እንኳን ደህና መጣችሁ!
ኢንተርኔት ተቋርጦባቸው በነበሩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የነበራችሁ አንባቢዎች በሙሉ እንኳን ወደ ዘመነ ኢንተርኔት በሰላም ተመለሳችሁ።
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu

ለካንሰር ታማሚዋ እናት ከ11 ቀናት በፊት 6600 ብር አስረክበናል። በምርቃት ግርግር ሳላሳውቃችሁ ስለቆየሁ ይቅርታ!
አላህ ሰደቃችሁን ይቀበላችሁ። ርዝቃችሁን ይባርክላችሁ! 🥰🥰🥰
.
@Fuadmu
አላህ ሰደቃችሁን ይቀበላችሁ። ርዝቃችሁን ይባርክላችሁ! 🥰🥰🥰
.
@Fuadmu
364 ሺህ ብር!
በአላህ ችሮታ የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር አባላት ባደረጉት ልብ የሚነካ የሰደቃ ውድድር ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለእዝነት የአካል ጉዳተኛ ህፃናት እና ወላጆች መርጃ 364 ሺህ ብር በዛሬው ዕለት ስጦታ ማበርከት ችለዋል።
የኢፋዳ የሀድራ ትስስር በአላህ መንገድ ላይ ስለመተዋወስ ከሁሉም ፅንፍ የተሰባሰቡ ወጣቶች ስብስብ ነው።
ኢፋድዮች አድርጋችሁታል! እንኳን ደስ አላችሁ ብያለሁ።
ሌሎችም የሀድራ ትስስሩን በመቀላቀል ስለ መልካም የምትወዳጁት ቤተሰብ ታደሉ።

ኢፋዳ ሻሸመኔ ገብታለች!
መፅሀፉን @ifadasales ላይ መግዛት አሊያም በካሽ በአድራሻው ሄዶ መግዛት ይቻላል።
ሻሸመኔ አድራሻ
አቦስቶ ቤኬራ ሕንፃ ግራውንድ ላይ የሱቅ ቁጥር 89
.
@ifadasales

ብስራት!
ሁላችሁም አንብቡት!
የአላህ ፈቃድ ሆኖ የኢፋዳ መፅሀፍን ወደናንተ ማድረስ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ መፅሀፉን ያነበበው አብዛኛው ቤተሰብ ጥያቄ «ይህን መፅሀፍ አንብበን ብቻ የምንተወው ነው ወይ?» የሚል ነበር። የተፃፈው ነገር በሂደት ወደ መሬት መውረድ የሚጀምርበት መንገድ እንዲመቻች ስትወተውቱ ቆይታችኋል።
ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት በርካቶች ከመንፈሳዊነት ጋር እንዲቀራረቡ እድል የፈጠረውን የኢፋዳ ማህበረሰብ የሀድራ ትስስር በመፍጠር አሁን ላይ ከ400 በላይ በየሳምንቱ ጁሙዓ ስለ ቁርዓን፣ ሀዲስ እና ሲራ የሚማማሩና በየቀኑ የቁርዓንና የሰለዋት ዊርድ ያላቸው በየሁለት ወሩ በአንድ ቀን የሚያኸትሙ ግን በአካል የማይተዋወቁ አባላትን ከሀገራችን ጫፍ እስከ ጫፍ እንዲሁም ከባህር ማዶ ማፍራት ችለናል።
የሀድራ ትስስሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ቁርዓን መቅራት የማይችሉትን ቁርዓን እንዲቀሩ ከማድረግ ጀምሮ በየደረጃው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ለማድረስ እንዲሁም ታሪካዊ ማንነታችንን ማስተዋወቅ፣ ኢስላማዊ ተቋማትን በተለያዩ ክልሎች መመስረትን እና ሁሉም ሰው ስለ አላህ የሚያወራው ወዳጅ ለመስጠት ተግቶ ሲሰራ ቆይቷል።
አሁን ደግሞ እነዚህን ትልልቅ አላማ ያዘሉ ስራዎችን ለማካሄድ ምቹ እንዲሆን ለቢሮ፣ ለቂርዓትና ለስልጠና የሚሆን ቦታ ተከራይቶ ወደ ስራ በመግባት ሂደት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም ለዚህ ቢሮ አስፈላጊ ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፋችሁ ያስፈልገናል።
የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች
የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ
ኮምፕዩተር
ፕሪንተር
ለስልጠና የሚመቹ መጅሊስ አሊያም ወንበር እና ጠረጴዛዎች
ምንጣፍ
ሌሎችም ወጪዎችን ለመሸፈን የእናንተን ድጋፍ እንሻለን።
በዚህ በዘመናት ውስጥ እያደገ በሚሄድና የሁላችንም በሆነው ታላቅ ተቋም ላይ የመጀመሪያዋን ጡብ አብረን እናስቀምጥ ዘንድ እንማፀናችኋለን።
ትንሽ ትልቅ ሳትሉ አቅማችሁ በቻለው ሁሉ በመተባበር አሳክተነው ሪቫን እንቁረጥ!
ብዙዎችን በአላህ መንገድ ላይ ወደ መተዋወስና ወደ ኢስላማዊ እውቀት በአንድነት እንመልስ!
ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ @Fuadmuna ላይ አካውንት መውሰድ ትችላላችሁ።
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmuna

Fuad Muna (Fuya)
ብስራት! ሁላችሁም አንብቡት! የአላህ ፈቃድ ሆኖ የኢፋዳ መፅሀፍን ወደናንተ ማድረስ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ መፅሀፉን ያነበበው አብዛኛው ቤተሰብ ጥያቄ «ይህን መፅሀፍ አንብበን ብቻ የምንተወው ነው ወይ?» የሚል ነበር። የተፃፈው ነገር በሂደት ወደ መሬት መውረድ የሚጀምርበት መንገድ እንዲመቻች ስትወተውቱ ቆይታችኋል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት በርካቶች ከመንፈሳዊነት ጋር እንዲቀራረቡ እድል የፈጠረውን…
በዚህ በዘመናት ውስጥ እያደገ በሚሄድና የሁላችንም በሆነው ታላቅ ተቋም ላይ የመጀመሪያዋን ጡብ አብረን እናስቀምጥ።
ትንሽ ትልቅ ሳትሉ አቅማችሁ በቻለው ሁሉ በመተባበር አሳክተነው ሪቫን እንቁረጥ!
ብዙዎችን በአላህ መንገድ ላይ ወደ መተዋወስና ወደ ኢስላማዊ እውቀት በአንድነት እንመልስ!
ድጋፍ እያደረጋችሁ ያላችሁ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያስውብላችሁ፣ ሀጃችሁን ያውጣላችሁ፣ አፍያችሁን ይጠብቅላችሁ፣ ዘራችሁን ይባርክላችሁ! አሚን!