Telegram Web Link
#ድንግር
#ሊዮ_ማክ

ከክህደት ማዶ ከማመን ባሻገር
አዕምሮ ሲታወክ እምነት ሲደናገር
አንዳንዴ ያነቃል ያላሰቡት ነገር!!!
@leoyri
@gGetem
አልገባኝም
(ሊዮ ማ.)
አውቃለሁ ለመኖር ሰው ሲኖር ይለፋል
ቀናት ሳይገድበው ከቀን ይታገላል።
የእድሜው ምህዋር የእርሱነቱ ጀምበር
እንዳይቀና ሆኖ ድንገት ሲደናገር
ጭብጡ ምን ይሆናል ከመልፋት ባሻገር?
የእንባ ፅንስን ሊወልድ ስቃይ የሚያማምጥ
ከቀኑ ሚሟገት ተስፋው እስኪሟጠጥ
ይህን መሳይ ምስኪን...
ይህን መሳይ ምንዱብ
በምን ታምር ይሆን የሚድን ከዚህ ሰርጥ?
አልገባኝም !!!
@gGetem
@leoryi
ጥላና የሰው ልጅ ይመሳሰላሉ
አለውልህ ብለው ሲመሽ ይጠፋሉ
ጨለማ ሲወርስህ ብርሀንህ ሲጠፋ
ቅን እኮ ነው ያልከው ታያለህ ሲ'ከፋ


@gGetem
@gGetem
@gGetem
▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨
ርዕስ፦....ባያቸውስ ኖሮ
#ገጣሚ_ሚካኤል_አስጨናቂ ©
አንባቢ፦ሊዮ ማክ
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
www.tg-me.com/leoyri
www.tg-me.com/gGetem
Mole Enter_🍁
Plc share&Join
🎤🎬 #ፌቨን_ግርማ (ፌቪ_የMak) ©
ይቀላቀሉ
▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦▥▦▦▦
መጠባበቅ
(ሊዮ ማክ)
የቀናት እድሜ ነው
በጣት ቁጥር ልኬት
የሄድሸበት እለት፤
ግና ለጋሸበው
ባዘንና ንዴት
አምኖ ለከሰለው
ከስሎ ለጠነዛው
ተንከራታች ቀልቤ
የአመት ያክል ነው
ለጠባቂው ልቤ።
በትመጣ አትመጣ
በተፃፈ እጣ
ራሴን ስሟገት
እራሴን ስቀጣ
ከውሎዬ አድራለው
ካልጋዬ ሳልወጣ።
ታዲያ ከዚህ እምነት
ፈልጌ ማልወጣው
ከእስር ነፃነት
ስለሚመስለኝ ነው
ጠርቅመሽ የያዝሺው
የመውጫውን መስኮት።
አትከፍቺም?!

😟😟😟😟😟😟😟
@leoyri
@gGetem
▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨
ርዕስ፦....መናፈቅ ማለት...
#ገጣሚ_ሚካኤል_አስጨናቂ ©
አንባቢ፦ሊዮ ማክ
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
www.tg-me.com/leoyri
www.tg-me.com/gGetem
Mole Enter_🍁
Plc share&Join
🎤🎬 #ፌቨን_ግርማ (ፌቪ_የMak) ©
ይቀላቀሉ 🌎
▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦▥▦▦▦
እንዲህ ይመስለኛል.....!
ምኞተ—ግዑዛት
(ሊዮ ማክ)
ድምጽሽን ባረገኝ ካፍሽ ላይ እንድውል
ድማጭሽ ልብ ላይ ደምቄ እንድሳል።
የረቀቀን ንፋስ መሆንን ተመኝው
በጆሮሽ ዘልቄ ልብሽን ልዳስሰው።
ግዑዙን አሰብኩት ላለመንቀሳቀስ
በእይታሽ ዘወትር ባይንሽ እንድታበስ።
ትቢያውን ብቃኘው በይብለጥ አጓጓኝ
ግርሽ ስር መውደቅ ክብር እየመሰለኝ፤
ግን,,,
ይሄን ሁሉ ባስብ ሁሉን መሆን ብመኝ
ታዲያ ምን ያደርጋል ሰው አርጎ ፈጠረኝ።
#እኔኑ
——————————————
——
@leoyri
@gGetem
አጀብ!
ሳይሳሱ ለነገ.. . ዘግተው የስጋት በር 
የሞቱ ለሀገር ።
አጀብ !
ከአፏ ላይ ነጥቃ ለዘረጋች እጇን
ቅጠል ተሸክማ ላሳደገች ልጇን።
አጀብ !
ቀንበሩን ወርውረው ... ለእምነት ተንጋለው
ለጲጥፋራ ሚስቶች ፊታቸውን ነስተው
ዓለሙን ለናቁት ለነዛ ወጣቶች...
የፈጣሪ ልጆች ።
አጀብ.. .
ተሸክመው ክራር
ገርፈውት ያን ጊታር 
ዜማ ለቀመሩ ...
ከቀንድ ውስጥ ጨልፈው 
ግጥም ላሳመሩ...
አጀብ.. .
ሺህ ጊዜ ሞክረው 
ሺህ ጊዜ ተሳስተው
መብራት ለፈጠሩ 
መድሀኒት ቀምመው ታማሚን ላሻሩ።
አጀብ 
አጀብ
አጀብ...
ለዘመን ብርቱዎች.. .. ስጋ ለባሽ መላዕክት
የፍጥረት ምትሀት...
እነሱን ላበጀች ለዛች የ'ግዚሀር ጣት 
ይኸው እጅ ነሳን...
ስብሀት.. .ስብሀት ... ስብሀት !!

(ሚካኤል.አ)

@gGetem
@gGetem
@gGetem
Forwarded from የሆሄያት ህብር📝📝 (Sirake peterøs ☞Ye Yerijo)
ዮርታ💃💃💃💃ልመርቅህ
Audio
ብሌን
በጆሲ
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
www.tg-me.com/leoyri
www.tg-me.com/gGetem
www.tg-me.com/yosikeman
Plc share&Join
▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨▨
ርዕስ፦እጣ ፈንታ
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ ©
የሆሄያት ህብር🦋🦋🦋🦋
#የጥበብ_ማዕድ
www.tg-me.com/leoyri
www.tg-me.com/gGetem
Mole Enter_🍁
Plc share&Join
🎤🎬 #§åŕøñ_Mahetem (Sari_Ma) ©
🙅....ሰው ከተፃፈለት እጣ ፈንታ አይዘልም!!!
▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦▥▦▦▦
አይ ሊዮ!🤔





.
.
.
አስብና!
ሚስቴም ጥላኝ ሔደች
እኔም ስራ የለኝ
ታዲያ ከዚ ሁሉ
ምናለ ብትገለኝ?!
እልና....
ሲታወሰኝ
"ለካ ማንም ለማንም መኖር ዋስትና እንዳይደለ ሲገባኝ እኔነቴን ፈለኩት ወደድኩትም"
ሰው ነኝና!!
#ሰናይ_ምሽት_እወዳችኋለሁ 🙄🥰
@leoyri
@gGetem
ታምናለህ?
:
“ውስኪን ከብርጭቆ
መጎንጨት አንስቶ
ጭኗን ከገለጠች…
ማውራት እንቶፈንቶ ፤
አያድርስ በደሉ !
የሀብታም ሰው ግፉ
ተናግሯል መጽሐፉ”
ብሎ የሚታዘብ…
አረቄ ቤት ያለ …
የዛ ድሀ ምኞት ፤
:
በሴቶች ታጅቦ...
ውስኪ መጠጣት ነው
እ’ሱም ገንዘብ ኖሮት።

(ሚካኤል አ)
www.tg-me.com/gGetem
No Leo!🤔
A
N
Da
N
De
.
.
.
Think about it!
My wife left me too.
I don't have a job either.
So from all this
What if you tell me?!
Oh....
When I remember
"When I realized that no one was a guarantee for anyone's life, I wanted to be myself and I loved it."
I am a human!!
#ሰናይ_ምሽት_እወዳችኋለሁ 🙄🥰
@leoyri
@gGetem
አንገራጋሪ
(ሊዮ ማ.)
የማዶ ለማዶ መቼት አልባ ቅጥር
ቀን ጠባቂ ልብን በምኞት ቢሰብር
ሁሉ መስሎኝ እንዳንቺ ለነዋይ የሚያድር
ሰውን አላምን ያልኩት ዳግም ለዚ ነበር።
ቢተናነስ ልክሽ ሚዛኑ ቢጎድል
በኮሮጆ መትረፍ ሴትነትሽ ቢቀል
ደርሶ ያመነሽ ልቤ ቢዳረግ ለበደል
ባዳረሽው ጉዳት...
የህይወት ጭብጥ ቢሆን ከሰቡ መገለል
ታዲያ ምን ይገርማል የዚስ ሰው መበቀል።
ግን ዳግም ብመስል ቀኔ የማይቀና
እድሜ ቢንገታገት በውድቀት ጉዳና
አንገራጋሪ ነው መቆም እያሰበ ሚወድቅ ከ'ንደገና።
@leoyri
@gGetem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
....ከሚላ 2....
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
ልብ አንጥፎ መሬት
※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
            ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════ @yosikeman
@gGetem
ዛሬም....
****

በጣም ከፍቶኝ የማወራው ስፈልግ ሁሌም ካጠገቤ የማላጣት ጓደኛ አለኝ እ ብሎ ሁሌም የኔን ችግር የምያደምጥ፣ የማይሰለች ከዛ የሚያረጋጋበት መንገድስ....🥹
ስለሱ ሁሌም ባወራ አልጠግብም በጣም ሲበዛ የዋህ ና የብዕር ሰዉ !!😅
በፊት የሆነ ጭለማ ቤት ውስጥ እንደተዘጋበት እስረኛ ነበርኩ ከዛ እርሱ መጣና.... ከሰው ጋር ማውራት፣ መግባባት የማልችለው ተጫዋች ሆንኩ ይህንን አለም ወደድኩት።🥰
ክፋትን በጭራሽ አታውቀውም

ደሞ ላንተ ነው 🫵 🫶🥹
@gGetem
@gGetem
2025/07/07 05:40:30
Back to Top
HTML Embed Code: