅ የንግድ ኤግዚቢሽኖች ውስጥ አንደኛው ነው።

ከ24,000 በላይ የሚሆኑ የንግድ ኮርፖሬሽኖች (ኢንተርፕራይዞች) በአውደ ርዕዩ ላይ ይሳተፋሉ። ከእነዚህም ውስጥ የግል ድርጅቶች፣ ፋብሪካዎች፣ ሳይንሳዊ የምርምር ተቋማት፣ እና የንግድ ኩባንያዎች ይገኙበታል።

ም ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ178,999 ብር ብቻ ይዞላችሁ መጥቷል!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝 8 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
👨‍🌾 አስጎብኚን ያጠቃልላል።

የሚደረገውም ከApril 13 - 21 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
ወደ በርካታ ሀገራት የጉዞ ትኬቶችን መቁረጥ በምትችሉበት 4ዊንድስ ገደብ የለሽ አማራጮችን ይጠቀሙ።

መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

@fourwindtravel
በቺሊ የሚገኘው የአታካማ በረሃ በምድር ላይ ካሉት ደረቅ ቦታዎች አንዱ ብቻ ሳይሆን ከማርስ ወለል ጋር እጅግ ተመሳሳይነት እንደሆነ ይነገራል። የአታካማ በረሃ ከመጠን በላይ በረሃማ በመሆኑ ፣ ተመሳሳይ የአፈር ስብጥር ስላለው እና ከፍታ ቦታ ላይ በመገኘቱ ምክንያት እንደ ናሳ ባሉ የጠፈር ኤጀንሲዎች የማርስ ሮቨሮችን እና መሳሪያዎችን ለመፈተሽ ዋና ቦታ ሆኗል። ይህ መመሳሰልም “Mars on Earth” የሚል ቅጽል ስም እንዲሰጠው ምክንያት ሆኗል።

@fourwindstour
የተለያዩ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን በሚቀርቡበት ፣ በርካታ የንግድ ግንኙነቶችን በሚለዋወጡበት እና በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ግብይቶች የሚደረጉበት የCanton Fair መሳተፍ ይፈልጋሉ?

የቻይና ቪዛን፣ 8 ቀን ቆይታ፣የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት፣ የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ እና አስጎብኚን ባጠቃለለው የ4ዊንድስ ፓኬጅ ተጠቅመው ወደዚ ስፍራ ይጓዙ።

ጉዞው የሚደረገው ከApril 13 - 21 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
ወደ በርካታ ሀገራት በምናዘጋጃቸውን የጉዞ ፓኬጆች በመጠቀም ልዩ ልዩ የሆኑ አዝናኝ እና አይረሴ ትዝታዎችን ያሳልፉ!

ያሉንን የጉዞ ፓኬጆች እንዲሁም አገልግሎቶቻችንን ለማወቅ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን።

@fourwindstour
4ዊንድስ ከሚያቀርብሎ በርካታ የአየር መንገድ አማራጮች የሜልጉትን መርጠው ወደአሻዎ ስፍራ ጉዞዎን ያድርጉ።

ባሉበት ሆነው ትኬቶን ለመቁረጥ ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።

@fourwindstravel
የአለም ረጅሙ ህንጻ የሆነው ቡርጅ ካሊፋ ቁመቱ 828 ሜትር (2716.5 ጫማ) ነው። ከኤፍል ታወር በሶስት እጥፍ የሚረዝም ሲሆን ከኢምፓየር ስቴት ህንፃ በእጥፍ ይበልጣል።
ቡርጅ ካሊፋን ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ህንጻው የተሰራበት ግብዓቶች ክብደት ነው።

የኮንክሪቶቹ ክብደት ብቻ ከ100,000 ዝሆኖች ጋር ይነጻጸራል። ለቡርጅ ካሊፋ ግንባታ ጥቅም ላይ የዋለው አጠቃላይ የአሉሚኒየም ክብደት ደግሞ ከአምስት A380 አውሮፕላኖች ጋር እኩል ነው።

@fourwindstravel
ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ወደ Bangkok, Thailand!

4ዊንድስ ልዩ የመዝናኛ ፓኬጅ ወደ ውቧ Bangkok በ97,999 ብር ብቻ ይዞላችሁ መጥቷል።

ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 6 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🚢የጀልባ ላይ ሽርሽር
👨‍🌾 አስጎብኚ

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
ወዴት ለመሄድ አስበዋል?

ወዴትም ቢሄዱ በርካታ የአየር መንገድ እና የመዳረሻ አማራጮችን ይዘን እየጠበክናችሁ ነው።

ከጉዞ ትኬት ባለፈም የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። የተለያዩ የማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን በመቀላቀል ይከታተሉ።

@fourwindstravel
2025/07/05 17:52:32
Back to Top
HTML Embed Code: