****
በጣም ከፍቶኝ የማወራው ስፈልግ ሁሌም ካጠገቤ የማላጣዉ ጓደኛ አለኝ እ ብሎ ሁሌም የኔን ችግር የምያደምጥ፣ የማይሰለች ከዛ የሚያረጋጋበት መንገድስ....🥹
ስለሱ ሁሌም ባወራ አልጠግብም በጣም ሲበዛ የዋህ ና የብዕር ሰዉ !!😅
በፊት የሆነ ጭለማ ቤት ውስጥ እንደተዘጋበት እስረኛ ነበርኩ ከዛ እርሱ መጣና.... ከሰው ጋር ማውራት፣ መግባባት የማልችለው ተጫዋች ሆንኩ ይህንን አለም ወደድኩት።🥰
ክፋትን በጭራሽ አታውቀውም
ደሞ ላንተ ነው 🫵 🫶🥹
@gGetem
@gGetem
****
When I need to talk to someone, I always have a friend who is always there for me, who always listens to my problems, never gets tired of it, and then there is a way to calm him down....🥹
I can't get enough of talking about him, he is so gentle and kind!!😅
I used to be like a prisoner locked in a dark house, then he came.

ከድል አጥቢያ ማግስት
(ሚካኤል አስጨናቂ)
።።።።
ትላንትና የለሽም!
አልነበርሽም ትላንት
በነዛ ጊዜያት...
.
ጠጉሬ ሲደራረት ፥ ሲመስል ጥቀርሻ
ፈራንካ ሳይኖረኝ...
ስለፍቅርሽ ጥሎሽ ፥ ስላንቺ እጅ መንሻ
.
አካሌ ኮስምኖ ፥ ገላዬ እንደከሳ
ሀገሬው 'ምፀ' ቱን
በመምጠጡ ብዛት ፥ ከንፈሩ እንደሳሳ
.
ባይተዋር እንደሆንሁ ፥ ከሰው ጎራ ርቄ
"እህል እንደራበኝ
ውሀ እንደጠማኝ"
እርቃኔን እንደሆንሁ ፥ በላዬ አልቆ ጨርቄ
.
ጣቴን እንደከፈትሁ ፥ እሳት ለመጠጣት
ጥርሴን እንደሞረድሁ ፥ ትራፊ ለመብላት
ድልዳል እንዳበጀሁ...
ሳልኖር እየዋልሁኝ ፥ ሳልኖር ለመተኛት
.
ያን ጊዜ የለሽም...
አልነበርሽም ትላንት! !
።።።
ይኸው ዛሬ ደግሞ!
ከድንጋዩ ሸሽቶ፥ የፍዳ ግዞቴ
ፀሊሜ ተገፎ ፥ ጠሀዬ ስትወጣ
እንጀራዬን ስቆርስ
ቡልኮ ስደርብ ፥ ውሀዬን ስጠጣ
.
አካሌ ደርጅቶ ፥ ገላዬ ሲፋፋ
በወዜ ማዕበል ...
ክፉኛ ተንጦ ፥ ሸቅኔ ሲገፋ
(ጠግቤ ሊያጎርሰኝ
ለብሼ ሊያሞቀኝ)
ሀገሬው ተፋፍጎ ፥ ከደጄ ሲጋፋ
.
አንቺም ብቅ ብለሻል
ከቁስ ንዋዬ ሰልፍ...
እንዳንዱ ተቆጥረሽ ፥ ለመያዝ ወረፋ።
@leoyri
@gGetem
(ሚካኤል አስጨናቂ)
።።።።
ትላንትና የለሽም!
አልነበርሽም ትላንት
በነዛ ጊዜያት...
.
ጠጉሬ ሲደራረት ፥ ሲመስል ጥቀርሻ
ፈራንካ ሳይኖረኝ...
ስለፍቅርሽ ጥሎሽ ፥ ስላንቺ እጅ መንሻ
.
አካሌ ኮስምኖ ፥ ገላዬ እንደከሳ
ሀገሬው 'ምፀ' ቱን
በመምጠጡ ብዛት ፥ ከንፈሩ እንደሳሳ
.
ባይተዋር እንደሆንሁ ፥ ከሰው ጎራ ርቄ
"እህል እንደራበኝ
ውሀ እንደጠማኝ"
እርቃኔን እንደሆንሁ ፥ በላዬ አልቆ ጨርቄ
.
ጣቴን እንደከፈትሁ ፥ እሳት ለመጠጣት
ጥርሴን እንደሞረድሁ ፥ ትራፊ ለመብላት
ድልዳል እንዳበጀሁ...
ሳልኖር እየዋልሁኝ ፥ ሳልኖር ለመተኛት
.
ያን ጊዜ የለሽም...
አልነበርሽም ትላንት! !
።።።
ይኸው ዛሬ ደግሞ!
ከድንጋዩ ሸሽቶ፥ የፍዳ ግዞቴ
ፀሊሜ ተገፎ ፥ ጠሀዬ ስትወጣ
እንጀራዬን ስቆርስ
ቡልኮ ስደርብ ፥ ውሀዬን ስጠጣ
.
አካሌ ደርጅቶ ፥ ገላዬ ሲፋፋ
በወዜ ማዕበል ...
ክፉኛ ተንጦ ፥ ሸቅኔ ሲገፋ
(ጠግቤ ሊያጎርሰኝ
ለብሼ ሊያሞቀኝ)
ሀገሬው ተፋፍጎ ፥ ከደጄ ሲጋፋ
.
አንቺም ብቅ ብለሻል
ከቁስ ንዋዬ ሰልፍ...
እንዳንዱ ተቆጥረሽ ፥ ለመያዝ ወረፋ።
@leoyri
@gGetem
እውነተኛአጭርታሪክ . ካነበቡ በኃላ ሼር
አንድ ሰውዬ በመንገድ እየሄደ እያለ መንገድ ዳር መኪና ያቆመች ሴት አየ .……
ሲያያት እርዳታ የምትፈልግ ስለመሰለው ወደ እርስዎ ሄደ ……
. እርዳታ ትፈልግ እንደሆነም ጠየቃት እርስዎ ግን ለረጅም ሰአታት ማንም አቁሞ
ስላልጠየቃት እና ሰውየውን ስታየው አለባበሱ የ #ድሃ ስለሚመስል እርዳታውን
አልፈለገቺም . እንደፈራች የተረዳው ሰውየ ስሙን ከነገራት በሃላ ሊረዳት
እንደሆነ በመንገር ልያረጋጋት ሞከረ.……
ከዛም የተበላሸውን መኪናዋን ከ አድካሚ ሙከራ ቦሃላ ሰራላት . ሴትዮዋም
ላደረገላት ነገር ስንት ልክፈልህ ብላ ጠየቀቺው እርሱም የእውነት ልትከፍይኝ
ካሰብሽ ሌላ ግዜ እርዳታ ሚፈልግ ሰው ስታዪ እርጂ ከዛም እኔን አስታውሺኝ
አላት.……
ከ አንድ ሳምንት በኋላ ሴትዮዋ ወደ አንዲት አነስተኛ ካፌ ሄደች , እዛ የነበረቺዉ
አስተናጋጅ የ 8 ወር እርጉዝ ነበረች ,ምታስተናግደው ብቻዋን ሲሆን በጣም
እንደተዳከመች ያስታውቃል. ሴትዮዋም ተስተናግዳ ከጨረሰች በኋላ
ለአስተናጋጅዋ ገንዘብ አስቀምጣላት ወጣች.……
አስተናጋጅዋም ብሩን ስታይ አላመነችም ነበር ,ሴትዮዋ ያስቀመጠችላት የ 1
አመት ዶሞዝዋ የሚሆን ገንዘብ ነበር ከ ብሩ ጋር ሌላ ወረቀት ተቀምጠዋል
እንዲህም ይላል " ውለታየ የለብሺም አሁን አንቺን እንደረዳሁሽ እኔንም አንድ ቀን
ሰው እረድቶኝ ነበር. ልትከፍይኝ ከፈለግሽ አንቺም ሌላ ሰው እርጂ "
አስተናጋጅዋም ስራዋን ከጨረሰች በኋላ ለባልዋ ደስታዋን ለማካፈል በችኮላ
ወጣች. የቤት ኪራይ የሚከፍሉት አልነበረባቸውም ነበር ልጅም ልትወልድ
ስለነበር ገንዘቡ ያስፈልጋቸው ነበር . እቤት ገብታ የሆነውን ለባልዋ ስትነግረው
ማመን አቃተው , ከሳምንት በፊት አልቀበልም ያለው ክፍያ እቤቱ ድረስ
መምጣቱ አስገረመው
መልካምነት ራሱ ይከፍለናል
===================
for feedback @leoyri
for join www.tg-me.com/gGetem

Telegram
የሆሄያት ህብር📝📝
ውድ የሆሄያት ህብር ቻናል ቤተሰቦች ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን።👍👍
ቻናላችን፦
👉በግጥም 📔📰📼📼
👉በድርሰት📚📚
👉በትረካ📀🎼
👉በስዕል🃏🃏
👉ወጎች📜📜
👉በአጫጭር ልብ ወለዶች ወደ እናንተ እንደርሳለን።
ለሀሳብ እና አስተያየት
፦ሊዮ ማክ፦ @Leoyri
፦ዮሲ ማን፦ @yosikeman
፦የሪ፦ @yerijo
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👉 @gGetem
ቻናላችን፦
👉በግጥም 📔📰📼📼
👉በድርሰት📚📚
👉በትረካ📀🎼
👉በስዕል🃏🃏
👉ወጎች📜📜
👉በአጫጭር ልብ ወለዶች ወደ እናንተ እንደርሳለን።
ለሀሳብ እና አስተያየት
፦ሊዮ ማክ፦ @Leoyri
፦ዮሲ ማን፦ @yosikeman
፦የሪ፦ @yerijo
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👉 @gGetem
ጠያቂ
👇
ካየ ወዲያ በዓይኑ
እጣ ሲጣጣሉ
በልብስ ፣ በከፈኑ
ኢየሱስ ላይ ጅራፍ
እየሱስ ላይ በትር
ሳቁን ነጠቁበት
የዛን ደቀ መዝሙር።
ከፍቶት ቆየ ዘመን
በእንባና በሀዘን…
ቆየ ሳይገልጥ ከንፈር
ኑሮው ሲመረመር
ከዛች ቀን በቀር…
ያ ምስኪን ሙሽራ
በኗሪነት ተስፋ
የሰርጉን አልባሳት
ሸማውን ሊያሰፋ
በገቢያ ፣ እስኪያው
መቼ ነው ዮሀንስ
ትንሽ የፈገገው?
መላሽ
👇
ትንሽ ከንፈር መግለጥ
የፊት ገፅ መለወጥ
መስሎን እንጂ መሳቅ
የሀዘንን ቅኔ
ከቶ ስለማናውቅ
በዚህ በከተማ
በዚህ በትርምስ
በሰው ነጭ ግብስብስ
ነገን አለሁ ብሎ ፣ በሚኳትነው
ስንቱ ሞት መልዓክ ነው
ትንሽ ፈገግ ብሎ
በሳቅ የሚያለቅሰው!
@gGetem
👇
ካየ ወዲያ በዓይኑ
እጣ ሲጣጣሉ
በልብስ ፣ በከፈኑ
ኢየሱስ ላይ ጅራፍ
እየሱስ ላይ በትር
ሳቁን ነጠቁበት
የዛን ደቀ መዝሙር።
ከፍቶት ቆየ ዘመን
በእንባና በሀዘን…
ቆየ ሳይገልጥ ከንፈር
ኑሮው ሲመረመር
ከዛች ቀን በቀር…
ያ ምስኪን ሙሽራ
በኗሪነት ተስፋ
የሰርጉን አልባሳት
ሸማውን ሊያሰፋ
በገቢያ ፣ እስኪያው
መቼ ነው ዮሀንስ
ትንሽ የፈገገው?
መላሽ
👇
ትንሽ ከንፈር መግለጥ
የፊት ገፅ መለወጥ
መስሎን እንጂ መሳቅ
የሀዘንን ቅኔ
ከቶ ስለማናውቅ
በዚህ በከተማ
በዚህ በትርምስ
በሰው ነጭ ግብስብስ
ነገን አለሁ ብሎ ፣ በሚኳትነው
ስንቱ ሞት መልዓክ ነው
ትንሽ ፈገግ ብሎ
በሳቅ የሚያለቅሰው!
@gGetem
Forwarded from የሆሄያት ህብር📝📝
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
....ከሚላ 2....
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
ልብ አንጥፎ መሬት
※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════ @yosikeman
@gGetem
ዛሬም....
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
ልብ አንጥፎ መሬት
※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ══════ @yosikeman
@gGetem
ዛሬም....
ገጣሚው
ማንም ያላየውን
ማንም ያልፃፈውን
በፊት ያልነበረ …
ስንኝ ለማዋቀር
መወጠን ጀመረ ።
ሆኖም ግን አንድ አጣ
ያልተፃፈ በሰው
ሁሉን ቢያሰላስል
ቢያወጣ ፣ ቢያወርደው
አንድም አልነበረ
ሌላው ያልጀመረው ።
አሰበ ገጣሚው
አወረደ ፣ አወጣ
አዲስ ነገር ልፃፍ
ብሎ የጀመረ
ገጣሚ ግን አጣ።
እናም ይሄን ጊዜ
የሱን ክታብ ሲቃኝ
ቀለሙን ሲያዋድድ
ከዝርጉ ወረቀት
'አዲስ ነገር ልፃፍ'
የሚል ነበረበት ።
ስንኙ አበቃ
ብዕር ተሰለበች
ታጠፈች ወረቀት
ግጥም ቀን ወጣላት ፤
አዲስ ነገር ፃፈ
አዲስ ነገር ልፃፍ
ብሎ በመነሳት ።
(ሚካኤል አ )
@gGetem
@leoyri
ማንም ያላየውን
ማንም ያልፃፈውን
በፊት ያልነበረ …
ስንኝ ለማዋቀር
መወጠን ጀመረ ።
ሆኖም ግን አንድ አጣ
ያልተፃፈ በሰው
ሁሉን ቢያሰላስል
ቢያወጣ ፣ ቢያወርደው
አንድም አልነበረ
ሌላው ያልጀመረው ።
አሰበ ገጣሚው
አወረደ ፣ አወጣ
አዲስ ነገር ልፃፍ
ብሎ የጀመረ
ገጣሚ ግን አጣ።
እናም ይሄን ጊዜ
የሱን ክታብ ሲቃኝ
ቀለሙን ሲያዋድድ
ከዝርጉ ወረቀት
'አዲስ ነገር ልፃፍ'
የሚል ነበረበት ።
ስንኙ አበቃ
ብዕር ተሰለበች
ታጠፈች ወረቀት
ግጥም ቀን ወጣላት ፤
አዲስ ነገር ፃፈ
አዲስ ነገር ልፃፍ
ብሎ በመነሳት ።
(ሚካኤል አ )
@gGetem
@leoyri
ትወደኛለች
---------------
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
---------------
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው።
እንደናቴ ልብ ሙዳይ
ብፅዕት ነች ሰርክ ማትታይ
ወር ካልገባ ንፍቀ አደይ
ተምሳሌት ነች እርሷን ለሚያይ።
ፍቅሯ ቢያድህ ላላወቀው
በቀን ጉጉት ቀን ቢርቀው
ከምፅዐት ይልቅ ቢልቅ
ምርጫ ሲያጣ
ምሱ ቢሆን ከእርሷ መራቅ
ሀሴቱን ነው ከእርሱ ሚያርቅ።
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው።
ምን ቢገጥመኝ ንፍረ ችግር
ካለሁበት ያለም ድንበር
መዳን ሽቼ መሸሽ ሳስብ
ስሰይማት በኖህ መርከብ
ቁራ ትቼ ሳበር እርግብ
ብስራት ሆነ በእርሷ ሰላም
የፈራሁት ፀሊም አለም።
ታዲያ...
እስኪወለድ ቀን ስጠብቅ
ባያስችላት የዕምነት ጀንበር
እስኪነጋ መጠባበቅ፤
ምርጫ አረገች ከእኔ መራቅ።
ግን...
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው!!!!
እስኪገባት መጠበቅ ነው!!!
=========================
የሆሄያት ህብር
@gGetem
@leoyri
=========================
---------------
#ገጣሚ_ሊዮ_ማክ
---------------
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው።
እንደናቴ ልብ ሙዳይ
ብፅዕት ነች ሰርክ ማትታይ
ወር ካልገባ ንፍቀ አደይ
ተምሳሌት ነች እርሷን ለሚያይ።
ፍቅሯ ቢያድህ ላላወቀው
በቀን ጉጉት ቀን ቢርቀው
ከምፅዐት ይልቅ ቢልቅ
ምርጫ ሲያጣ
ምሱ ቢሆን ከእርሷ መራቅ
ሀሴቱን ነው ከእርሱ ሚያርቅ።
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው።
ምን ቢገጥመኝ ንፍረ ችግር
ካለሁበት ያለም ድንበር
መዳን ሽቼ መሸሽ ሳስብ
ስሰይማት በኖህ መርከብ
ቁራ ትቼ ሳበር እርግብ
ብስራት ሆነ በእርሷ ሰላም
የፈራሁት ፀሊም አለም።
ታዲያ...
እስኪወለድ ቀን ስጠብቅ
ባያስችላት የዕምነት ጀንበር
እስኪነጋ መጠባበቅ፤
ምርጫ አረገች ከእኔ መራቅ።
ግን...
ትወደኛለች አፈቅራታለው
ትሸሻለች ቀርባታለው
ግና አንዱም
አይገባታም
ግን እንደኔ ወዳ አታውቅም
የእርሷስ ስሜት ለብቻው ነው!!!!
እስኪገባት መጠበቅ ነው!!!
=========================
የሆሄያት ህብር
@gGetem
@leoyri
=========================
እሙ...አንቺን እያሰብኩኝ
ግጥም ልፅፍ ተነሳሁኝ
ግና ደግሞ አንዴት ብዬ...
........እንዴት ብዬ ግራ ገባኝ
ቃሉ ሁሉ አነሰብኝ
ትናንትና ስለ ፍቅር ብዙ ፅፌ
እልፍን ስንኝ አሰልፌ
ነፍስን ከስጋ ስነጥል
ከጨረቃ ግድም ሳውል
ፍጡሩን ሰው ከፀሃይ ጋር ሳስተካከል
በባዶነት ለታሰረው የተስፋን ጠል ሳወርድለት
ሀዘን ሰብሮት ለሚያለቅሰው መፅናናትን ስሆንለት....እንዳልነበር
ዛሬ ግና.....ላንቺ የሚሆን ፈልጌ አጣው
እንዴት ብዬ አሙን በቃል
እንዴት ሊሆን....?እንዴት አንቺን በቃል
የለም እኮ የሚገልፅሽ ከስነ-ቃል
የለም እኮ......የለም
ገጣሚ ጆሲ(Joy see)
※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @gGetem
ண @gGetem
═══════ ♢.✰.♢ ════