Telegram Web Link
Machu Picchu በ 15ኛው ክፍለ ዘመን በኢንካ ንጉሠ ነገሥት የተገነባ ስፍራ ነው።
ቦታው በአንዲስ ተራሮች ውስጥ ከባህር ጠለል በላይ ከ 7,000 ጫማ ከፍታ በላይ ይገኛል።

Machu Picchu በፔሩ በበርካታ ሰዎች የሚጎበኙ የቱሪስት መዳረሻዎች ውስጥ አንዱ ነው። በ1450 ዓ.ም አካባቢ የተገነባው ይህ ስፍራ በ1983 በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ቦታ ተሰጥቶታል። በተጨማሪም በ2007 የአለም New Seven Wonders of the World ውስጥ አንዱ ተብሎ ተሰይሟል።

@fourwindstravel
በሚፈልጉት ቀን ፣ በሚፈልጉት አየር መንገድ እና ወደ የሚፈልጉት ሃገር የሚያደርጉትን በረራ ቲኬት በ4ዊንድስ ድህረ ገጽ አልያም የሞባይል መተግበርያ ባሉበት ሆነው ይቁረጡ።

ድህረ ገጻችንን ለመጎብኘት https://4windsholidays.com/ ይህን ሊንክ ይጫኑ።

@fourwindstravel
እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

@fourwindstravel
ከ10,000 ማይል እና ከ352 ቀናት ጉዞ በኋላ አንድ ግለሰብ የአፍሪካን ርዝመት ከደቡብ ጫፍ በመነሳት እስከ ሰሜን ጫፍ ድረስ ተጉዞ አጠናቋል። ከደቡብ እንግሊዝ የመጣው የ27 አመት ወጣት ረስ ኩክ በመንገዱ ጫካ እና በረሃ አቋርጦ ፣ የግጭት ቀጠናዎችን አልፎ ፣ የስርቆት ሰለባ ሆኖ ፣ የአካል ጉዳት አጋጥሞት እንዲሁም የቪዛ ችግር አጋጥሞት የነበረ ቢሆንም ጉዞውን በስተመጨረሻ በአፕሪል 7 ፣ 2024 አጠናቋል።

እናንተስ ምን ያህል የጉዞ ፍቅር አላችሁ? ምን ያህሉንስ የምትሄዱ ይመስላችኋል? ኮሜንት ላይ

@fourwindstravel
ልክ እንደነዚህ ደንበኞቻችን አዝናኝ እና የማይረሱ ግዘያትን ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ?

4ዊንድስ በየጊዜው በርካታ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እናንተን ነው የሚጠብቀው።

ያሉንን ፓኬጆች ለማወቅ📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን።

@fourwindstravel
በጉዞ ወቅት በርካታ ሰዎች እቃን በመጣል ወይም በመርሳት ይቸገራሉ። ከላይ ያስቀመጥናቸውን ነገሮች በማድረግ ግን እንደዚህ አይነት ችግሮች የመፈጠር እድላቸውን ይቀንስላችኋል።

@fourwindstravel
4ዊንድስ ወደ በርካታ ሀገራት በምትፈልጉት የአየር መንገድ አገልግሎት በቀላሉ ትኬት ቆርጣችሁ ያለ ምንም ስጋት ወደ መዳረሻችሁ መሄድ የምትችሉበትን ድህረ ገጽ አዘጋጅቶላችኋል።

ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ በመጎብኘት በቀልሉ ትኬቶን ይቁረጡ!

@fourwindstravel
እንግዲያውስ ይፍጠኑ 4ዊንድስ ባዘጋጀሎ ፓኬጅ ይጠቀሙ!

ይህን ልዩ የሆነ አጋጣሚ በመጠቀም ከ4ዊንድስ ጋር Bangkokን በ97,999 ብር ብቻ ይጎብኙ።

ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 6 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🚢የጀልባ ላይ ሽርሽር
👨‍🌾 አስጎብኚ

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
ጉዞ ማድረግ አዳዲስ ቦታዎችን መጎብኘት ብቻ አይደለም!

🤯የአስተሳሰብ አድማስዎን ማስፋት

🥳ዘላቂ ትውስታዎችን መፍጠር

👨‍🎨የፈጠራ ችሎታዎን ማዳበር

🌅አዳዲስ ባህሎች፣ መልክዓ ምድሮች እና ሰዎች መለማመድንም ያካትታል

ከ4ዊንድስ ጋር ወደተለያዩ ስፍራዎች በመሄድ እነዚህን ጥቅሞች ያግኙ።
ማንኛውም የጉዞ መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

@fourwindstravel
ማጄላን ዓለምን በተሳካ ሁኔታ ለመዞር የመጀመሪያውን ጉዞ የመራ ሲሆን በ1519 ማጄላን በአምስት መርከቦች እና በግምት 270 የሚጠጉ ሰዎችን ከስፔን ይዞ አለምን ለመዞር ችሏል። ማጄላን ጉዞውንም በ1522 ሊያጠናቅ ችሏል።

እናንተስ አለምን የመዞር ህልም አላችሁ? ከ4ዊንድስ ጋር ህልማችሁን አሳኩ! ማንኛውንም የጉዞ መረጃ ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

@fourwindstravel
ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ 4ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindstravel
ምርጫዎ የትኛውም ስፍራ ቢሆን በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ጉብኝት ለማድረግ ሲያስቡ አስተማማኙን ፎር ዊንድስን ይምረጡ።

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

ስለ አገልግሎቶቻችን ጥያቄ ካላችሁ በ0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

@fourwindstravel
በጣሊያን የሚገኘው የአማልፊ የባህር ዳርቻ በአስደናቂ ውበት እና ውብ መልክዓ ምድሮች የሚታወቅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ነው።

የአማልፊ የባህር ዳርቻ በሶሬንቲን ባሕረ ገብ መሬት ደቡባዊ የባሕር ዳርቻ በጣሊያን ካምፓኒያ ክልል ውስጥ ይገኛል።የባህር ዳርቻው ወደ 50 ኪሎ ሜትር (30 ማይል) የሚሸፍን ሲሆን በገደል ቋጥኞች፣ ደኖች እና እርከኖች ያሉ የወይን እርሻዎች ተለይተው ይታወቃሉ።የባህር ዳርቻው የሚያብለጨልጭ የሜዲትራኒያን ባህርን በሚያዩ ገደላማ ቋጥኞች ላይ በተቀመጡ በቀለማት ያሸበረቁ ሕንፃዎች አሉት።

የአማልፊ የባህር ዳርቻ ዘና ለማለት ለሚፈልጉ ቱሪስቶች ተወዳጅ መዳረሻ ነው ፣ አስደናቂ እይታዎች እና ከቤት ውጭ እንቅስቃሴዎች እንደ የእግር ጉዞ ፣ ዋና እና ጀልባን ይይዛል።

@fourwindstravel
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

@fourwindstravel
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ!!

@fourwindstravel
ከ4ዊንድስ ጋር ጉዞዎችን በማድረግ የማይረሱትን ትዝታዎች አሁን ይፍጠሩ። ዛሬውኑ የህልም ዕረፍትዎን ያቅዱ እና መተግበር ይጀምሩ!

ስለ አገልግሎቶቻችን እንዲሁም ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

@fourwindstravel
764 ቫቲካን ሲቲ፣ በአለም ላይ ትንሹ ገለልተኛ ግዛት ነው። ሀገሩ ከ100 ሄክታር በላይ እንኳን አይሆንም። በዚህ ትንሽ ስፍራ ላይ ግን በአለም አቀፍ ካሉ ትልልቅ አብያተ ክርስትያናት አንዱ የሆነው የየቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ቤተክርስትያን እና የማይክል አንጄሎ ድንቅ ስራ የሆነውን የሲስቲን ቻፕል ጣሪያን ጨምሮ በውስጡ ይይዛል።

@fourwindstravel
በ4ዊንድስ ፓኬጆች ስትጠቀሙ ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው ሻንታ መሸከፍ ብቻ ነው!

በየጊዜው ወደ ተለያዩ ሃገራት ቲኬት ፣ ቪዛ ፣ ማረፍያ እና በርካታ ተጨማሪ አገልግሎቶች የያዙ ፓኬጆቻችንን በመግዛት ከቤተሰቦኦችችሁ ጋር የማትረሱትን ጊዜ አሳልፉ።

ስለ አገልግሎቶቻችን እንዲሁም ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

@fourwindstravel
ሰኔ ፍሎረንስን ለማየት ትክክለኛው ጊዜ ነው ተብሎ ይነገራል። ከተማዋ በዚህ ወቅት በጎዳና ገበያዎች፣ በሚያማምሩ የአትክልት ስፍራዎች እና አስደናቂ የስነጥበብ ኤግዚቢሽኖች ትሞላለች።

በዚህ ጊዜ ወደዚህች ውብ ስፍራ ጉብኝት ማድረግ ከፈለጉ ወደ 4ዊንድስ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን።

@fourwindstravel
ወዴት ለመሄድ አስበዋል? አሜሪካ ፣ እስያ ወይስ አውሮፓ?

መዳረሻዎ ወዴትም ቢሆን 4ዊንድስ በመጠቀም ቲኬትዎን በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ።

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን ድህረ-ገጻችንን https://4windsholidays.com/ አሁኑኑ ይጎብኝ በቀላሉ ትኬቶን ይቁረጡ።

@fourwindstravel
2025/07/05 08:58:59
Back to Top
HTML Embed Code: