Telegram Web Link
2015 ዓ.ም
ያቀድነውን ሁሉ የምናሳካበት ይሁንልን!!

አዲስ አመት ▸▹ አዲስ ሀሳብ
አዲስ አመት ▸▹ አዲስ ስኬት
አዲሱ አመት ▸▹ ከናንተ ጋር ከፍ የምንልበት!!

መልካም አዲስ አመት!!

@funyhaha
@funyhaha
''ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም። አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።''

- አና ፍራንክ ( የአና ማስታወሻ )

@funyhaha
@funyhaha
አንተ በሌለህበት ስላንተ የተባለውን ሰምተህ ቢሆን ኖሮ ከሁሉም ጋር ፈገግታ ታቆም ነበር።

#መልካምእለተሰንበት

@funyhaha
@funyhaha
ሀብታሞች በድሆች ላይ በሰሰቱ ጊዜ አላህ በጣም ዉድ በሆነው ዋጋ የድሆችን ልብስ አለበሳቸው

@funyhaha
@funyhaha
"ሺ አመት አይኖር ለምን ረፈድ አርጌ እንቅልፌን አልተኛም" ብሎ ውስጥህ ሊነግርህ ይችላል። እንዲህ በለው ሰበበኛውን ድምፅ "ልክ ነህ ህይወት ስታበቃ ማንም አይከለክልህም ሺ አመት ትተኛለህ፤ አሁን የምትኖረው እድሜ ግን የተገደበ ነው ስለዚህ በጠዋት ተነስ!!"

ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ

@funyhaha
@funyhaha
ድንግልና የትዳር ስጦታ ነው💑 ይሄ ትውልድ የልደት ስጦታ አደረገው እንጂ😔

@funyhaha
@funyhaha
"ስለነዚህ ሙዚቃዎች ምን ታስባላችሁ?"
ኤልያስ ሽታኹን
~ ~ ~ ~ ~
ስለነዚህ ሙዚቃዎች ምን ታስባላችሁ?"

ቋንቋቸው ሳይገባን ስለምንጨፍርባቸው?

ምን እንደሚሉ ሳናውቅ ስለምንገረምባቸው?

ጠረጴዛ እየመታን ስለደንስባቸው?

የቀለለንን እና በቃል የያዝነው ቦታ ላይ ጠብቀን አብረናቸው ስለምንጮሀቸው?

"ለኔ ነው" በሚል ትርጉም ከማይገናኝ ውሽቅ ሀዘናችን ጋር ስለምናገናኛቸው?

ትክሻችንን ስለሰበቅንባቸው?
ወገብ ስለትያያዝንባቸው?

ግጥሞቻቸው ምን እንደሚሉ ሳንውቅ ገና ሰከፈቱ ስለምንጮኽላቸው?

ስለነዚህ ስለማይገቡን ግን እንደገቡን ስለሚሰሙን ሙዚቃዎች ምን ታስባላችሁ?

መኖር እንደዛ ይሆን?

@funyhaha
@funyhaha

Share
Share
#መሀመድ_ጋዳፊ

በሊቢያ በሳቸው ስልጣን ጊዜ ዜጎች ከመንግስት ሚያገኙት አስገራሚ ጥቅማ ጥቅሞች .....

#1 ጠዋት ጠዋት ለሁሉም ሊቢያዊያን የቁርስ ዳቦ ሚሸፍነው መንግስት ነው

#2 በአል በመጣ ቁጥር ለሁሉም ቤተሰቦች አንድ አንድ በግ ከጋዳፊ መንግስት እንካቹ ይባላሉ

#3 አዲስ ተጋቢዎች ጎጆ ሊወጡ ሲሉ የቤት መግዣ 25ሺ ዶላር መንግስት ነው ጀባ ሚላቸው

#4 አንድ ሊቢያዊ እስከ አስራሁለት ተምሮ የከፍተኛ ትምርቱን ከሀገሩ ወቶ መማር ከፈለገ ሙሉ በሙሉ በመንግስት ተሸፍኑለት ከአገሩ ወጭ ይማራል

#5 በሊቢያ መብራትና ውሃ ነፃ ነው

#6 ሊቢያዊ በመሆን ብቻ ሊቢያውያን የዜግነት ይከፈላቸዋል ላታምኑ ትችላላቹ ግን ይሁሉ ነገር የሆነው እዚው በኛዋ አህጉር አፍሪካ ነው 🥺

በጊዜው ሊቢያ በአለም ገበያ በነዳጅ አቅርቦት የምትበለጠው በሩስያና በሳውዲ አረብያ ብቻ ነበር ..... ለጋዳፊ ሞት መቶ በመቶ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም በመላ ምትነት በመካከለኛው ምስራቅ እያገኙ የመጡትን ተወዳጅነትና ተደማጭነት በምእራብያውኖቹ ማለትም በአሜሪካና በፈረንሳይ ስላልተወደደላቸው ነው ያስወገዱቸው ይባላል 😏

አሁንስ ሊቢያ በምን ሁኔታ ለይ ትገኛለች ?? .... አሁን በሊቢያ ከ400 በላይ እኔ ነኝ መንግስስት እያሉ በሚተኳኮሱና በሚዋጉ ቡድኖች የጦርነት ቦታ ሆናለች 😭

አይ አሜሪካ 😏

@funyhaha
@funyhaha
ለፈገግታ 😂😂😂

አንድ አረብ የሀብታም ልጅ ለትምህርት ወደ አውሮፓ ያቀናል ከአንድ ወር ቆይታ በኋላ ለአባቱ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈ።

"በርሊን በጣም ቆንጆ ከተማ ናት፣ ሰዎች በጣም ቅን ናቸው፣ ነገር ግን እኔ ሬንጅ ሮቨር እየነዳሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስደርስ፣ ታላላቅ ፕሮፌሰሮቼ በባቡር ሲደርሱ ሳይ በጣም አፈርኩ።"

ብዙም ሳይቆይ ከአባቱ የተላከ ደብዳቤ ደረሰው የአሥር ሚሊዮን ዶላር ቼክ ነበር ።

"በል ልጄ በነጮቹ እንዳታሳፍረን የራስህን ባቡር ግዛ"!! የሚል ነበር
😂😂😂

@funyhaha
@funyhaha
መዘግየትህን አትጥላው!

ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ! መዘግየትህን አትጥላው! በትምህርት፣ በስራ፣ በሀብት፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር አንተ እንዳሰብከው አለመሆኑ ለበጎ እንደሆነ አስብ።

ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት እንደሚተኮስ አስብ፤ ወዳጄ ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰው ጊዜው ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ይሆናል። አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ ታገስ፤ የህይወትህ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም!

@funyhaha
@funyhaha
አሜራካዊው ገጣሚ ቻርለስ ቡኮቮስኪ አንድ መስመር አለው!

"ደስታ አንፈልግም ግን ሕመማችንን ቀንሱልን!" እናም.....
#አይዞን_ሁሉም_ያልፋል!

ከሳሙኤል በለጠ (ባማ)


@funyhaha
@funyhaha
ቁራሽ እንጀራ በመስረቅ ወደ እስር ቤት ወሰዱኝ።እዚያም ለአሥራ አምስት ዓመታት ነፃ እንጀራ በላሁ...


📚 የቪክቶር ሁጎ መጽሐፍ የተወሰደ ✍️

@funyhaha
@funyhaha
ምን አጓጓኝ? አላውቅም ብቻ ምመኘውን ሁሉ አንች ጋር አየሁት.... ሳቅሽ የተደበቀ ደስታዬ.... ፀዳልሽ የናፈኩት ተስፋዬን አሳየኝ...

ጓጓው የኔ ብቻ እንድትሆኝ....ያንች ብቻ መባልን ናፈኩ....
ዘላለሜን ላነግስሽ....የፈቀድኩ ተገዢሽ መሆንን ቋመጥኩ..

ልቀርብሽ ባከንኩ....ያኖርኩትን ድልድይ ሰብሬ...ያስቀመጥኩትን ኩራት አሽቀንጥሬ ዙሪያሽ ላይ ተገኘው....
ምን ዋጋ አለው!

አየሽ .........
አንችን ለመቅረብ ብዙ ነገር ለመድኩ....


@funyhaha
@funyhaha
ለትዳር ትክክለኛው ወቅት ሀያዎቹ ውስጥ ወይም ሰላሳዎቹ ውስጥ ከሚለው ይልቅ ተገቢው ሰው የመጣበት ወቅት የሚለው ሚዛን ይደፋል ፣መቼ ከሚለው በላይ ማንን የሚለው እጅግ አሳሳቢ ነው። በተለምዶ የጊዜ "ባቡር ያመልጥሀል" ይባላል ግና ወደምንፈልገው ቦታ ማያደርስ ባቡር ቢያመልጥ ምን ችግር አለው? ታሪኩ ያለው ጣታችን ላይ ቀለበትን መደራረጉ ሳይሆን የእምነታችንን ግማሽ ምናረግበትን ሰው መምረጡ ነው ።

@funyhaha
@funyhaha
Forwarded from Дайвинчик | Leomatch bot
Dating Bot – Leomatchbot🍷 is on Telegram! Find new friends or even a lover 👫
👉 https://www.tg-me.com/leomatchbot?start=i_N4fCH
አንድ ማየት የማይችል ሰው አንዲትን ሴት አገባ፡
ኮራ ብላ ውበቴን ብታይ ኖሮ በጣም ትደነቅ ነበር አለችው😌
እሱም፡ እውነትሽን ቢሆን ኖሮ ማየት የሚችሉ ሰወች ለኔ ባልተውሽ ነበር አላት👊😅😂

Join us👉 @funyhaha
Forwarded from Texify - Image to Text (OCR) - Photo to Text
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
You can convert any book or magazine photo into editable text. Join TexifyBot and try it for free! 👇👇👇
http://www.tg-me.com/TexifyBot?start=443621019l
`ኋላ እንዳትጸጸት ገንዘብህን ፥ ልብህንና ጉልበትህን ፥ ለሴቶች አትስጥ።


፦መፅሀፈ_ምሳሌ


@funyhaha
Forwarded from ቀልድ እና ቁም ነገር@ (last seen) via @like
በአዲስ አበባ ባለ መሶብ ቅርፅ ህንፃ ሊገነባ ነዉ እለዋለዉ

"ብርቅ ነዉ እንዴ ታዲያ?" አለኝ

"እንዴት?"

"በየቤታችን ያለእንጀራ ቁጭ ያለዉ መሶብ እኮ ቢወጣ ህንፃ ባይሆን እንኳን ቅርስ ይሆናል"

"አይ አንተ ደግሞ አትቀላቅል።"

"ባክህ ያዉ ነዉ። መጀመሪያ የህዝቡን መሶብ አይሙሉና የመሶብ ቅርፅ ያለዉ ህንፃ ይስሩ" 😏😏😏 "ሰነፍ ሚስት ደጅ ደጇን ታሳምራለች" አሉ

"በል ወዳጄ! አንተ ኑሮ መሮሃል። ሰላም ዋል!" 😁😁😁😂

@funyhaha
@funyhaha
2024/05/15 16:44:13
Back to Top
HTML Embed Code: